- Видео 37
- Просмотров 15 357
Dr. Semira self-mastery
США
Добавлен 17 сен 2023
"የህይወታችን ጥራት የሚለካው በጣም በተደጋጋሚ በሚሰሙን ስሜቶች ነው።"
ነፃ ያልወጣንበትን የህይወት ዘርፍ ላይ ማስተዋልን ለማምጣትና እራሳችንን ከእድገት ከሚገድበን ቅዠት ነፃ ለማውጣት የሚያግዙ ግንዛቤዎችን በሰዎች ህይወት ውስጥ የማምጣት ፍላጎት አለኝ።
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች እራሳቸውን እንዲያውቁ የሚረዳቸው እና የስሜት ህመማቸውን በማከም ጥራት ያለውና ደስተኛ ህይወት እንዲኖሩ የሚያግዙ መሳሪያዎችን/ግንዛቤዎችን ማቅረብ ነው።
ማስተባበያ: ይህ ቻናል የትምህርታዊ እና የመረጃ ብቻ ነው። በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ትምህርቶች በአእምሮ ጤና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ሕክምናዎች የመተካት ዓላማ ፈፅሞ የለውም።
ነፃ ያልወጣንበትን የህይወት ዘርፍ ላይ ማስተዋልን ለማምጣትና እራሳችንን ከእድገት ከሚገድበን ቅዠት ነፃ ለማውጣት የሚያግዙ ግንዛቤዎችን በሰዎች ህይወት ውስጥ የማምጣት ፍላጎት አለኝ።
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች እራሳቸውን እንዲያውቁ የሚረዳቸው እና የስሜት ህመማቸውን በማከም ጥራት ያለውና ደስተኛ ህይወት እንዲኖሩ የሚያግዙ መሳሪያዎችን/ግንዛቤዎችን ማቅረብ ነው።
ማስተባበያ: ይህ ቻናል የትምህርታዊ እና የመረጃ ብቻ ነው። በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ትምህርቶች በአእምሮ ጤና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ሕክምናዎች የመተካት ዓላማ ፈፅሞ የለውም።
ተመኘነው ማለት አገኘነው ማለት ነው። እንዴት?
ምኞት የፈጣሪ ስጦታ ነው። መመኘት ከቻልን ማግኘት እንችላለን። ስለምኞት የነበረንን ገዳቢ የሆኑ እምነቶችን በመቀየር እንዴት የምንመኘውን ህይውት መኖር እንችላለን የሚለውን በዚህ ቪዲዮ እናያለን
________________________________________________________________________________________________________
ክፍሎች
00:00 #ምንድነው የምንፈልገው
01:56 #ፍላጎትን ማጥራት
03:26 #እውነተኛ ፍላጎታችንን እንዴት እንወቅ
04:05 #የፍላጎታችን መሳካት ላይ ማተኮር
05:17 #አላማ እና እምነት
08:02 #የስርጭት ጣቢያችንን ማስተካከል
08:49 #ከኢጎ ቁጥጥር መውጣት
11:25 #ሰፊ ጊዜ መስጠት
12:26 #ሁሉም እውነታ ከውስጥ ነው
________________________________________________________________________________________________________
#ኢትዮጵያ #selfdiscovery #selflove #ethio #ethiopia #habesha #knowthyself #love #metaphysicalpsychology #metaphysics #drsemiraselfmastery #እውነት #እምነት #መንፈሳዊ
________________________________________________________________________________________________________
ክፍሎች
00:00 #ምንድነው የምንፈልገው
01:56 #ፍላጎትን ማጥራት
03:26 #እውነተኛ ፍላጎታችንን እንዴት እንወቅ
04:05 #የፍላጎታችን መሳካት ላይ ማተኮር
05:17 #አላማ እና እምነት
08:02 #የስርጭት ጣቢያችንን ማስተካከል
08:49 #ከኢጎ ቁጥጥር መውጣት
11:25 #ሰፊ ጊዜ መስጠት
12:26 #ሁሉም እውነታ ከውስጥ ነው
________________________________________________________________________________________________________
#ኢትዮጵያ #selfdiscovery #selflove #ethio #ethiopia #habesha #knowthyself #love #metaphysicalpsychology #metaphysics #drsemiraselfmastery #እውነት #እምነት #መንፈሳዊ
Просмотров: 150
Видео
ድብቁ አዕምሯችን ውስጥ የተቀመጠ ፍርሃት ሰውነታችን ላይ ምን አይነት ተጽእኖ ያመጣል?
Просмотров 22912 часов назад
ድብቁ አእምሮ ሰውነታችን መሆኑን ስንረዳ ድብቁን አእምሮ ለመረዳት ቀላል ይሆንልናል። ፍርሀትን እንደ ምሳሌ በመጠቀም ከድርጊታችን እና ከስሜታችን ጋር ያልምውን ግንኙነት በዚህ ቪዲዮ እናያለን ክፍሎች // chapters 00:00 #መግቢያ 00:50 #ስሜትና በሽታ 02:59 #ፍርሀትና ሰውነታችን 05:02 #ድብቁ አእምሮና ሰውነታችን 06:04 #ድብቁ አእምሮና ስሜት 08:19 #አፈርሜሽንና ድብቁ አእምሮ 09:58 #ልምምድ 10:57 #ስሜትን ወደ ሀሳብ መቀየር 11:16 #ልምምድ #ኢትዮጵያ#knowthyself #ራስንማወቅ #love #metaphysicalpsychology #ethio #ethiopia #habesha #selfdiscov...
ይህ የተፈጥሮ ህግ የምንፈልገውን ህይወት ለመፍጠር እንዴት ይረዳናል? //The law of gender
Просмотров 309День назад
00:00 ስለ ፆታ የሚናገረው ይህ የተፈጥሮ ህግ የወንድና የሴት ኢነርጂ ተፈጥሮ ውስጥ አለ ይላል። እነሱን ባላንስ በማድረግ እንዴት የምንፈልገውን ህይወት መፍጠር እንችላለን የሚለውን በዚህ ቪዲዮ ላይ እናያለን #ራስንማወቅ #ራስንመሆን #ኢትዮጵያ #selfdiscovery #selflove #ethio #ethiopia #habesha #knowthyself #love #metaphysics #metaphysicalpsychology #Drsemiraselfmastery #የተፈጥሮህግ #የህይወት_ጐዳና
ድርብ አመለካከትን ማዳበር ለምን አስፈለገ? @Dr. Semira self-mastery
Просмотров 28314 дней назад
ህይወትን በሰምና ወርቅ መመልከት ስንጀምር የማንፈልገውን ሁኔታ እስከ መጨረሻው የመቀየር ችሎታ ይኖረናል። እንዴት የሚለውን በዚህ ቪዲዮ እናያለን #ራስንማወቅ #ethiopia #knowthyself #metaphysics #love #metaphysicalpsychology #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ
እኔ እና እራሴን ምን አለያያቸው?
Просмотров 69614 дней назад
ምን ያህል እራሳችሁን ታውቃላችሁ? እሱን ጥያቄ ለመመልስ እኔ እና እራሴ የተለያዪ መሆናቸውን መረዳት ይኖርብናል። እንዴት ተለያዪ የሚለውን በዚህ ቪዲዮ እናያለን #metaphysicalpsychology #ethiopia #knowthyself #metaphysics #love #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ
የማንፈልገው ሁኔታ ላይ ማተኮር የገነባነውን በራሳችን እንድናፈርስ እያደረገን ነው
Просмотров 27521 день назад
የማንፈልገው ሁኔታ ላይ ማተኮር የገነባነውን በራሳችን እንድናፈርስ እያደረገን ስለሆነ ይህንን ህግ ስንረዳ ህይወትን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ እንዴት መኖር እንደምንችል በዚህ ቪዲዮ እናያለን #ethiopia #knowthyself #metaphysics #metaphysicalpsychology #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ #love #selflove #ethio
ቫይብሬሽናችንን እንዴት ከፍ ማድረግ እንችላለን?
Просмотров 20728 дней назад
ሁኔታዎችን እንዲሆኑ በመፍቀድና በመቀበል ቫይብሬሽናችንን እንዴት ከፍ ማድረግ እንደምንችልና ህይወታችን ላይ የተሻለ ለውጥ እንዴት ማምጣት እንደሚቻል በዚህ ቪዲዮ ላይ እናያለን #ethiopia #metaphysicalpsychology #knowthyself #metaphysics #love #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ
እውነተኛው አለም ምንድነው? // Alan watts
Просмотров 190Месяц назад
እውነተኛው አለም ምንድነው? በጣም የምወደው የአለን ዋትስን አገላለፅ ላካፍላችሁ። 💛 #knowthyself #ethiopia #metaphysicalpsychology #metaphysics #love #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ
ፍላጎቴ ተሳክቷል ከሚለው ማንነት መኖር
Просмотров 184Месяц назад
ማንነታችንን መቀየርና ከፍላጎት ሳይሆን ከፍላጎት መሳካት በመኖር ሕይወታችንን እንዴት መቀየር እንደምንችል በዚህ ቪዲዮ ላይ እናያለን #metaphysicalpsychology #ethiopia #knowthyself #metaphysics #love #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ
ይህንን ህግ ስንረዳ ላጣነው ነገር ሁሉ እንካሳለን // The law of compensation
Просмотров 128Месяц назад
ይህ የተፈጥሮ ህግ የማካካስ ህግ ሲሆን የወጣ ሁሉ እንደሚተካና የምናወጣውን ነገር ልብ ማለት እንዳለብን ይነግረናል። እንዴት የሚለውን በዚህ ቪዲዮ እናያለን #metaphysicalpsychology #ethiopia #knowthyself #metaphysics #love #selflove #ethio #habesha #selfdiscovery #ኢትዮጵያ
የሰው ልጅ የስቃይ ምንጭ ምንድን ነዉ?
Просмотров 265Месяц назад
የሰው ልጅ የስቃይ ምንጭ ከሆኑ ሁኔታዎች መካከል አንዱ ሲሆን እራሳችንን ከገባንበት ትስስር አላቀን እንዴት የነፃነት ህይወት መፍጠር እንችላለን የሚለውን ሀሳብ በዚህ ቪዲዮ እናያለን #selfdiscovery #ኢትዮጵያ #selflove #habesha #ethiopia #knowthyself #metaphysics #metaphysicalpsychology #ethio #love
መስጠት እና መቀበል አንድ ናቸው። እንዴት?
Просмотров 282Месяц назад
የዘራህውን ታጭዳለህ የሚለው አባባል ይሄንን በደምብ ይገልፅልናል የመስጠትን ጥቅምና ህይወታችን ላይ ያለውን ተጽዕ በዚህ ቪዲዮ ላይ እናያለን #knowthyself #metaphysics #metaphysicalpsychology #selfdiscovery #habesha #ኢትዮጵያ #love #selflove #ethio #ethiopia
ይህን የተፈጥሮ ህግ ስንረዳ እራሳችንን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር እናቆማለን // The law of relativity
Просмотров 216Месяц назад
ዓለማችን ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ እውን ነው ብለን የምንረዳው እርስበርስ ባለው ግንኙነት ወይም እርስ በርስ ባለው ንፅፅር ምክንያት ነው። ንፅፅሩን ስናቆም የተሻለ ህይወት መምራት እንዴት እንደምንችል በዚህ ቪዲዮ ላይ እናያለን #selfdiscovery #ኢትዮጵያ #selflove #ethio #ethiopia #habesha #knowthyself #love #metaphysicalpsychology #metaphysics #Drsemiraselfmastery
ራስን የማታለል አለም ውስጥ ራስን የማወቅ ሀይል // the power of self awareness
Просмотров 414Месяц назад
ራስን የማታለል አለም ውስጥ ራስን የማወቅ ሀይል // the power of self awareness
ይሄ የተፈጥሮ ህግ ስለ ሁሉም ነገር ያለንን ግንዛቤ ሊለውጠው ይችላል //The law of correspondent states
Просмотров 198Месяц назад
ይሄ የተፈጥሮ ህግ ስለ ሁሉም ነገር ያለንን ግንዛቤ ሊለውጠው ይችላል //The law of correspondent states
❤❤
እናመሰግናለን
ሜዲቴሽን እንዴት ማድረግ እደምንችል ብትሰሪልን ለጀማሪ❤
እሺ
ተባረኪልን ❤
🙏🏽💛
እናመሰግናለን ተባረኪልኝ❤
አመሰግናለሁ 🙏🏽
❤ተባረኪልኝ 5ዓመታት ህልሜ ላገኘው ስል መልሶ ይሸሻል አይምሮ ልቤ ስላልተገናኙነው😢
❤
❤
🙏🏽
0:28 0:31 0:57
Tankw❤❤
🙏🏽
Thanks ❤
Thank you 🙏🏽
ከፈለኩት የኔ ነው ማለት ነው ደስይላል❤
Yes! በትክክል! 👍🏽
አመሰግናለሁ ተባረኪ
አመሰግናለሁ እኔም 🙏🏽
እውናት ብለሻል በተዋበ ቃል ብናሽሞናሙናው ከውነታው አያወጣም በረች አገላለጥሽን ወደድሁት🎉🎉🎉.
አመሰግናለሁ 🙏🏽
❤❤
🙏🏽
አመሰግናለሁ
🙏🏽
Endet nw simetu endiseman yemnadergew
ምኞትሽ አሁኑኑ ቢሳካ የሚሰማሽ ስሜት አለ አይደለ? እሱን ስሜት የምትፈጥሪው ደግሞ በምናብሽ ሲሳካ በማየት ነው። "ፍላጎቴ ተሳክቷል ከሚለው ማንነት መኖር" የሚል ቪዲዩ አለ እሱን እዪው
@@Drsemira eshi
Berchilg mamaye
Thank you 🙏🏽
Bekerb Ken nw yawekush betam tekami asetemari temert nw ❤❤❤
ተባረኪ🎉🎉ሀሳቡ ትልቅ ነው! እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ እህት በጣም አዳዲስ ነገሮችን ነው ስለ እራሴ እየተማርኩ ያለሁት note እየያዝኩ ነው በርችልኝ
አመሰግናለሁ። በጣም ደስ ብሎኛል እየጠቀመህ ስለሆነ። 🙏🏽
ብላቹብላቹ አንድንሰዉ ልሁት ከፈላቹሁት ይገረማል
Metsehafun enagegnawel?????
የቪዲዮ description ውስጥ የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ አለ።።እዛ ገብተሽ ማውረድ ትችያለሽ
እውነት ነው..ግን በዚህ ቪዲዮሽ ላይ ያለው መልእክት ስለ ስበት ህግ ነው ወይስ?
The law of cause and effect. የመንስኤና ውጤት ህግ ነው። መንስኤው ሁሌም ከውስጥ ነው። ውጤቱ ደግሞ ከኛ ውጪ ነው። ከእኛ ውጪ ያለውን ሁኔታ ልብ በማለት ውስጣችን ምን እንደፈጠረው ተረድተን ውስጣችንን ስንቀይር ውጪ ላይ ያለውም ሁኔታ ላይመለስ ይቀየራል።
Thank you ❤
🙏🏽
Thank you ❤
🙏🏽
👍👍👍
🙏🏽
በርቺ እህቴ🙏
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽
Wow … btm des yelal .. please ketyebet … ymrem ene awkewalew beye alasebem erasen yehone negeren alfelgewem nbr gn denget sefelegew egegalew mnmn 😂
Yemigerm asteyayet new yayeshiw raseshin. 😄 Hulachinem endi nen mayetu lay new enji tenesh menechegerew. Shadow self yemibal neger selale new yihea eyetefeter yalew. eraseshin memelketeshin gen keteyi. Thanks for the support 🙏🏽
Who are we if we aren't all the lebel that we have Put on our self? How can we deconstruct this mental program should have to be the right question
You are the one who CREATED all the lebels and is now experiencing the lebels as who you THINK you are. Please go watch the video i made on attachments and get back to me.
The content on this channel is exceptional! Watching these videos truly inspires me to become a better version of myself.
Happy to hear that!! Thanks for the support 🙏🏽
If youtube somehow could use impact metrics instead of view count, this channel would be ranking the highest among my subscriptions.
Thank you so much, man! I appreciate the support 🙏🏽
you deserve more followers. grateful for channels like yours Dear sister .
Thanks for your kind words sis. I appreciate you 🙏🏽
Thank you so much ynkonjo . please keep up the good work .
Thank you! 🙏🏽 I will.
we are so grateful for people like you , for sharing us such a wisdom my dear sister . so, please keep up the good work. .
Am Grateful to you too; who sees the significance of it all. Truely appreciate it! 🙏🏽
ዕውቀትን የሚሻ ሁሉ ሊከተለው የሚገባ ቻነል!
በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🏽
ብዙ podcast አይቻለሁ እውነተኛ ና ትክክለኛ ህይወት ትምህረት አግቻለሁ አመሰግናለሁ!።
Am glad! 🙏🏽
Tnx
🙏🏽🙏🏽
what is truth
Whatever you believe to be true.
❤❤❤❤❤❤
🙏🏽❤️
የብዙዎቻችን ሕይወት ይገርማልም ያሳዝናልም አንቺ እንዳልሽው ዛሬን መኖር ባለበት መጠንና ሁኔታ የሚኖር ሰው(በሀገራችን) ያለ አይመስለኝም አብዛኞቻችን ያለፈ(የሞተ)ትላትንና የማናቀውን የነገን ጊዜ በኢሉዥን እየኖርን ያለን ምስኪኖች ነን በጣም የሚያሳዝነው ነገር ትላንትንም ዛሬንም ሆነ ነገን የእውነት ሳንኖር ከሁሉም ያጣን መሆናችን ነው..
ትክክል። ዛሬን መኖር መጀመር አለብን።
ልክ ብለሻል!
🙏🏽💫
Good job keep it up I loved ur contents
Thank you so much! I appreciate it 🙏🏽
እውነት ነው
🙏🏽💫
የውስጤን ሳስብ የቆየሁትን ነገር ነው አንቺ በራስሽ አገላለጽ የለገጽሽው..እኔም ዝም ብዬ ሳስተውለው አለም ላይ ሆነ ተብሎ በተዘረጋ ሲስተም(ሲስተሙን ማንም ይዘርጋው ማንም) ባሁኑ ሰአት በተለይ እኛ ሀገር ግሎባላይዜሽን በሚል ዘዴ(ከምእራባውያን)በመጣው በኢንተርኔት ቴክኖሎጂ አሳላጭነት ሰውን በመረጃ ብዛትና አይነት አእምሮውን ሞልተውት(በራሱ ፍቃድና በራሱ ስልክ)ምድራችንን እንፈለጉ ለማድረግ የሰውልጅን አሻንጉሊት እያደረጉት ነው የሚያሳዝነው ነገር ሰው እየሆነበት ያለውን ጫወታ ንቁ ባልሆነ የአእምሮ ክፍል ስለሚረዳ ነገራቸውን(ሴራቸውን) ነቅቶ ወደሰውነቱ(ወደራሱ) እንዳይመለስ በነገር ሁሉ (በመረጃ ብዛትና አይነት፣በመዝናኛ አይነት(በጾታ ጉዳይ)፣በኢኮኖሚ(በገንዘብ ጉዳይ)ላይ ብቻ እንዲያተኩርና ከዚህ ሀሳብና ጭንቀት እንዳይወጣ ፋታ እንዳያገኘ 24 ሰአት ተወጥሮ እንዲያዝ መደረጉ ነው ይህ በእንዲህ እያለ አሁን ደግም አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ወደተባለው ስልጣኔ ተደረሰና ምድር ላይ ያለው አብዛኛው የሰው ልጅ የግድ ለምድር አስፈላጊ አይደለም ወደሚባል እሳቤ እየመጡ ነው ሰውን በኤ አይ ሊተኩት ማለት ነው እዚህ ደረጃ ደርሰናል..አንቺ እንዳልሽው ሰው ወደውስጥ እሱነቱ ጊዜ ወስዶ መመልከትና ውስጡ ያለውን ፈጣሪ የሰጠውን የሚገርም ድንቅ ማንነትና ሀይል ካልተረዳና ካላወቀ በስተቀር ሲስተሙ የሰውን ልጅ ወደደመፍነሳዊ ፍጥረታት(ወደእንስሳት)ክብሩር አዋርዶ እንደፈለገ ለማድረግ ተግቶ እየሰራ(እየሰሩ)ነው ይህ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ሰው ሰው ሆኖ ሳይኖር ሲሞት!..ነገር አበዛሁብሽ ስለመልእክትሽ አመሰግናለሁ
💯 ጉዳዩን ከእኔ በላይ በግልፅ ነው ያብራራከው። ይሄ ነው ያለው ነገር እና በብልጭልጭ ነገር መታለል አቁመን ወደ እራሳችን መመለስ ነው ያለን አማራጭ። ሀሳብህን ስላካፈልክ አመሰግናለሁ
እውነት ብለሻል..አንቺን እያዳመጥኩ አእምሮዬ ስለ low of attraction እያሰበ ነበር ጉዳዩ አንቺ ካልሽው ነገር ጋር ይያያዛል ወይስ የኔ ጭንቅላት ነው ያገናኘው? ስለመረጃሽ በጣም አመሰግናለሁ። ዳንኤል
ልክ ነህ ዳንኤል። Law of attraction ከተፈጥሮ ህጎች ውስጥ አንዱ ስለሆነ ተያያዥነት አለው አዎ Thanks for the support 🙏🏽
Thanks so much! Amazing
🙏🏽💫
Amazing 👍👍👍
🙏🏽💫
Wow amazing keep it Sis
@kemerkemer2578 thank you 🙏🏽
I'm glad I stumbled upon your channel. Every word is like brain food. Please post more often.
Thank you! I appreciate the support 🙏🏽 I will.
good idea, thanks
You are welcome!