- Видео 19
- Просмотров 30 698
ቤተ ጉባኤ ዘአቋቋም
Добавлен 12 окт 2024
በ www.ethiopianorthodox.org/ Website የምናውቃቸው የሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ(የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል የአቋቋም መምህር) RUclips Channel
አብነት ትምህርት ለመማር ይመዝገቡ
forms.gle/ZEzTh5ZziJmt1kjq6
አብነት ትምህርት ለመማር ይመዝገቡ
forms.gle/ZEzTh5ZziJmt1kjq6
ወረብ እና አመላለስ ዘጥር ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ እንዲሁም የመዝሙር አመላለስ በሊቀ ጠበብጥት አስተርአየ ካሣዬ
ወረብ እና አመላለስ ዘጥር ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ እንዲሁም የመዝሙር አመላለስ በሊቀ ጠበብጥት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров: 361
Видео
ወረብ እና አመላለስ ዘልደተ ክርስቶስ በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከመጨረሻ ይከታተሉ
Просмотров 2 тыс.12 часов назад
ወረብ እና አመላለስ ዘልደተ ክርስቶስ በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከመጨረሻ ይከታተሉ
አመ፲፱ ለታኅሣሥ ቅ/ገብርኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ ከብርሃን ጋር በዋኅድ ሲውል የሚባለውም አለ እስከመጨረሻ ይከታተሉ
Просмотров 2,1 тыс.14 дней назад
አመ፲፱ ለታኅሣሥ ቅ/ገብርኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ ከብርሃን ጋር በዋኅድ ሲውል የሚባለውም አለ እስከመጨረሻ ይከታተሉ
አመ፲፫ ለታኅሣሥ ቅ/ቤቱ ለቅዱስ ሩፋኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከፍጻሜ ይከታተሉ
Просмотров 51114 дней назад
አመ፲፫ ለታኅሣሥ ቅ/ቤቱ ለቅዱስ ሩፋኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከፍጻሜ ይከታተሉ
አመ፲፪ ለታኅሣሥ አባ ሣሙኤል ወረብ ዘዞዝ አምባ ወዘአብጠራ በሊቀ ጠ አስተርአየ ካሣዬ እስከፍጻሜ ይከታተሉ
Просмотров 79621 день назад
አመ፲፪ ለታኅሣሥ አባ ሣሙኤል ወረብ ዘዞዝ አምባ ወዘአብጠራ በሊቀ ጠ አስተርአየ ካሣዬ እስከፍጻሜ ይከታተሉ
አመ፮ ለታኅሣሥ ቅድስት አርሴማ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከመጨረሻው ያዳምጡ
Просмотров 1,8 тыс.21 день назад
አመ፮ ለታኅሣሥ ቅድስት አርሴማ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከመጨረሻው ያዳምጡ
አመ፫ ለታኅሣሥ በዓታ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ከሣዬ እስከ መጨረሻው ይከታተሉ
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
አመ፫ ለታኅሣሥ በዓታ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ከሣዬ እስከ መጨረሻው ይከታተሉ
አመ፳፭ ለኅዳር ቅ/መርቆሬዎስ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 694Месяц назад
አመ፳፭ ለኅዳር ቅ/መርቆሬዎስ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ፳፩ ለኅዳር ወረብ፤አቀራረብና አመላለስ እንዲሁም የመዝሙር የ፬ት አመላለስ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 3,1 тыс.Месяц назад
አመ፳፩ ለኅዳር ወረብ፤አቀራረብና አመላለስ እንዲሁም የመዝሙር የ፬ት አመላለስ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ፲፪ ለኅዳር ቅ/ሚካኤል የአንገርጋሪ እና የእስመለዓለም ወረብ እንዲሁም አላለስእና የምዕዋድ ወረቦች በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
አመ፲፪ ለኅዳር ቅ/ሚካኤል የአንገርጋሪ እና የእስመለዓለም ወረብ እንዲሁም አላለስእና የምዕዋድ ወረቦች በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ፲፪ ለኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ወረብ ከመጀመሪያ እስከአንገርጋሪ በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 3,6 тыс.Месяц назад
አመ፲፪ ለኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ወረብ ከመጀመሪያ እስከአንገርጋሪ በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
ወረብ አመ፯ ዘኅዳር ቅዳሴ ቤቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
ወረብ አመ፯ ዘኅዳር ቅዳሴ ቤቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ፮ ለኅዳር በዓለ ቁስቋም ወረብ እና አመላለስ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሳዬ የተዘጋጀ
Просмотров 1,7 тыс.Месяц назад
አመ፮ ለኅዳር በዓለ ቁስቋም ወረብ እና አመላለስ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሳዬ የተዘጋጀ
ወረብ ዘጽጌ አመ፩ ለኅዳር ልደታ ቀዳማይ ዓመት ሣድሳይ ሰንበት በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
ወረብ ዘጽጌ አመ፩ ለኅዳር ልደታ ቀዳማይ ዓመት ሣድሳይ ሰንበት በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔ ዓለም በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔ ዓለም በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ፳ወ፬ ለጥቅ ቀዳማይ (፩ኛ ) ዓመት ኃምሳይ ሰንበት ወረብ ዘጽጌ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
Просмотров 1,8 тыс.2 месяца назад
አመ፳ወ፬ ለጥቅ ቀዳማይ (፩ኛ ) ዓመት ኃምሳይ ሰንበት ወረብ ዘጽጌ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ
አመ፲ወ፯ ለጥቅምት ወረብ ዘጽጌ ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት ራብዓይ ሰንበት በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ | Wereb of the month of Tsige
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
አመ፲ወ፯ ለጥቅምት ወረብ ዘጽጌ ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት ራብዓይ ሰንበት በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ | Wereb of the month of Tsige
ወረብ ዘጽጌ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ አመ ፲ ለጥቅምት ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት ( ሣልሳይ ) ሰንበት| wereb of the month of Tsige
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
ወረብ ዘጽጌ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ አመ ፲ ለጥቅምት ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት ( ሣልሳይ ) ሰንበት| wereb of the month of Tsige
ፀጋ በዲበፀጋ ክብር በዲበክብር የሀብ ለነ ሊቀ ጠበብት
አሜን ወንድሜ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን
በእድሜ በጤና ያቆይልን የንታ🙏
አሜን
❤❤❤❤
የንታዬ በጣም እናመሰግናለን። አስበ መምህራንን ያድልልን ❤❤❤
አሜን
❤❤❤
የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ ወረብ ቶሎ ብሎ ው ቢለቁት ልንጠቀምበት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይበርቱ
ድጓ አመሰግናለሁ ወንድሜ
ሊቁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ወንድሜ አብሮ ያሰማን
ቃለህዮት ያሰማልን
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያበርታዎ
ግሩም ነዉ የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበርቱ
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን
ግሩም ድንቅ ልዩ ብቃት ኑርልን የተክለ ሃይማኖትን ሳትለቅልን ቀርተህ ትንሽ ምን ሆንክብን ብየ ነበር ።እንኳን በልደት ድምፅህን አሰማኸን መልካም ልደት ብለናል።
አሜን አመሰግናለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን
የወረቡ አጀ ስራ አጣጣሉ ስለሚከብድ አጣጣሉና ቸብቸባውንም ልቀቁልን
ወንድሜ ስለማይመች ነው እወድሀለሁ እሽ
አሺ የኔታ ለወደፊት ጉረሮውን ትታችሁ በእጀ ስራና በአቀራረቡ ልቀቁልን በተለይ ድምጾት በጣም ደስ ስለሚል ለወደፊት የተክሌ ዝማሜ የደብረ ሊባኖሱን እንደምታወጡ ተስፋ እናረጋለን ደሞ ጽርሐ አርያም እሩፋኤል እነኤርምያስና ሌ ሎች የተክሌ ምሁራን ስላሉ በእናንተ ድምፅ ደሞ እንዴት ደስ እንደሚለሰ አሰብኩት በጎንደሬ አቋቋም ስንቱን ሊቅ አርጋችኃል የኔታዬ በርቱልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
Memhrachin kale hiwet yasemaln
እሰይይይይይ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር። በጣም ደስ ይላል። Keep it up!!!!!!!!
አመሰግናለሁ
While I am working to listen that good thank you ❤
❤❤❤❤
ሃይ ሊቀ ጠበብት
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
መምህር በጣም ጥሩ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ከወረቡ ጋር ንሺም ቢልቁልን
❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
❤❤❤❤
በፀጋ ያቆይልን
ቤተ ክርስቲያናችን ከቅዱስ ያሬድ መነሳት ጀምሮ ልዩ በሆነ ጣዕመ ዜማ በልዩ ልዩ ሊቃውንት ደምቃና አሸብርቃ አሁን ከደረስንበት ዘመን ደርሳለች አሁን በሊቃውነቶቿ አንደበት እየተገለገች ትገኛለች ይህ ሰማያዊ ዜማ በቅዱስ ያሬድ ከተደረሰ ከተገኘ ጀምሮ ወደ አንደ ሺ አምስት መቶ ዓም ገደማ ይሆነዋል ከዚያ ጀምሮ በሊቃውንቱ አንደበት ጣዕም እንዳለው እንደማር ወለላ በሊቃውንቱ ጉረሮ ዘመናት ሳያስረጁት ዘመናትን እያስረጀ ዘመንና ጊዜ ሳይለውጠው ጊዜና ዘመንን እየለወጠ ሁልገዜ!! ይንቆረቆራል ተብሏል ተዘምሯል ተብሎ የማይሰለች አይጠገቤ ድረሰት ነው እንኳንስ ሊሰለች ሊጠገብና ሊቃውነቱን ልቡናቸው በተመስጦ ጸጋ ተመልቶ ክንፍ እንዳለው መልአክ ሲበሩ ይታያሉ ለዚህም ሃያ አራት ሰአት ቢዘምሩ ሰአት ቢገድባቸው እንጅ ድካም ተሰምቷቸው አይደለም እነሱን የሰጠን አምላከ ሊቃውንት ይመስገን <<በአለም ላይ ብዙ ዜማዎች ተዚመዋል በጣም!!!ብዙ ድርሰቶች ተደርሰዋል ነገር ግን ዜማዎቹም ባለዜማዎቹም ድርሰቶቹም ደራስያኑም አልፈዋል ተረስተዋል አረፍተ ዘመን ገቷቸዋል ዘመን ቀድሟቸዋል ይህ እእንዴት ሆነ ብለን ከመረመርን ግኝታቸውም አለም ስለሆነና ስለ አለም ስላዜሙና ስለደረሱ ነው አለም ደግሞ ኃላፊናጠፊ ናት ያዜሙላትንም የደረሱላትንም ትውጣቸለችና ነው +❤💙💚 የቅዱሱ የቤተክረስቲያናችን ኮከብ ብርሃን አርማ የሆነው የቀዱስ ያሬድ ዘሜና ድርሰትስ?የት ተገኘ ካልን ከሰማይ ከቅዱሳን መላእክት ተገኝቶ ሰማያዊዉን አምላክ የምናመሰግንበት ሆነ ከእግዚአብሔር የተገኘ ሁሉ እንዲህ ዘላለም ይኖራል አይጠፋም ዘምን እየሽረውም መንፈስ ቅዱስ የገለጠው ድረሰት ሥለሆነ ያለዚህ ዜማ ቤተ ክረስቲያንን ማሰብ ይከብዳል በሁሉም የአገልግሎት ዘርፍ እንገለገልበታለን እግዚአብሔርን እናመሰግነበታለን በማህሌቱ በኪዳኑ በቅዳሴው በመዝሙሩ በፍትሐቱ በሁሉም እንጠቀመበታለን ሁላችሁም የህን ቻናል በአቅማችሁ እየደገፋችሁ ሊቃውንትን እናበርታ እናግዝ ሊቃውንት የቤተ ክትስቲያን ዓይን ናቸው ጌጥ ናቸውና ከአየኖቿ እና ከጌጦቿ መከካል አንደኛው ሉቅ ሊቀ ጠበብት አስተርአየ ናቸው ሥለዚህመ አይን እንክብከቤ ይወዳልና የምንችለውን ማለትም እናድርግ {ሰብስክራይብ ላይክ ሼር} እያደረግና መምህር ለሚያስፈልጋቸው እናድርስላችው ለማለት የኽል ነው መለካም በዓል ይሁንልን
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር እንደዚህ የቤተክርስቲያንን ታሪክና እውቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ሲገኝ በጣም ደስ ይላልና ❤
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
ሊቀ ጠበብት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እድለኞች ነን ከምንጩ የሚቀዳውን ቃለ እግዚአብሔር ነው ያሰሙን ይበርቱልን❤
አሜን
ግሩም 🙏
ክቡር ሊቀ ጠበብት እጅግ በጣም ነው ደስ የሚል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የልደትም እንደዛ ኣድርገችሁ እንድታቀርቡልን እግዚኣብሔር ያግዛቹ። keep it up!!!!!
አሜን እሽ
እኔ በጣም ተጠቅሜባቸዋለሁ ሁሉም ይጠቅምባቸው ቃለሕይዎት ያሰማልን የኔታ 🙏🙏🙏
ተጠቀሙ ቤተክርስቲያንን አገልግሉ አመሰግኔለሁ
መልአክ ዘበምድር ረአየምስጢር ለፍጻሜ ያብጻህከ
አመሰግናለሁ ሊቅ ዘድጓ ወዘአቋቋም
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሆይ ሞቴን ከእናንተ በፊት ያድርገው።
አብረን ፈጣሪን እያመሰገንእድንኖር አምላክ ይርዳን
ጥዑም ለጉርዔየ ነቢብከ እመዓር ወሶከር ጥዕመኒ ለአፉየ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር ሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሳየ።
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን