“ለ 7 ዓመት የወሰድኩትን መድኃኒት በአንዴ ነው ያቆምኩት” ኮከብ በርሄ - ህልምህን ኑር! - Live Your Dream - የ6 ሳምንት ስልጠና ሰልጣኝ
HTML-код
- Опубликовано: 27 май 2024
- ተመዝግበዋል???
0988068511
#6_Week_Training
#Live_your_Dreams
ህልምህን ኑር! - Live Your Dream - የ6 ሳምንት ተከታታይ ስልጠና!
አሁኑኑ ደውለው መመዝገቦን አይዘንጉ!
ስልጠናው ግንቦት 23,2016 ዓ. ም ይጀምራል!
ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
አሼን ሳየው የስጋ አባቴን ያየሁ ያህል ነው ደስ የሚለኝ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወደው የሱን ትምህርቶች በመከታተል ብቻ የማይታመኑ የሚመስሉ ለውጦችን በራሴ ላይ አምጥቻለው እግዚአብሔር ያክብርህ አሽዬ🥰🥰🥰
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
Ashe ማ መሆናችንን እንድናዉቅ ስላደረግከን እናመሰግናለን ❤
Woooow Des Yilal Inem Ye Ato Ashe Adinaqi Ena teketay Negn Ato Ashe Malet Yemiderachin Bereket New FETARI stegana moges yabizalet!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤ impact seminar yileyaliko
Ashe malet be kalat megelts yemaychil yebizuwech abat malet new እግዚአብሔር kezh belay tibebun ena ewketun yaterfirflh.thanks ashe I get and know my self by attending ur online training on RUclips special on the time when I was slept and I enjoy and happy on my life right now!
I really miss ashu
Tnx ❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏🙏 asha
አሼ ጠፋ ?
ማፈር ጀመረዉ ወይስ ኩራት ?
ere sewoch 500k enigba subscribe,share like adrgu pls pls ye bizu sewochn hewot yemikeyir timrt tagegalachu
i need this class guys physically
የኔቀን መቼ ይሆን እ/ር ይርዳኝ
@@Tewodros_Aman ቴዲ ልክ ብለሀል አመሠግናለሁ
@@rahelmamo-kw9dt🙏 keep winning ሪች
@@Tewodros_Aman ማሸነፍ ከባድነወ ራስን ሲሆን ቴዲ
@@rahelmamo-kw9dt አይከብድም፣ ግን ምቾት አይሰጥም : ምክንያቱም ከተማርነው፣ ከለመድነው፣ ስንሰማ ካደግነው፣ ከምናውቀው መንገድ... ሌላ መንገድ መርጠን መያዝ ለሀሳባችን አዲስ ስለሚሆንበት ይጎረብጣል። ብዙ ጊዜ ችግሮቻችን ሳይቀሩ ሳናውቀው ሱስ ሆነውብናል፣ ለዛ ነው ራሳችንን ከችግሮቻችን ላይ ማንሳትም የሚከብደን። ሲጀመር ማሸነፍ የሚቻለው ራስን ብቻ ነው። አንድ ማወቅ ያለብሽ ነገር ከጤናሽና ከደስታሽ የሚበልጥ ነገር በኣለም ላይ ሊኖርሽ እንደማይችል ነው፣ ሌሎች ሰዎች ያደረጉት ተኣምር የሚመስል ነገር ካንቺ የራቀ አይደለም። ሌሎች ለደስታቸውና ለጤናቸው ብለው ያደረጉትን ድል አንቺም ማድረግ ትችያለሽ። ልዩነት የለም
@@rahelmamo-kw9dt .
Don't get me wrong I love the guy (Mr.Ashenafi) but her testimony related to health issue is misleading .I mean with out consulting a doctor መድሀኒት ማቆም is gone create misconception .On the other hand, I am very happy to what happened in her life by the training
There is no single rule or truth to lead our lives. Consulting docs. is good but you know it when you listen to yourself. Giving up medication can also be the best decision if you are truly aligned with the answer your hear is seeking. So let's not make rules
Bedenb simaw banda adelem yakomkut 8wer amroye eyalamamedk neber, am pharmacict bro
Gn endamaychal neber makew, endemichil sak gn wesenku 🎉
@@kokobberihu8952 I heard it even if it is different from the thumbnail I got the point .But After ceasing the use of a long-term medication don't you think checkup is a must given that you are professional or does zis mean the medicine was prescribed for the case that never existed .I mean ማመን ከዛ trial and error ነው ነው???? btw even if this case is yours the method concerns me dats y.