🔴አስቸኳይ ነው‼️⚠️ከባሕታዊ መልእክት👉 ሄዳችሁ ተጠመቁ♦️ ሁሉም ሰው ጋር አድርሱ♦️ ተአምራዊው ዮርዳኖስ ጠበል በኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 май 2023
  • 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    ጸበሉ ልጅ እምቢ ላላቸው ሴቶች፣ በስኳር በካንሰር በደም ግፊት እና በተለያየ የመናፍስት አሰራር ለተያዙ ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ ሄዳችሁ እንደትጠመቁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲረግጡ የድርሻዎን ይወጡ፡፡
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    #rama #ramatube #orthodox
    Video creates by Rama Tube.
    © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited..
    All rights reserved to @tadewos23
    Copyright ©2022: ‪@tadewos23‬
    እጅግ ድንቅ የሆነ ሥፍራ ነው፡፡ ቤዛዊት ማርያም ገዳም፡፡ 1000449361052
    Bole Arabsa Cheri Washa Kidist Maryam (የንግድ ባንክ አካውንት )
    1000449361052

Комментарии • 301

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад +38

    አቤት የኛ ጌታ እረ በስቱ ባረከን እልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ክብር ለሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад +47

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ የሆንው መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው አመስግኑ እግዚአብሔርን

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Год назад +1

      Enamesegnalen!!

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እኛን ስደተኞን ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Год назад +64

    እኔ ግን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ፀቦል ቦታ ሄዴ መፀበል ማስቀደስ ሁሉ ነገር ይናፍቃል ለሀገራችን አብቅቶ ለደጇ ታብቃን እመ ብረሀን

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Год назад +2

      እግዚአብሔር ያብቃሽ

    • @user-hh9df8cf4r
      @user-hh9df8cf4r Год назад +1

      @@user-if3hn7xc1v አሜን አሜን አሜን

    • @ethiobelay1423
      @ethiobelay1423 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @tadewos23
      @tadewos23  Год назад +5

      🔴👉ጥንቃቄ‼ ቪዲዮውን ሳይመለከቱ በጭራሽ Comment አይስጡ.... አደራ አደራ አደራ👉 ruclips.net/video/0j3G_Kdhy2o/видео.html👉 በቪዲዮው ላይ ባሕታዊው አድርጉ ያሉትን ቅድመ ዝግጅቶች በመተግበር ከሰማይ ከተሰጠን በረከት እንካፈል፡፡ጸበሉ ልጅ እምቢ ላላቸው ሴቶች፣ በስኳር በካንሰር በደም ግፊት እና በተለያየ የመናፍስት አሰራር ለተያዙ ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ ሄዳችሁ እንደትጠመቁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲረግጡ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ ይህ ቅዱስ ቦታ በቦሌ አራብሳ የሚገኝ ሲሆን ቃጥላ ማርያም መታጠፊያ ጋር ስትደርሱ ከፊት ያለውን መንገድ ይዛቸው ኬላ እስከሚባለው ቦታ ከሄዳችሁ በኋላ ወደ ግራ መታጠፍ ይገባል፡፡ ከዚያን አቡየ ቤተክርስቲያን ጋር ስትደርሱ የመንገድ ታፔላው እራሱ ይመራችኋል፡፡ በራማ ቲዩብ በኩል የገዳማት መረጃዎችን ለማግኘት በ0928311773 ይደውሉ፡፡

    • @mekltalelegnmeki-lo4qr
      @mekltalelegnmeki-lo4qr Год назад +1

      ሁላችንም ነህ ግን እህቴ ባለችበት መበርታት አለብሽ መፂም መፀለይ የአምልኮ ስግደት ስገጂ ዝም ተብሎ አይደለም ክርስትና መኖር መህተብ አስረን ብቻ መሆን የለበትም

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Год назад +23

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዝላልም ትኑር ክብር ለእመቤታችን የሁንለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 Год назад +16

    የእመቤታችን ፍቅራ በረከቷ ይደርብን የአባቶቻችን አምለክ ይመሥገን ❤

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Год назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባታችን ሆይ ያምላክ እናት ማርያም ሆይ ❤ደስይብልሽ።

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Год назад +14

    ሄዱ ነገሩ አወሩ ለአለም ቸር ነወ መዳህንያለም አዳኝ ነወ የደንገል ልጀ ችሩ መዳህንያለም በእወንት እግዚያብሔር የመሰግን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Год назад +2

    አለም ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +10

    እውነትነው እግዚአብሔር ይችላል አምናለሁ ለሁሉም ተመሰገን ይህን ቅዱስ ቦታ ስለሰጠን ተመሰገነ😢😢😢 ፈጣሪ የታመሙት ይማርልን ለኛምበረከት ይድረሰን

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Год назад +3

    በእወንት ሰለማይንግር ሰጦታወ እግዚያብሔር የመሰግ በእወንት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደርጎ የፍጥርን አምላክ ሰሙ የተመሰግን የሁን ጥላቴ ሆይ ደስ አይብልክ በእወንት ለእናንተ የደርስ አምላክ ለእኛም የደርስለን 🥺🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад +2

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ተዋህዶ ልጅ መሆነ እጅግ በጣም ደሰ ይለኛል

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Год назад +8

    *ራማ ቲዩብ ሊቀ ልሳናት ዘማሪ ኢንጅነር ታዲዎስ በጣም ከልብ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም እናመሰግናለን ከቦታው በረከት እንድናገኝ ስላደረጉን*

    • @AysanewAmare
      @AysanewAmare 10 дней назад

      ቦታዉ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @zineyabresh2258
    @zineyabresh2258 Год назад +3

    እመብርሃን የጌታዬ እናት ለደጅሽ አብቂኝሀ 🥰🥰🙂አሜን አሜን አሜን

  • @lomiedesta5036
    @lomiedesta5036 Год назад +2

    የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል ተመስገን የኔ ጌታ

  • @user-hl6oi3iz6w
    @user-hl6oi3iz6w Год назад +2

    አቤት ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ።እልልልልልልልልል የት ነዉ ቦታዉ እኛንም ለመጠመቅ እመብዙሀን ታብቃን 21,እናቴ

  • @djkh6333
    @djkh6333 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን በረከታቹ ይደረን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад +3

    ለሉእል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ምህረቱን ቸርነቱን ፈውሱን ያብዛልን እንደአጥያታችን አይሆንብን የጌታ እናት ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад +6

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን አቤት የእርሱ ቸርነት 😢😢❤❤❤

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад +9

    እልልልልልልልልልል ልበል ኣገራችን አርኩስ መንፈስ በዝቶ ነበር ኣሁን በሁሉ ኣቅጣጫ እግዝኣብሄር ኋይሉ እየገለፀልን ነው ኣልልልልልልል በሉ የሰው ልጅ በሙሉ ኣምላካችን ምህረቱ ብዙ ነውና❤❤❤❤❤

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l Год назад

      እሜን እእእእእልልልልልልልል❤

    • @tadewos23
      @tadewos23  Год назад

      🔴ጥንቃቄ‼️ ቪዲዮውን ሳይመለከቱ በጭራሽ Comment አይስጡ አደራ አደራ አደራ‼️👉ruclips.net/video/0j3G_Kdhy2o/видео.html
      በቪዲዮው ላይ ባሕታዊው አድርጉ ያሉትን ቅድመ ዝግጅቶች በመተግበር ከሰማይ ከተሰጠን በረከት እንካፈል፡፡ጸበሉ ልጅ እምቢ ላላቸው ሴቶች፣ በስኳር በካንሰር በደም ግፊት እና በተለያየ የመናፍስት አሰራር ለተያዙ ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ ሄዳችሁ እንደትጠመቁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲረግጡ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ ይህ ቅዱስ ቦታ በቦሌ አራብሳ የሚገኝ ሲሆን ቃጥላ ማርያም መታጠፊያ ጋር ስትደርሱ ከፊት ያለውን መንገድ ይዛቸው ኬላ እስከሚባለው ቦታ ከሄዳችሁ በኋላ ወደ ግራ መታጠፍ ይገባል፡፡ ከዚያን አቡየ ቤተክርስቲያን ጋር ስትደርሱ የመንገድ ታፔላው እራሱ ይመራችኋል፡፡

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Год назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ ያደረከኝ
    አምላኬ ❤❤❤❤
    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤
    ተመስገን የኔ ጌታ መድኃኔዓለም ❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Год назад +9

    😢😢😢😢😢😢 አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @genet19
    @genet19 Год назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይኹን ይህንን ላደረገ ፈጣሪያችን ። ቤዛዊተ ማርያም የምትገኘዉ ቦሌ አራብሳ

  • @asfawferdawke
    @asfawferdawke Год назад +2

    amen እመቤታችን ለደጅሸ ያብቃን

  • @antenehalemayehu3574
    @antenehalemayehu3574 Год назад +2

    እግዝአብሔር ይመስገን። ቦታው በደምብ ኣውቀዋለው። ባለቤቴ ታማብኝ እጅና እግሯ በሰንሰለት ታስራ ነበር የምትውለው። ኣሁን ግን ባለ ሙሉ ጤና ሁናልኛለች። እጅግ ግሩም ገዳም ነው። ባህታዊው ኣባታችንም ግሩም ፀጋ ኣላቸው።
    ቦታው ቤዛዊተ ማርያምገዳም ቦሌ ኣራብሳ ነው።

    • @mekeds1195
      @mekeds1195 Год назад

      አድራሻው የት ነው ወንድሜ

    • @ephremtsegaye8310
      @ephremtsegaye8310 Год назад

      ቦታው የት ነው ግልፅ አርገህ ንገረኝ ባክህ ወንድሜ

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 Год назад +4

    ቅድስት ድንግል ማርያም ለቦታሽ አብቂኝ እናቴ እመቤቴ

  • @user-nh5mz7en9n
    @user-nh5mz7en9n Год назад +1

    Amen ...dejeshn enderegt selefekedshlgn weladite amlake keber mesgana lanchi yehun🙏❤❤❤

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እባክሺን ሃሳቤን ሁሉ አሳኪልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል በፀፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ሀና😭🙏

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 Год назад +2

    ለኔም ለደካመዋ ድግል ኣደራ ኣትተዪኝ እኔን ወለተ ፃዲቅን በፀሎታቺሁ ኣሥቡኝ ኣሚን❤❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይደርብን💚💛❤️አሜን ለእኛ ለአጢያተኞች ለሚሰጠን ምኽረት አሜን አሜን አሜን

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Год назад +1

    እልልልልል ክብር ለእናትና ልጁ ይሁን እናቴ እመቤቴ እስኪ እኔን ባሪያሽንም ከዚህ ካለሁበት ጭንቀት ገላግይኝ ለደጅሽም አብቂኝ ወላላይቱ አይጠና ሆዱ የአምላክ እናት እመቤት እባክሽ የልመናዬን ቃል ስሚኝ😢😢

    • @titiasres1004
      @titiasres1004 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን❤❤ በረከታችሁ ይደርብን የሚገርምነዉ ለደጁ ያብቃን❤

  • @BadBreaking-dc3hs
    @BadBreaking-dc3hs Год назад +2

    እልልልልልልልልልልል የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tm2wo5jg5z
    @user-tm2wo5jg5z Год назад +3

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ በያለንበት ይደርብን አይለየን ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእግዚአብሔር ስሙ ይከበር ይመስገን እኛንም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 Год назад +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ከፍ ብላ ትኖራለች ተመስገን

  • @ikkmii
    @ikkmii 6 месяцев назад +1

    ቤዛዊት ማርያም❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብርክትወት ይደርብን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ayelufesha2501
    @ayelufesha2501 Год назад +2

    እመቤታችን ለደጆ ታብቃን😢😢😢😢😢

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እጹብ ድንቅነክ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገንንን እፁብ ድንቅ ነው👌✍️👍👍🕊🕊🕊🌿🌻🌹💚💛❤️

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 Год назад +1

    Amen amen Emebetachen lehulcenm tedteselen amen amen amen

  • @ameenaameena49
    @ameenaameena49 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር በቦታው ያበቃን

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለደጃ ያብቃን

  • @doracell6252
    @doracell6252 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላድተአምላክ ክብርምስጋና ይግባት

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን

  • @girmamoges4431
    @girmamoges4431 6 месяцев назад

    እ/"ር ይመስገን

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅዋ ታብቃን

  • @maryamjordan111
    @maryamjordan111 3 месяца назад

    ክብር. ለድግል. ማርያም. ይሁን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke 9 месяцев назад

    Thanks God

  • @ida939
    @ida939 Год назад

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው እኮ ኦርቶዶክስ መሆን

  • @LubalammaShuguxe
    @LubalammaShuguxe 2 дня назад

    ሃገረ እግዚአብሔር ቅድስት ኢትዮጵያ!!!!!!!!!!!!

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 Год назад +2

    Amen amen 🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад

    ፈጣሪየ ፈዉሰኝ አጥያተኛ ነኝ በነፍስ በስጋ እስረኛ ከእነቤተሰቤ ግን ተመስገን አምላኬ ታድነኛለህ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +1

    በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲😭😭😭✝️

  • @user-qe6ub1wt4i
    @user-qe6ub1wt4i Год назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን ፈቃር ኣምላኽና ኣብዚ ሕማቅ ናይ ክሕደት ግዜ ዘይተፈለየና ክብሪ ይኹኖ ወዲ ድንግል ማርያም

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd Год назад

    እግዚአብሔርፈቅዶለደጁአያብቃኝእሰክመጣምህረትታድርግልኝ

  • @christiandixon5045
    @christiandixon5045 Год назад +4

    Amen amen amen ❤❤

  • @meskeremwoldearegay584
    @meskeremwoldearegay584 Год назад +2

    ጌታ ክብር ይግባው🙏

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Год назад +2

    I went back home after 20yrs and went several stebel for 3month including katela, salehu Giorgis...but not this place 😢😢😢 Egziabeher yefekedelegn

    • @AlemneshBeyene
      @AlemneshBeyene Год назад

      Egziabher yifqediln lehulachin enkuan beselam lemegibat abeqah or abeqash

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @emebetkifle1819
    @emebetkifle1819 Год назад

    Adrshawen tfelyn Egzabher ymsgen emamelk embety maren ena ended 🙏🙏🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Год назад +1

    እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃን

  • @welidzerneh4518
    @welidzerneh4518 Год назад

    Egziabher yikiber!!!

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Год назад

    Mariam enatie eskemimet be mado titebey amen 🙏🙏🙏

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 Год назад +1

    እግዚአብሔርስራዉድንቅነዉተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-yx7xv6yl5o
    @user-yx7xv6yl5o Год назад +1

    ተመስገን ክብር ለእመቤታቾን!!!

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl Год назад

    ደስ ስል እውነት እኞ ኦርትዶክያን ተመርጠን እኔ ሁለም ይገርመኞል ግን ለምን አይታያቸሁም እንዴ እውነቱ እካ ሁልም እየታየ ነው❤❤❤

  • @user-eh2ss9qm8u
    @user-eh2ss9qm8u Год назад

    Amen

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 Год назад

    እግዝአብሄር ይመስገን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Год назад +2

    Nay Abotatna bereket Ayfelyena Amen 🙏

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Год назад

    ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏

  • @negesetadele8651
    @negesetadele8651 Год назад +1

    እመብርሓን ትመስገን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Год назад

    Amen amen amen

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Год назад

    አምላኪ ላሀገራቺን አብቅቱን
    ቶን ገዲማትን ለማየት ያብቃን😢

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 Год назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታቹ አይለየን።

  • @wetetewetete-th8jh
    @wetetewetete-th8jh Год назад

    Egzaber yimesgen lenga geta yemisanew yelem yedingil mariyam lijii🙏🙏🙏yihe sebel lenem yasfeligengan betam new yemanesrengi besew hager😢

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад +2

    እግዚአብሔር፣ለደጁ፣ያብቃን

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Год назад

    ለበረከታ ያብቃን

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልሕሕሕ

  • @eliasgetaneheteddytewabech1102

    Yete nwe aderashawe❤❤❤

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 Год назад

    Amen ❤

  • @berhan480
    @berhan480 Год назад

    Egezabehere yemesegn 🙏🙏🙏

  • @SerawTigest-mx7bn
    @SerawTigest-mx7bn Год назад +2

    ቦታውየትነው ንገሩኘ በማሪያም

  • @tsehaygetachew4531
    @tsehaygetachew4531 Год назад

    ተመስገን

  • @MesfinEthiopian
    @MesfinEthiopian 5 месяцев назад

    ራማ ዎች አድራሻ የምንጠይቅበት ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Год назад

    ኣየ መታደል እኛ ስደተኞችስ 😢

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Год назад

    Temesegennnnn ❤❤❤❤❤❤

  • @haimihaimi6841
    @haimihaimi6841 Год назад

    አልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +2

    አሜን፫ ብርክትውት ይደርብን

  • @meselech4422
    @meselech4422 Год назад

    እልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Год назад

    አሜን አማን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-zy2gv1kh2b
    @user-zy2gv1kh2b Год назад

    Ameeeeeeèn

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 14 дней назад

    Yaha medeya eraso egezabehare yamaratachewo nachewo tabarako

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 Год назад

    Ezeabher yimesgen

  • @AbiMaze
    @AbiMaze 18 дней назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Год назад +1

    Egziyhberh yemesegen

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Год назад

    ፈጣሪ ለደጅ ያብቃን