ከቤትሽ መጥፋት የሌለበት ጤናማ የዱባ ዳቦ ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች በተለይ ለምሳ እቃቸው ምርጥ How to make pumpkin bread 🍞

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ከቤትሽ መጥፋት የሌለበት ጤናማ የዱባ ዳቦ ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች በተለይ ለምሳ እቃቸው ምርጥ How to make pumpkin bread 🍞#pumpkinbread #ethiopianfood #milkanatube

Комментарии • 13

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  Год назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናሌ ተመልካቾች ምርጥ የዳቦ ቅመም ቪዲዮውን ለማየት ሊንኪን ይጫኑት ruclips.net/video/DF8Qu9bLBxg/видео.htmlsi=4xC_eysMUThBn3FR

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад

    Waooo ሚልካናዬ እጅግ በጣም የሚያስጎመዥ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ❤like share ውዴ ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሚገርም ነዉ የዱባ ዳቦ የሰራሽዉ ዋዉ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን 😮👌👍❤🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    ሚልካይዬ ይገርማል ብነግርሽ አታምኚም በስልክ ነው የምነግርሽ ዳቦው ልዩ ነው ሻሂ ይዤ ከች እላለሁ ይሄን እየነከሩ መግመጥ ነው እጅሽ ይባረክልን🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️

  • @meazateka5771
    @meazateka5771 11 месяцев назад

    Wow 👌

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    ሚልካይዬ ሼርርርርር❤️❤️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад

    Wow yemigerem dabo new yegagereshew asegomejegne eko brava 👏

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Год назад

    በርች በጣም ቆንጆ የዳቦ አሰራር ነው❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ሚልካናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ ብዙ ሰው ዱባን በወጥ መልክ እንጂ በዳቦ አይታወቅም ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ዱባ ደሞ ለሆድ ጥሩ ነው በቀላሉ ጥሩ ዘዴ ነው የዱባ ዳቦ ልክ ነው ❤ትስራ ሙያ ይማር የኔ ቅመም እሞክረዋለሁ ላይክ ሼርርርርር

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 Год назад

    ❤❤❤❤በጣም ነው የሚያምረው ወይ ዱባ

  • @medihntube
    @medihntube Год назад

    Veramente sei bravissima grazie mille Milkanaye 😋😋😋like share

  • @tinaylol2843
    @tinaylol2843 Год назад

    ሚኩዬ የኔ ባለሞያ ሰሞኑን አምልጠሽኛል ዛሬማ ያበደ ዳቦ ነው የጋገርሽው ውይይይይ ሲያስጎመጅ ወይ ዱባ እንደዚህም ትሰራለች 😁😁🤔🤔

  • @hanatessema5409
    @hanatessema5409 11 месяцев назад

    እንዲትነሽ❤❤❤በ