ወረብ እና አመላለስ ዘልደተ ክርስቶስ በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ እስከመጨረሻ ይከታተሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 28

  • @AfiramKassay
    @AfiramKassay 2 дня назад

    ግሩም ነዉ የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበርቱ

  • @liverpoolasmara2021
    @liverpoolasmara2021 4 дня назад

    While I am working to listen that good thank you ❤

  • @dgua-tube
    @dgua-tube 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይበርቱ

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  2 дня назад

      ድጓ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @DgbgUvbnd
    @DgbgUvbnd 4 дня назад

    ግሩም ድንቅ ልዩ ብቃት ኑርልን የተክለ ሃይማኖትን ሳትለቅልን ቀርተህ ትንሽ ምን ሆንክብን ብየ ነበር ።እንኳን በልደት ድምፅህን አሰማኸን መልካም ልደት ብለናል።

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  2 дня назад

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @fresbhatabate
    @fresbhatabate 2 дня назад

    ሊቁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  2 дня назад

      አሜን ወንድሜ አብሮ ያሰማን

  • @teklaykidane6355
    @teklaykidane6355 4 дня назад

    Memhrachin kale hiwet yasemaln

  • @MeseretSolomunMeseretSolomun
    @MeseretSolomunMeseretSolomun 4 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AfiramKassay
    @AfiramKassay 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያበርታዎ

  • @MelakegenetHaile
    @MelakegenetHaile 2 дня назад

    ቃለህዮት ያሰማልን

  • @hagarghebremedhen8208
    @hagarghebremedhen8208 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MatMemhr
    @MatMemhr День назад

    ❤❤❤

  • @hagarghebremedhen8208
    @hagarghebremedhen8208 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagarghebremedhen8208
    @hagarghebremedhen8208 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AbelWorku-q1p
    @AbelWorku-q1p 4 дня назад +1

    የወረቡ አጀ ስራ አጣጣሉ ስለሚከብድ አጣጣሉና ቸብቸባውንም ልቀቁልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  2 дня назад +1

      ወንድሜ ስለማይመች ነው እወድሀለሁ እሽ

    • @AbelWorku-q1p
      @AbelWorku-q1p 2 дня назад

      አሺ የኔታ ለወደፊት ጉረሮውን ትታችሁ በእጀ ስራና በአቀራረቡ ልቀቁልን በተለይ ድምጾት በጣም ደስ ስለሚል ለወደፊት የተክሌ ዝማሜ የደብረ ሊባኖሱን እንደምታወጡ ተስፋ እናረጋለን ደሞ ጽርሐ አርያም እሩፋኤል እነኤርምያስና ሌ ሎች የተክሌ ምሁራን ስላሉ በእናንተ ድምፅ ደሞ እንዴት ደስ እንደሚለሰ አሰብኩት በጎንደሬ አቋቋም ስንቱን ሊቅ አርጋችኃል የኔታዬ በርቱልን

  • @MussieG-27e
    @MussieG-27e 4 дня назад +1

    እሰይይይይይ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር። በጣም ደስ ይላል። Keep it up!!!!!!!!

  • @Samiweslase
    @Samiweslase День назад

    የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ ወረብ ቶሎ ብሎ ው ቢለቁት ልንጠቀምበት

  • @Tilahun-m2f
    @Tilahun-m2f 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን