የሳንዱች ዳቦ ወይም ሰሙን አገጋገር የአረብ አገር አሠራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 895

  • @لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي

    እስኪ በሸቃላነት የምትኩሩ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 лет назад +22

      እረ እኔ ማማዬ ሸቃላነት ባይኖር ኖሮ የኢትዮጵያ እዝብ የት ይገባ ነበር እኛ ነን አገራችንን የለወጥነው

    • @لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
      @لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي 6 лет назад +5

      @@tgarabianfood2937 ትክክል የኔማር በረቺልኝ አላህ ይገዝሸ

    • @hahahayou4635
      @hahahayou4635 6 лет назад

      Ena

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 6 лет назад +6

      አልሀምዱሊላ ባልኮራም ፈጣሪየ ሰርቸ እንድበላ ስላረገኝ አመሰግነዋለሁ አንድ ፈጣሪ ስላለኝ እንኝ ሌላ በምንም አልኮራ

    • @እመቤቴአንችአማልጅኝ
      @እመቤቴአንችአማልጅኝ 6 лет назад +2

      በጣም ነው የምኮራው

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937  6 лет назад +270

    ስደተኛ ነኝ ስደት ያንገላታኝ ስደት ቅስሜን የሰበረ ኮመንት ስትፅፍልኝ እያበረታታችውኝ ማሮቼ እንጄ አትስበሩኝ

    • @መሴየአሪሴደጋፍ
      @መሴየአሪሴደጋፍ 6 лет назад +4

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያግዝሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል

    • @ndiyandiya9716
      @ndiyandiya9716 6 лет назад +8

      ኣይዞሽ እህት ኣለም በርቺልን ሁላችንም ስደተኞች ነን ዋና ሰላም መሆን ነው

    • @saadasaadaoumer6635
      @saadasaadaoumer6635 6 лет назад

      ሁላቺንም እዳቺው ነው ውዴ ለራስሺ ነው የመከርኩሺ. ስትሰሪ እቃውን አታኳኪው. ከዛም ቃስ እያልሺ አውሪ. ሁሉም አሪፊ ይሆናል በርቺ ያልፋል

    • @myallahblessallmyfamilly4829
      @myallahblessallmyfamilly4829 6 лет назад +3

      አብሽሪ ያልፍል ሁሉም እድሜና ጤና ይስጠን ብቻ ሁላችንንም ነው ስደት ቅስማችንን የሰበረን ከዛ ውጭ ላለው ጆሮ አትስጫቸው እህት

    • @ኣምላኬእርዳኝኣምላኬእርዳ
      @ኣምላኬእርዳኝኣምላኬእርዳ 6 лет назад +2

      Ayzosh መዓረይ

  • @snagosnago4561
    @snagosnago4561 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው በርች እግዚአብሔር ይባርክሺ ትጅዬ

  • @meskimas7735
    @meskimas7735 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ በርቺ የ ዶል አሰራር ልታሳይኝ ትችያለሽ

  • @hmhm6071
    @hmhm6071 6 месяцев назад +1

    ❤❤ዋዉ

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 5 лет назад

    የኔ ቆጆ በርቺ አያያዝሽ ቅልጥፍናሽ ሲያምር ጎበዝ

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 5 лет назад

    ጎበዝ ያሬ ልጅ፣ በርቺ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @Cነፊሳአባቡይፍሩ
    @Cነፊሳአባቡይፍሩ 5 лет назад

    በጣም ነው የሚያምረው ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @ethio1217
    @ethio1217 4 года назад

    Wawwww masha allah berche betam aref new wedwa yagre lig kemem nesh eko beka alkush yne web

  • @እማምላክበምልጃሽአትለይኝ

    በጣም አሪፍ ነው በርች ባጋጣሚ ሙያ እማራለሁ

  • @saedasaleh8212
    @saedasaleh8212 6 лет назад

    Ijishin Egziabher yibarikawu yane marri

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 лет назад +142

    ወገኖቸ እናበረታታት በስደት ያለን ትኩረታችን ስደተኞችም ላይ ይሁን

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 лет назад +4

      እውነትሽን ነው ስደትን ያያ ስለስደት ያውቀዋል ማማዬ ዘርሽ ይባረክ መልካምና ቅን ሰው ነሽ

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 лет назад +1

      @@tgarabianfood2937
      አሜን፫ እህት ያንችም ዘር ይባረክ

    • @sahaichanie7080
      @sahaichanie7080 6 лет назад +1

      ቆንጆ ት በርች

    • @EskeEthioTube
      @EskeEthioTube 6 лет назад +1

      ትክክል በርቱልን ውዶች 😍🙏

    • @afafala9495
      @afafala9495 5 лет назад +1

      እንሻአላህ

  • @እሙአህመድየራያዋ
    @እሙአህመድየራያዋ 6 лет назад

    ቲጂዬ በጣም እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ

  • @aishaaisha5550
    @aishaaisha5550 6 лет назад

    ጎበርዝ በርቺ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ ሰብስክራብ አርጌሻለው👍👍👍🌷🌷🌷

  • @Sara2012-n8x
    @Sara2012-n8x 5 лет назад

    Mashlla betam balmoya nesh

  • @emanesetota1833
    @emanesetota1833 6 лет назад

    Wowww gobez berche

  • @pakistanzindabad1509
    @pakistanzindabad1509 5 лет назад +2

    ቲጅዬ የኔ ውድ አይዞን ሁላችንም ስደተኞች ነን ምንም ይሁን ምን ሰርተን መብላት የምንችልበት አቅም ስለሰጠን ብቻ ፈጣሪን እናመስግን !!ምክንያቱም ሰርተው መብላትና በሰው እጅ የወደቁ ሰዎችን ስንመለከት ፈጣሪ ይመስገን ልንል ይገባናል የኔ ቆንጆ በርች

  • @hassenmouhammed4727
    @hassenmouhammed4727 6 лет назад

    ማሻ አላህ በርች ፍጥነትሽ ደግሞ ስትሰሪ በጣም ደስይላል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👌

  • @ugkh2727
    @ugkh2727 6 лет назад +1

    ዋውውው ጉበዝ ነሽ በተለይ ፍጥነትሽ የኔ ባለሙያ ተባረኪ

  • @ላተህዘንኢናለህማአና

    በጣም የምራር የኔ ውድ እነማሠግነለን

  • @jumanaahmed1253
    @jumanaahmed1253 6 лет назад

    betam gobez nesh tg tilik muya nw yalesh berchi

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 4 года назад

    Betam gobez nesh..erguz hogne anchin neber meketatel..berchilegn

  • @munamohammad6044
    @munamohammad6044 4 года назад

    በጣም ጎበዝነሽ የምትሰሪያቸው ሑሉ በጣም ቆጆናቸው

  • @mulubekele4597
    @mulubekele4597 4 года назад

    ቲጀዬ በርቼ የኔ ባለሞያ ካንቺ ብዙ ተምሬለው እጀሸ ይባረክ

  • @love-lh7nt
    @love-lh7nt 6 лет назад

    ዋዉ የኔ ባለሞያ ያምራል በርች

  • @ማርየማርያም
    @ማርየማርያም 5 лет назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ዛሪ ነው ያየውሽ ጎበዝ በርቺልኝ

  • @አስኒቾ
    @አስኒቾ 5 лет назад

    Wow gobez nesh balemoya nesh gn tinsh adkami yimeslal kelel yale bihon tru new

  • @jjvdxhufs9579
    @jjvdxhufs9579 6 лет назад

    Wowwww Betam Gobeze Berechi

  • @s.neigyenatenafaki8460
    @s.neigyenatenafaki8460 4 года назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ስታስተምሪ ወድጄዋለሁ በርቺ ማማየ

  • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ

    ካንቺ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን ጎበዝ በርቺ

  • @ለሁሉምግዜአለውSነኝእናቴ

    የኔ ማር በርቺልኝ ጎበዝ ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ የኔ ምርጥ

  • @myallahblessallmyfamilly4829
    @myallahblessallmyfamilly4829 6 лет назад +66

    የት ነበርሽ እስከዛሬ ያላየሁሽ እህቴዋ መዳም እራሴን ስታዞረኝ እድህ ፅድት ያለች ኢትዬጵያዊት ባለሙያ እያለሽ መኮረጅ እችል ነበር መዳምየ በይ አርፈሽ ተቀመጭልኝ እግድህ በልጨሽ ቁጭ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ የኔ ጀግና

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  6 лет назад

      አሜን አሜን ማማዬ ሰብእስክራይቭ አርጌና የደውል.ምልክቱን ተጫኜ ከዛም በጣም ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ነው የምለቀው

    • @myallahblessallmyfamilly4829
      @myallahblessallmyfamilly4829 6 лет назад

      @@tgarabianfood2937 ላይክና ሰብስክራይብ እደኮሜት ቢሆን 1000 like 1000subsciryb ነበር የሚገባሽ የኔ ልባም ሴት ማለት እድህ ነው በርችልን እህት

    • @የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ
      @የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ 6 лет назад

      ዉሺት፡ይሂ፡ዳቦ፡የውጭ፡ነው

    • @አለውያመሐመድየአላህባረያ
      @አለውያመሐመድየአላህባረያ 6 лет назад

      አይዞሽ አሳቅሽኝ በጣም

    • @m.5431
      @m.5431 5 лет назад

      እኔ እራሱ ዛሬ ገና አይውኋት የኔማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርች

  • @ሰላምነኝደምሴ
    @ሰላምነኝደምሴ 5 лет назад +1

    እውነት በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ አበሲት የስደት አርበኛችን ደሞ ቁጅና ፀባይ ሞያ ሁሉም ነገር የተሟላ ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ እህታችን በርቺ ቅድስ ሚካኤል ባለሽበት ይጠብቅሽ አገርሽ ገብተሽ በሞያሽ እደምሰሪ ተስፋ አለኝ ያሳካልሽ

  • @kidukidu9073
    @kidukidu9073 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቲጂዬ እኔም የሳውዲ ምግብ ሰሪ ነበርኩ አሁን ደሞ ካንቺ የዱባይን ምግብ እየተማርኩ ነው በጣም አመሰግናለው በርቺ እህቴ

  • @user-tj8ki2py9r
    @user-tj8ki2py9r 5 лет назад

    ማሻአለህ ጎበዝ ጀግናነሸ እውነት እኔም ገና እየየሁሽነው ሰብሰክረብ አድርጌሻለሁ በርች

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 лет назад

    በጣም የምፈልገዉ ሙያ ነዉ እናመሰግናለን👏👏👏🌸🌸👈👈

  • @betelhemyoutub1810
    @betelhemyoutub1810 4 года назад

    የእኔ ቆንጆ የምትሰሪያቸው ምግቦች ስጥም. በዚያ ላይ መጠኑ መናገርሽ ደስ ይላል

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 5 лет назад +21

    ባለሞያ መሆንሽ ካአሰራርሽ ያስታውቃል እህት በርቹ እኔም ካረቦቹ ለምጄ እስራለሁ በኮሜንት ላይ የውሸት እያላችሁ የምትሳደቡ መሳደብ ዬለባቹሁም መጠየቅ ካለባችሁ ጠይቁዋት ግን ብናበረታታት ጡሩ ነው እላላሁ ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 4 года назад

      እህት የቻናሉ ባለቤት ሌላ ናት በጣም ባለሙያ ልጅናት ፕሮፋይሉ ላይ ያለችው ልጅ ናት ባለቤቱ የት ሄዳነው በጣም ነው ምወዳት ብዙ አመት የቆየች ነበረች ይቺ ሰርቃት እንዳይሆን

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 6 лет назад

    ዋው አመሰግናለው በጣምም ስፈልገው ነበር

  • @የአል_ሙኒርየቁርኣንሴንተ

    ጎበዝ በርቺ ማማዬ

  • @altafahmad8459
    @altafahmad8459 4 года назад

    Mashallah konjo naw eski enam lemokraw

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 4 года назад

    ከጥቂት ኢትዮጵያውያን ምርጧ ነሽ። እናመሰግናለን።።። በርቺ

  • @rosezenu7250
    @rosezenu7250 5 лет назад

    Mashahalla yene qonjo sirash baxam das ilal

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 лет назад

    Wowow Gobozi hulu konjinani kamestemr indi muya biyastemrun turu nebera😍💋💋💋💖💖👏👏 *taberkiiii*

  • @fatotosaaccount4757
    @fatotosaaccount4757 5 лет назад +1

    BERTU BRAVO YARADA LIJ 👏👏👏🎁😙💖🌹

  • @agbkksa889
    @agbkksa889 4 года назад

    ማሻአላህ ውድዬ፡በጣም፡ያምራል

  • @rosharosha4291
    @rosharosha4291 4 года назад

    ማማየ በርችልኝ ሱሴ በጣም ያምራል

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 5 лет назад

    Gobez Tigye berchiln Egziabher kanichi gari newu😍👍

  • @nadiananou8840
    @nadiananou8840 6 лет назад

    እጅሽ ይባረክ ያምራል

  • @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ 6 лет назад

    ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የኔ ቆኝጆ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ

    Wow በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ልዩ ነው

  • @haiahaia3681
    @haiahaia3681 6 лет назад

    በርቺ እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ መልካምነት ነው ጎበዝ

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 5 лет назад

    Wow yena konjooo enamesegenalen bewenet beteam des yelal aserareshi hulum

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    የኔ ማር በርቺ በጣም ጥሩ ነው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ

    እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርች

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 лет назад

    በርችልን በጣምነው የምናመሰግን

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw8740 5 лет назад

    በጣም ጎበዝነሽ በርቺ እህቴ የስደትን ነገር ያየ ነዉ ሚያቀዉ በርቺ አንቺ

  • @የወይራገብርኤልልጅነኝድግ

    በጣም ደስ ይላል ውዴ ጎበዝ

  • @getedandena9997
    @getedandena9997 6 лет назад

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    ጎበዝ በረቺ ትችያለሸ

  • @f999ff2
    @f999ff2 4 года назад

    የኔ ቆጆ በርች ጎበዝ

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 лет назад

    ማሻ አላህ በርች በርች በተለይ ፍጥነትሽ ተመችቶኛል ብርትት በይልኝ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    ጋጋታውን ቀንሽ በተረፍ በጣም ጎበዝ ነሽ በረች እህቴ

  • @alem2375
    @alem2375 6 лет назад +18

    በርቺ ጎበዝ ግን እትቸኩይ
    ረጋ በዩ
    በተረፈ ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @mytube2450
      @mytube2450 6 лет назад

      Madam endatimetabat new

    • @rutamisghina4241
      @rutamisghina4241 5 лет назад

      She may be another work after that

    • @batifamilyshows7765
      @batifamilyshows7765 5 лет назад

      ሰላምዬ ጎራ በሉ በስደት ያለ የምታበረታቱ ህቶች እጃችሁ ይባረክ

  • @kalkejela661
    @kalkejela661 6 лет назад

    Betam gobeze berche gen endgbane fetnet kenshe betrfe berchi

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 6 лет назад

    Ye qonjo berechi temicheshiye 😍😍😍

  • @AbiAbi-kn7go
    @AbiAbi-kn7go 6 лет назад

    ያምራል እህቴ

  • @birhn7948
    @birhn7948 4 года назад

    የኔ ጎበዝ ሴት ነሽ። ጀግና በርች👌🥰😍

  • @alembetra695
    @alembetra695 5 лет назад

    ጎበዝ ቲጂየ በርች

  • @ሰላሜነሽድንግል-ፐ8ፀ

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ ታስታዉቂያለሽ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 6 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ በራሴ በርች

  • @leyounesheenata320
    @leyounesheenata320 5 лет назад

    ውይ እንዴት ሊጥ ማቡካት እንዳስጠላኝ ልነግርሽ አልችልም እህቴ አንቺ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 6 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው ማር በራችይ

  • @susaaklilu7536
    @susaaklilu7536 5 лет назад

    Good job thanks sis

  • @aniyanet4244
    @aniyanet4244 4 года назад

    ጎበዝ ነሽ ይጣፍታል

  • @አብዱበላቤቴንናፈቂ

    😍Masala የምራል

  • @aynalemassefa9836
    @aynalemassefa9836 6 лет назад

    Wowed betam aref new wedjewalewu jegnaye

  • @nuraynimohammed8696
    @nuraynimohammed8696 4 года назад

    ጥሩ ስራ ነው የሰራሸው:: በርቺ!

  • @tigiseshtu9006
    @tigiseshtu9006 2 года назад

    በርቺልኝ ቲጂዬ

  • @yousefsinan-s5p
    @yousefsinan-s5p 5 лет назад

    የኔ ቅመም በርች 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @boontuulikkaasa6875
    @boontuulikkaasa6875 5 лет назад

    Waawoo yene malkam barche betam daselala

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 6 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው እህት

  • @ksa3724
    @ksa3724 6 лет назад

    Gobaz enamesegenln gen ke 20 dekika bhale yalshiw erasunu mjimarey yaseyadhinene dabo new yaseyashin

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад

    ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ

  • @aimazkamel4625
    @aimazkamel4625 5 лет назад

    wow በጣም አረፈ ነው እጁሽ ይትባረክ ይሁን ግን ትንሽ ትረግጊትሽ እሰየው ጠራው ነው በረች

  • @messidesta8429
    @messidesta8429 5 лет назад

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ኰ7ፀ

    ሳሞሊነው እሄኮ የሁሉም ይለያል ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ በርች እህት

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 6 лет назад

    በርችልን እህት ጎበዝ ቀጥይበት

  • @hannahanna9999
    @hannahanna9999 6 лет назад

    Wowww batem yamerl konjo barchi

  • @ራህማወሎየዋ-ጸ8ኰ
    @ራህማወሎየዋ-ጸ8ኰ 6 лет назад

    ሳሙሌ ዋው ደስ ይላል

  • @faizaseid3876
    @faizaseid3876 6 лет назад

    እ ኣመሰግናለን ማማዬ በርች

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 5 лет назад

    ሀሪፍ ነዉ በርቺ

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 6 лет назад

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @abusihamtubtub3462
    @abusihamtubtub3462 5 лет назад

    Videosh betam new mimechegn

  • @mezmur6614
    @mezmur6614 5 лет назад

    Gobez yene konjo. Keltefenash ayayazesh siyamir I do not understand what you added to preserve so it can stay for one week as you mentioned. What is the liquid you added?

  • @ሳሪየእናቷልጅ
    @ሳሪየእናቷልጅ 6 лет назад

    ጎበዝ የኔ ውድ በርች

  • @munamuhammed3787
    @munamuhammed3787 5 лет назад

    ቲጂ አትቾኪይ በተረፈ ቆንጆ ነው

  • @himanotyonase5667
    @himanotyonase5667 6 лет назад

    Formun kilayem ketacm new minlekusew tej mare?

  • @maryamali6631
    @maryamali6631 6 лет назад

    አይዞሺ. የኛ ምርጥ ጎበዝ ሲያምር ኩፉን. ሳይወጡ. ደግ አይገኝም እሙሙሙሙ

  • @jdjgke9724
    @jdjgke9724 6 лет назад

    thanks so much sis my God pelase you