Uncle Mick still got it😉Congratulations for having the courage to train and step into the ring with that young man . Enjoy your 20 million or whatever you earned👏🏽
Alemneh wase, please refrain from letting Serawit Fikre to appear and advertise on your priceless youtube channel, because this pro woyane journalist/artist reminds us of the sad history he and his significant others contributed for the falling and collapsing of ethiopian education quality and standard
በዚህ እድሜው መጋጠሙ በራሱ ጀግና ነው የምር
ታይሰን እጅግ የሚደነቅ የምንግዜም ጀግና ነው!
አለምነህ አንተ ግን ስፖርት ስራ አመጋገብህን አስተካክለህ ውፍረትህን ቀንስ እረጅም እድሜ እንዲኖርህ ጢነኛ መሆን አለብህ እኛም እንፈልግሀለን
I really appreciate Tyson ,by the age of 58 he can defend himself and have got$20 million 👏👏👏❤️❤️
Uncle Mick still got it😉Congratulations for having the courage to train and step into the ring with that young man . Enjoy your 20 million or whatever you earned👏🏽
መንጌ ያለንን ረሳቹ እንዴ ጎበዝ?ሰውም ሊሚት አለው።……..!ይህን ቃል ከመንጌ ትጠብቃለህ? ታይሰንም በቃው ሰው ነው። መጨረሻውን ያሳምርለት።
Betam betikikil
በነገራችን ላይ አለምዬ poal እና ታይሠን በጣም ወዳጆች ናቸው poal እንዲያው ቅርብ ጊዜ ከ ufc ተጫዋቾች ጋር ተጋጥሞ ነበር የጨዋታው አላማ ሠዎችን አዝናንቶ ለነሱ ገቢ ለማስገኘት ነው አሀን አሁን አለም ላይ እንዲ አይነት ያሉ ሠዎችን እያወዳደሩ ተጠቃሚ እያረጉዋቸው ነው
አለም በጣም ነው የምወድህ በርታልን
አለምነህ ለካ እንደዚም ትቀልዳለህ አቦ ይመችህ ቀልድም ትችላለህ ጓደኛህ ግን ታይሰን ላይ ሊቀልድ ይሞክራል አረፈህ ከአለም ጎን ሁን አትቀባጥር አለምዬ በጣም ነው የማከብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እኔ ግን ምን አናደደኝ ባለማሸነፉ😔 ግን ለምን አላሸነፈም!? ባልተወዳደር ኖሮ :
20 million
አለምነህ እባክህ ጋዜጠኛ ብርቱካንን ሀረጋዊን አንድ ቀን አቅርብልን ድምጿን በጣም ነው የምወድላት
"ራስ ቅሉ ሲደበደብ ነው የኖረው" 😂😂😂በመጨረሻ ማገናዘብ የተሳነው ፣ ፉዞ ሆኖ ተገኘ...😅
እውነተኛ ብረት የሆነ ሰው ነው mike 🤔👍👍👍
በ58.. አመትህ.. ዱላ.. ነው.. ሞትይዘው.. ከውጤት.. በኋላ.. በ.. ለዛና.. ሞዛዛ.. ፕሮግራም..ዘገባው.. የሱን.. ክብር.. ይነካል.. ደሞ20million ነው.. ለማንኛውም.. .መ ጦሪያውን.. አግኝቷል🌹
ለልጆቹ በቂ እራት መግዛቱ የመልካም አባትነት መለያነት ነው😅😅😅😅😅😅😅
There is Sound interruption on every Saturday of your program
ታይሰን አለም በታሪኳ አይታ የማታውቀው እጅግ ሃይለኛው እና አስፈሪው ቡጢኛ ነው ከምንም ተነስቶ ለ20 ዓመታት ሪንጉን ያስከረ ጀግና ነው አለምነህ በጣም ታሳፍራለህ ፌስቡክ ላይ የፃፍከው ፖስት ከአንተ የሚጠበቅ አይደለም ወረድክ
ይህ ያምራል ❤❤❤❤
Looooooooooooool. alem you make my day. love this show.
Wow Almneh big respect for your artistic expression at intro
ውይ ከአለምነህ ጋር የምትወያየው ልጅ ግን እረ ተረጋጋ አለምነህን አላናግር አልከው ሀሳቡን መቋጨት አልቻለም ምላሱ ላይ እኮ ነው የምትቆመው።
አለም ሳንሱር አሁንም አለ እንዴ ድምፃችሁ ተቆራርጧል😅😅😅
አይ አለምነህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለው🎉
Alemnah mecham migerm Talent nw yelah
Tyson ❤️🙏👍🇪🇷
አለምዬ ልጁ ጋጠወት ሆኖ ሳይሆን ውድድሩ በጣም ቱክረት እንዲያገኝ ተብሎ ነው ካየህ ታይሠን እኮ በጥፊ መቶታል ይህ ውድድሩ እንዲያገኝ ያረገዋል ይህ በአወዳዳሪዎቹ የተሠጣቸው ድርሠት ነው አይመስልክም
Mik በዚህ እድሜ እንደዚህ መጫወቱ አሸናፊ ነው ብየ ነው የማምነው
He is not that much in bad economic situations.... he is running different business Tyson runch, Tyson merchandise...
Bro እድሜው እኮ 60 በለው እኛ ሀገር ዱላ የያዘ ሺማግሌ እኮ ነዉ
Ay Alemineh, silene teraw sew erasu bitawera bante mikinyat tarike yamral. minm bitawera yamiribihal edime ena tena yistih wendim!!🙏🏽
እድሜ ዘልዛላ ሆኖበት ቶሎ ቢገላግለኝ ብሎ ቢሆን እንጂ የገባው ታይሰን መደንዘዙን ከእንቅስቃሴው ማየት ይቻላል
Papa ሚገርም ኣገላለጽ almnh 😊
እውነቱን ለመናገር የታይሰን ተጋጣሚ ባለጌ እና ፈሪ ነው
ምላሱን በመጎልጎል የሚያሳየው እና ፍርሃቱን በንቀት የሚገልፅ ስነ መግባር የጎደለው ነው
ድምፁ ለምን ይቆራረጣል?
ድም ድም😅 አልክ አለም ቀምሰህዋል እንዴ😂😂😂
Mike Tyson is life time legend ❤️
እባካችሁ ጎግል ላይ ተመልከቱ እርሻ ያለው ሀብታም ነው
😅😅😅😅 አለም ዛሬ ቀለድህ
🤣🤣🤣🤣🤣አጀማመርህ ዓለም ገዳይ ነዉ 😂😂😂
ቆሌ? ዛሬም በሃገራችን አለ እንደ?
እባካችሁ ድምጻችሁ ይቆራረጣል ብታስተካክሉት
በጣም ብዙ ግዜ ነው በዚህ ዙሪያ አስተያየት የሰጠሁት።በጣም ይሰለቻል።እኑሱ ራሳቸው በዚህ ከቀጠሉ የማይክ ታይሰን እጣነው ሚደርሳቸው ማን እዚህ እየመጣ ይዝጋል።
በዚህ ዝግጅት ሁሌ የድምፅ ጥራት ችግር አለ 😢
Alem Yene gegna
አሮጊ ማኪና ከጋራጅ ለማዎጣት ነው i can't 😭😂
አለምነህ አለምነህ አለምነህ
ማይክ ታይሰን ዘዴኛ ነው ።
ቴኳንዶስ ስፖርት ነው?😂
Good morning I’m waiting for you Alemye
በመጀመሪያም በ Netflix የታየው እኰ ፊልም ስለሆነ ነው፣ ይኼ የሚያሳየው እኰ አሜሪካኖች እንዴት የአለምን ህዝብ እንደሚቀልዱበት ነው፣ የአሜሪካም የፕሪዝዳት ምርጫም እንደዚሁ ነው ሰውን የሚያሞኙት
Fixed math ነው ብራዘር ጨዋታው የገንዘብ ነው ቀድሜ ተናግሬ ነበር ::
Oh My God😂😂😂😂
Tayson 20'M Jake Paul 40'M
ነው 😊
የዋዜ ልጅ ስለትህ አልሰመረም ምክንያቱም ፀሎትህ ፍቅርን ሳይሆን በቡጢ ለሚደባደብ ነበርና:: ከንቱ ፀሎት!
It’s crazy for me how boxing is game 😢
በቀጣይ እኔን ከመረጣችሁኝ የቦክስ ስፖርት ከስፖርት ዝርዝር ይወገዳል😂
አለምሻ አንተብቻ እኮነህ ሁሌ አዲስ የማትደክም የማትሰለሽ ብሎም የማትጠገብ ሰዉ ነህ ታሰን እንዳተ መስሎህ ነዉ እሱ እኮ ቆየ ከጐፈነነ።
It was a fixed match.
አለም ጰመጨረሻጰላይጰእኮ ለሰልጤኙ. አሰልጣኙ. ቆሞ. አሰነዛዘር. እያሰተሠማረው. ነው. የሚመሰለው. ቆመመ. እኮ. ለመሆኑ መጨረሻ. የጨዋታው. ማለቂያ. ደወል ነው. የገላገለው. ተጋጣሚው. በቃህ. ብሎት. ነው. አጎብሶ. በቃህ. ብሎ ሲሸኘው. ነበር
ታይሰን በዚህ ዕድሜው ዱላ ሲያምረው በቦክስ ማደግ አህምሮን እንደሚያደነድን ያሳየናል
You are wrong he live Rose Ranch house very expensive house and he own a biggest dispensary called Cookies. So please 🙏 . From last vages
ቡጢ ስፖርት አደለም እንደኔ!
air phone/ ስፒከራችሁ ችግር አለበት! ይቆራረጣል!
አለምዬ 20ሚ. ዶላር ነው ለታይሰን የተከፈለው በአንፃሩ በላንጣው አንተ እንዳልከው ወጠጤው 40ሚ. ዶላር አፍሰዋል። አስር ሚ. በዘገባው ላይ ቀንሰህ ያቀረብከው ለምን ይሆን? ላንቲካ ምን ማለት ነው አለምዬ
Actually it was scripted. Just to help Iron Mick financially. 😉
Alemneh wase, please refrain from letting Serawit Fikre to appear and advertise on your priceless youtube channel, because this pro woyane journalist/artist reminds us of the sad history he and his significant others contributed for the falling and collapsing of ethiopian education quality and standard
Mike Tyson has an estimated net worth of $10 million,
ጨዋታው ያእቆብ ነው
አለም አንተማ ቦክስ ሳትቀምስ አትቀርም 😂
ስለ ሀገራችን ብታስቡ አይሻልም
😂😂
ያለ እውቀት መለፍለፍ አይከብድም ...?
ከማውራታችሁ በፊት አጣሩ ታይሰን የሚኖረው በ2.5 ሚሊዮን ደላር የሚገመት ፓላስ ውስጥ ነው [በ Las Vegas Nevada city ] ውስጥ ነው እንጂ ኮንዶሚንየም ውስጥ አይደለም ይሄን ያህል አታራክሱት!
ደግመህ ስማው bro
Please fix your internet thanks.
ትል የለኝም እንዳትል
Tyson is finished, Alemneh, what happened in France political parties
ኢሳያስ እንቅልፍ ነሳኸው የግዱ ነው እ እ እ ሚለው 😅😅😅
Voice is not clear
Tiyson $20 m
Paul. $40 m angentowal
አረ ድምጹን ተበላሸ
አለምነህ ታይሰን ያገኘው $20 ሚልዮን ሲሆን አሽናፊው ደግሞ $40ሚልዬን ተሸልሟል።
አለምነህ ታይሰን የሰነዘረው ባጠገብህ ቢያልፍ በአስር ባልዲ ውሃ አትነቃም
😂😂😂😂
ታምራት አቆምክን አደንቃለሁ
አረ ድምፅ ይቆራረጣል
15ሚሊዮን ወስዶ ተሸነፈ ይባላል አረ ደግሞ ይጫወት በዛ ላይ በዚ እድሜው ታይሰን የምን ጊዜ አሸናፊ ነሕ
የጋዘጠኝነት ሙያችሁን እንዲያጠራጥረኝ ነው ያደረጋችሁን አሳፋሪዎች ናቹህ ! ታይሰን ከእናንተ የተሻለ አስተሳሰብ አለው
Iran leader what happened today? Check the news
የዩቲበር ቧልተኛ😂
No video terat alem
Anteko yeraken bamerka mededebe tkekekele new blhi yane geze yezrebeke nehu kanete yebalefew weshet taisen ewnter dagemegn akemawalech
Jontra Volta new wondema
ወንድምህ ኔታንያሁ ዋራንት ወጣበት . አለምነህ ዋሤ . ሃሁን ብምን አማርኛ አሥተካክለህበት እንድምታወራው . የናዛ የህጻናት ግፍ
34:25 the badest ይባላል እንዴ አለምነህ?
ይባላል informally.
Weregna ahude nehu
አለም ዛሬ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😅😂😂😂😂😂😂😂
Ante beyrsalem menwor fethi aydel ymtahuew
HI ALEM. YOUR VOICES WERE INTERRUPTED AND I CAN'T HEAR IT
ማይክ ታይሰን ተሸውደዋል ዕዳ ካለበት ለምን Elon musk ቢለነሩን ብጋጠም ኑሮ ለአንደ እና ለመጨረሻ ዕዳውን ከፍሎ በነፃነት ተንደላቅቆ ይኖር ነበር😂
Blunt pain
ነጭ ለባሿ የአለምነህ ሴት ውሻ ነች። አዳናቂ ነገር ነሽ!!
He is the owner and manager of ''Kumneger" Megazine. Don’t underestimate individuals.
ተንደር ቦልት አቤት ማጣፈጫዎችህ ይገርማሉ ግን የ15 ሚሊዮን በቆሎ ምን ዓይነት ይሆን ?
በወርቅ የተቀባ