አመ፳፭ ለኅዳር ቅ/መርቆሬዎስ ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 16

  • @YonasTekalign-y2c
    @YonasTekalign-y2c Месяц назад +1

    እጅግ በጣም የማከብሮና የምወዶ መምህራችን ከዚህ በፊት የሰሩት የማያግም ሰራ
    ለዘላለም በመላው የኢትዮጵያ የአቋቋም ተማሪዎች ዘንድ እየተዘከሩ እየተመሰገኑ እንደሚኖሩ ምንም ጥርጥር የለውም !!!
    አሁን ደግሞ እያቀረቡልን ያለው ስራዎት
    ይበል እያልኩ (እያንዳንዱ ወረብ ከቅኝቱ ባሻገር እጅ ስራውና ቸብቸቦ ቢጨምሩበት እያልኩ በታላቅ ትህትና አስተያየቴን እሰጣለው

  • @tigustigus-s2d
    @tigustigus-s2d Месяц назад

    ይበል ነው በእ ውነት

  • @KibreLiyew
    @KibreLiyew Месяц назад

    የንታ ስላወኩዎት ደስ ብሎኛል እመብርሀን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥዎት

  • @ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
    @ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ የኔታየ እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @MenbeK-z2w
    @MenbeK-z2w Месяц назад

    እጅግ በጣም ግሩም ነው መምህራችን

  • @SuyumeYtinaw
    @SuyumeYtinaw Месяц назад

    እስመለዓለም ሰበከዎ በአፈኲሎሙነቢያት

  • @senaymichael4936
    @senaymichael4936 Месяц назад

    ይበል ነው ዬኔታ አስተርአየ

  • @BrihanehiwotHabtamu
    @BrihanehiwotHabtamu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ናሁሠናይሥምረት
    @ናሁሠናይሥምረት Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @መኑከማከ
    @መኑከማከ Месяц назад

    ይበል ነው

  • @MenbeK-z2w
    @MenbeK-z2w Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @QedusMikael
    @QedusMikael Месяц назад

    Qale hiwet

  • @yosiefkiros7104
    @yosiefkiros7104 Месяц назад

    ስልክዎ ብጽፉልን የኔታ ጥሩ ነበር

  • @MollaShumye-r5x
    @MollaShumye-r5x Месяц назад

    Edma yistln

  • @hagarghebremedhen8208
    @hagarghebremedhen8208 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenbeK-z2w
    @MenbeK-z2w Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤