Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ነው..ግን በዚህ ቪዲዮሽ ላይ ያለው መልእክት ስለ ስበት ህግ ነው ወይስ?
The law of cause and effect. የመንስኤና ውጤት ህግ ነው። መንስኤው ሁሌም ከውስጥ ነው። ውጤቱ ደግሞ ከኛ ውጪ ነው። ከእኛ ውጪ ያለውን ሁኔታ ልብ በማለት ውስጣችን ምን እንደፈጠረው ተረድተን ውስጣችንን ስንቀይር ውጪ ላይ ያለውም ሁኔታ ላይመለስ ይቀየራል።
እውነት ነው..ግን በዚህ ቪዲዮሽ ላይ ያለው መልእክት ስለ ስበት ህግ ነው ወይስ?
The law of cause and effect.
የመንስኤና ውጤት ህግ ነው። መንስኤው ሁሌም ከውስጥ ነው። ውጤቱ ደግሞ ከኛ ውጪ ነው።
ከእኛ ውጪ ያለውን ሁኔታ ልብ በማለት ውስጣችን ምን እንደፈጠረው ተረድተን ውስጣችንን ስንቀይር ውጪ ላይ ያለውም ሁኔታ ላይመለስ ይቀየራል።