ስለ ቁጥሮች ትርጉም ከስነመለኮት መምህር ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 27

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +7

    ይገርማል ቁጥር እንዲህ አይነት ትርጉም እንዳለ አላወቅም ነበር ቅዳሜን ከሰዓት እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው መለኮት መምህር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናህ እናመሰግናለን ኢቢኤስ

  • @user-gc2zl1oc5s
    @user-gc2zl1oc5s 4 года назад +2

    ወይ እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ቡዙ እናያለን

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 года назад

    Dink tinitane new memihir!!!! Inameseginalen!!!!!

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 4 года назад +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 года назад

    በጣም ይገርማል እኔ በፈጽም አላቅም ነበር
    ቁጥር ለካ ብዙ ትርጉም አለው እናመሰግናለን መምህራችን
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛን

  • @amareeshetu350
    @amareeshetu350 4 года назад +1

    7ቁጥር

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +4

    ቅዳሜን ከሰዓት አረ ስዓት ላይ ይታሰብ እንጂ በጣም አነሳ

  • @JapiGirum
    @JapiGirum 4 года назад

    Ethiopia to The World!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +1

    አዎ ትክክል ነዉ ተዋህዶ ምን የሌላት ነገር አለዉ መመረጥ ነዉ ተዋህዶ መሆን በተለይ ሚስጥረ አእማድ በደንብ ሲገባቹ የቁጥር ትርጉም ታቃላቹ በተለይ በተዋህዶ እምነት ከአንድ እስከ ሰላሳ ያሉ ቁጥሮች ትርጉም አላቸዉ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 года назад

    መምሕራችን እናመሰግናለን ጥሩመረጃነው ቅዳሜ ከሠሐቶች አሪፍ ፕሮግራም በርቱልን

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ትምህርቲ ነው ዋሌ ግንለምን ሰላም ምንእንደሆነች ኣትናገርም

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u 4 года назад

      በጣም ካቆመች ለምን ግልፁን አይናገሩም

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 года назад +1

    ሰላም በቱርክ ሀገር በተለያዩ ከተሞች ሰዘዋወር አሪፍ አሪፍ ቦታዎችን አሳያችኋለሁ ፎቶየን በመጫን በቅንነት ሰብሰክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @nouralden5737
    @nouralden5737 4 года назад

    yekreta 7 kuter malet bmchersha yeghanem ber bzat nw 8 gen ygent emnet ksincen yebltal sukren

  • @gex8278
    @gex8278 4 года назад

    በስምአብ መንድነው እምታወሩት በድንግል ነጮች እኮ ጣኦት አምላኪ ናቸው 7 ይበሉ 13 ሀገረ እግዛብሄር ሰለ ጣኦት አምላኪ ምን አገባት

  • @meaziyhabtamu4379
    @meaziyhabtamu4379 4 года назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
    መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ ይችን ተጋበዙ ሁላችሁም በቅንነት ሳብስክራብ አድርግልኝ
    ruclips.net/video/3B64Zr2MCD4/видео.html

  • @ethiomomschannel1903
    @ethiomomschannel1903 4 года назад +1

    ለእናቶች ለወገብ ህመምና ለአራስ ruclips.net/video/v0PJ44i5wzY/видео.html

  • @haimeyilma8884
    @haimeyilma8884 4 года назад +1

    The lady journalist needs to ask interesting questions. Try to prepare yourself.

    • @iamjonas1025
      @iamjonas1025 4 года назад

      Interesting ያለሆነው ጥያቄዋ የትኛው ነው?የግል ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ይህ አስተያየት ትክክል አይደለም።

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 4 года назад

      She is new ma eretatat engi mindinew..

  • @emueiman3507
    @emueiman3507 4 года назад +2

    አዴኛነኝ በአላህ ሠብሣታዴርጉኝ እዳታልፉ ባላህሥም ጠይቄአቺሀለሁ

    • @user-xp2uo5sp2x
      @user-xp2uo5sp2x 4 года назад

      እንዛመድ

    • @user-be1ih9wt3o
      @user-be1ih9wt3o 4 года назад

      አላህ ነዉ ወኪሌ 'ቤተሠብነን ወደ

    • @hawi6650
      @hawi6650 4 года назад +1

      ሀሀሀሀሀ አድርጌሻለሁ በአላህ ስለያሽኝ እኔንም አድርጊኝ