Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ተባረኪልኝ❤
አመሰግናለሁ 🙏🏽
እስኪ ባንች አነጋገር ሌባው ባልሽ ቤሆን ምን ትይው አለሽ ልጆችሽን ላማሳደግ መስረቅ አለበት
የሙሉ ቪዲዮውን መልክት የሳትከው ይመስለኛል ይሄ ብቻ ተነጥሎ ከታየህ ካዛ ሁሉ ነገር። መልክቱ የሰው ጫማ ውስጥ ሆነን ህይወታቸውን ካልኖርነው በስተቀር ምን እዚህ ጋር እንዳደረሳቸው አናውቅም እና መፍረድም አንችልም። እና የነሱን ህይውህ ብንኖር ከነሱ የባሰ አለመሆናችንን እርግጠኛ መሆን አንችልም ስለዚህ ሰው ላይ መፍረድና ጣት መጠቆም ትተን የራሳችን ህይወት ላይ ብናተኩርና ሀላፊነት ብንወስድ ህይወታችን ይስተካከላል ነው። እሱ ደግሞ ሌባውንም ያካትታል።