Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ዶ ( ር ሀይር ኢንሻአላህ
ዶክተር ስልክ አስቀምጡልን
ፊቴ በጣም ብራይት እና አንፀባራቂ ነበር። ሁለት አመት ሆነኝ ይሄው ፊቴ ጠቆረ ምን ሆኜ ይሆን ዶክተርዬ? ሆርሞን ይሆን? ወደ ቀድሞ ለመመለስ ምን ላድርግ? ሙያዊ አስተያየት እባክህ።
እናመሰግናለን ዶክተር በፍጥነት የሰውነት መቀነስ ችግር ምንድን ነው በጣም ቀጠንኩ መላ ካለህ
ስኩር በሽታ ሊሆን ይችላል ሕክምና አድርግ
የባሩላ መደት እስኪ ነገረኚ ዶክተር
ዶክተር ሰላም ነው ሆርሞን መዛባት አጋጥሞኛል 7.5ደርሷል ብሎኛል የቆዳ ስፔሻሊስት ያልሆነ ሀኪም ምን ይሻለኛል
ዶክተር እኔ ያልገባኝ ነገር ወንዶች ላይ የሆርሞን ችግር ሲፈጠር ምክንያቱ ምንድነው
በፈጣሪ እዳታልፉኝ እኔ በጣም ህርሞንይፈሰኛል ስት አመት ፍቴም በተደጋጋሚ እብ እብ እያለ ይደማል ደምና መግ ምን ላድርግ እራሴን አይ ቸ እራሴን ላጥፋ እልና ደሞ ለምን እራን አላጠፋም ሁለት ልብ ሆኛለሁ በጣም አሞኛል የአረብ ቤት እምኖረው በማሪያም መላ በሉኝ አኩም ቤት አላስጣ አሉኝ😢😢😢
እኔ በማድያት ላብድ ነው እሥኪ መላ በለኝ ዶክተር ምንም መድሀኒት አልወሠድኩም ማለትም የወሊድ መቆጣጠርያና የመሣሠሉትን
እኔም እንዳንችው ነኝ ሃገር ለመግባት እራሱ ፈራሁ
ዶክተር ይቅርታ እስኪ ጥያቄ ልጠይቅ እኔ ሰውነቴ ጀርባየ ደረቴ ቱቻየ ፊቴ ሁሉ ይተባተብብኛል ይጠቁራል እና ምንድን ማድረግ አለብኝ እደትስ. ማጥፋት እችላለሁ እረ እባካችሁ በፈጠራቹህ አምላክ የምታውቁ ንገሩኝ
እግዚአብሔር ይማረን
ሆርሞንን እዴት ማጥፋት ይቻላል ??
ክክክክክክክ ተፈጥሮ ነው እኮ ማጥፍት አይቻልም እሱ ከጠፍ ትሞቻለሽ😁😁😁😁😁
እረ ለምን ይጠፍል ሆ
@@هوبي-ض9م እኔ ሆርሞንሽ በዝቷል አሉኝ ወተት በብዛት አለሽ አሉኝ ከማህፀንሽ ውጥሥ ኪሥ አለው አሉኝ ልጅም ልወለድኩ ካገባሁ አራት አመቴ
😂😂😂
ዶክተር እኔ ጡቴን ያመኛል ስታከም ሆረሞን ነው አሉኝ እራጂተነሳሁ ጡት ውስጥ ያበጡነገሮችአሉ ምንምአትፍሪ አሉኝ መዳኒቱን ሲያልቅ አመመኝ ምን ልሁን በሰው ሀገር በሰውቤት
ፕሊስ እባክሽ እኔ አሞኝ ልሞት ነው ምን አይነት ነው የተጠቀምሽው? ዶክተር ያዘዘልኝ ምንም አላሻለኝ
enem yaw Negn hawati
enem yaw negn
እኔም
እኔም ያመኛል ጡቴን እየ፭በጠ ያቃጥለኛል
ገና እየሰማሁት እና መፍትሄውን
ቁጥራችሁን ብትለቁልኝ በፈጣሪ
ዶክተር እረ የባሩሌውን መዳኒት ይዘህ ብቅ በል በፈጠረህ ኡኡኡ ልሞት ነው እያሣከከኝ ነው
የባርሊ መድሀኒት የምታውቁ
@@zabibamohamed9942 የምታቁ እስኩ ነገሩን
ባሩሌ ምንድነው ?
የት ነው ያለሽው እኔ አቃለሁ
@@zabibamohamed9942 ከሬም አለ የኔን አጥፍቶልጠኝል
እባክችው፣ቁጥራቸውን፣ላኩልኝ
ከልብ እናመስግናለን ዶክተር ቅርጥርህን አምስ አመቴ የቆዳ ችግር ተገጠመኝ
ትረዳኝ
ኧረ የአላሕ እኔ ደረቴ እንዳለ ብገር ነዉ ተንደብድቧል አይኔ ስር በጣም ጠቁሯል ጪንቅ ይለኛል መፍትሔ ኡኡኡኡኡ
የሆርሞን መዛባት የሚያምጠዉን ችግር ምንድን ነዉዶክተር
እሺ ሆርመንን በምንድነዉ ማጥፍት የሚቻለዉ
መልሱን እኔም እፈልገዋለሆ
መቸ መለሰልን እኔም እፈልገዉ ነበር
በትዳር ነው አሉ። የዚህ ተጠቂዎች ነን ሁላችንም እፍፍ
እሚጠፍዉ ነዉ ወይስ እሚመጣዉ በትዳር
@@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ ላ ማሬ ማግባት ብቻ ነው የተባለ
መፍትሔዉ ምንድን ነዉ
ኦሮሞን ሲበዛ sex ማድረግ
@@abugudeta2880 እ እኔንም ያመኛል ወላሂ ሆርሞን ነው አሉኝ ሀኪምህጀ
መንስኤው ምንድን ነው?
ሆርሞን እንዴት ሊከሰት ይችላል ዶክተር መልስልኝ በናትህ
እኔራሱ የሆሮሞን ዝቅተኛነው እና ብታይ የውር አበባይ በየውሮ አይመጣም
እኔ ፔሬድ ካየዉ ዘጠኞ አመቴ አዉንሞ ሰደት ነኝ
@@ማራኪየማዳምቅመም ህክምና ሞክሪ
👍👍👍
እስቲ የደኩተሩን ቁጥር ተባበሩኝ እቅንድቤ ሥር ያይኔ በሽፈኛ ቆዳየ ላይ በሁለቱም አይኔ ምንም እንደሆንኩታለውቀው አያመኚም ግን ልክ እንደቡግንጅ ሁኖ ግን ምንም የለውም ቆዳየብቻ ነፋብኝ ሀኪም ቤትህጅ በጨረር አሥጠፋሁት ምክንያቱን ሥጠይቃቸው ቡህር ምናምን ልሆን ያችላል ዳግመኛም ልመለሥ ይችላል አሉኝ አሁ 2 አመት ሁኖኛል ግን ጠባሣውአለ በጠባሣው ዳርዳር ልጀምረኝ ነው መሠል እንደቢጮከረን ወጣብኝ በጣም ጨንቆኛል የምታነብትም የምታውቁትን ተባበሩኝ ለሰልጅ ዋናው አይን ነው በጣም ጨንቆኛል
እኔ አለብኝ ኦቨር ነው በስመአብ ምን ይሻለኛል
ኧረ የአኪሙን ቁጥር ወይም አድራሻሁን እባካችሁ?????
Bethel abed clinic.
መድሀኒቱንንገረን ሆገቤልቤሁሉየጠቆረነው
አህት ጥያቄ አሌኝ በምን ለጋኝ እችለለው
ኧር በፈጠራቹ ሥልኩን ሥጡኝ
ኧረ እኔም ፌቴ ላይ ፀጉርአለብኝ ያአላህ የሆርሞን መዛባት ነው አሉኝ መፍትሄው ምንድን ነው
አልርግይክ
Era Inee Baxam Bazatu l Horomon Barulakatin Yewatat Horomon Naaw150 Honol
ደክተር ስልክ አስቀጥ
የት አካባቢ ነው እሚገኘው
ቤተል አቤድ ክሊኒክ እኔ ታክሜ ለውጥ አይቼበታለሁ
እናት አዲሥአበባ ነው?
@@hanipomi1684 ምን ሠጡሽ አህት
የሆርሞንለውጥበምንሊከሰትይቺላል
የኔም ጥያቄ ነው
ቁጥርላኩልኝ
ሰልኩን ወይሀኪምቤቱን ጠቁሙኝ
ሙዚቃው ረበሸንንን
ብጉረ የለኝም ፉቱላይ ፀጉረ አለኝ
የኔፊት ችፍታና ብጉረረ ጨረሰኝ አብሮአረጀ ቱ
ውዴ የኔፊት ለማየት የሚያስፈራ ነው ምንይሻለኝል ቆዳየ ቋሚ አይደለም አስረጀኝ እባክሽ ስልኮን ካለሽ ላኪልይ ውዴ
አቤድ ክሊኒክ ሽመክት ህንፃ ሣርቤት ብስራተ ገብርኤል
Hii
የሆርሞን ችግር አለብኝ የወር አበባ በጣም የቆየ ያል እስከ አሁን ድረስ ይፈሳል ማቴዎስ michael mendenew
እዬዬ መብትዎን mollisol
እስቲ አናግሪኝ እኔም በጣም ጨንቆኛል
እኔራሱ የእውነት ባለፍው ወር በሶስት ወሬነው የመጣው ትናትና ሐኬም ቤትሂጆ የሆሮሞን እጥርትነው አሉኝ ጦቴንም ያመኛል ሁለቱኑም ስውነቴ ስብርብር ዛል ነው የሚልብኝ
እረ የዶክተር ያለህ እግሬ አልፎ አልፎ ነጭ ነጭ ሆነብኝ ምን ላርግ
بنت محمد امين የኔም እንደዛው ሁኖብኛል ምንድነው መፍትሄው
@@ሀዋ-ዐ3ኘ ወይኔ እህቶቼ እኔም እደዛ ሆኖብኝ አኪቤት ሄጄ የቢታሚን ዲ እጥረት ነዉ አሉኝ እናም ፀሀይ ሰዉነትሽን መንካት አለበት አሉኝ እነም እየሞኩ ነዉ ግን ጨንቆኛል ምን እደመር አለቅም
@@hemi5174 ምንመዳኒት ሠጡሽ እህት
@@emanmitiku6451 ምንም አልሰጡኝም ቢታሚኒ ዲ እጥራት ነዉ ፀሀይ ሙቂ አልኝ
@@hemi5174 የቪታሚን ዲ እጥረት ከሆነ ከቻልሽ ፀሀይ ሙቂ ካልቻልሽ ደግሞ ቪታሚን ዲ የሚባል ከኒና አለ እሱን ዉሰጂ
ኧረ ስለንስር መፍትሄ ካላችሁ
የእሬት ውሃ
ሀይ
Telifon naber thafulen btamarfe program new
የወር አበባ መዛባት የሆርሞን ችግር ነው እሽ መፊቴህወ ምድ ነው የኔ 2ት ወር እዛም በላይ እና ዶ/ር
አሳጠራቹት