የተቀበረዉ ምዕራፍ 2 ክፍል 45/Yetekeberew Season 2 EP 45

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 406

  • @retareta8675
    @retareta8675 6 лет назад +133

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ፍቅርነውጎጃም
    @ፍቅርነውጎጃም 6 лет назад +53

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬችበሙሉ በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 лет назад +30

    በመላው አለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን አሜን !

  • @hffggg8942
    @hffggg8942 6 лет назад +278

    ሀገር ልገባ ሁለት ቀን ቀረኝ ማሮችዬ እስኪ መልካም መንገድ በሉኝ

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 6 лет назад +75

    3ኛ ነኝ ስወዳቹሁ ላይክ ግጩኝ ጥቅሙ ልወቀው ጠይቄ አላውቅም ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማቹሁ ይብዛ በያላችሁበት ስደት በቃ ብሎን ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስላማን ይስፍን ዘረኝነት ይብቃን አንድ እንሁን ባሀይማኖት በቢሄር መናቁሩ ትተን እደ ድራችን በፍቅር እኑንር እደ ድራችን ቅን እንህምሁን ባይ ነኝ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 6 лет назад +31

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በ2011 የመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ የተቀበረው እናመሠግናለን

  • @ቲጂየፍቅርናት
    @ቲጂየፍቅርናት 6 лет назад +36

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንካን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሰን መልካም በአል ክርስቶስ በቸርነት ሰላም ላገራችን ያውርድልን ተናፍቂዎች እንካን መጣችሑ ስንጠብቃችሑ ነበር ኮሜንቶች ግን ሳታዩት ነው ምኮምቱት እረ ተው ካካካካካካ ያገሬ ልጆች እወዳችሗለሑ

  • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
    @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад +17

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አረሳችሁ 💚❤💛

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ክርስቲያን የተቀበረው ተለቋል ሰብሰብ ብለን እንመልከት ጓደኞቼ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +49

    ፓፓ ውስጤ ነክ😉 ክርስቲያኖች መልካም በዓል ይሁንላችሁ😍

  • @ኤልሻዳይነውእግዚአብሔርእ

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሃገርም በስደትም ያላችሁ እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!!!

  • @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ

    እናመሰግናለን ፈጣሬሆይ ዘረኛ ሰው ከምድረገፅ ያጥፋልን በሉ ዘመዶች

  • @hnahan1379
    @hnahan1379 6 лет назад +23

    አረ አሥታርቃቸውና ሶሥና ናፍቃችሁኛል እሢኪ እደኔ የናፈቋችሁ ላይክ ግጩኚ

  • @rahel16tariku7
    @rahel16tariku7 6 лет назад +11

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እ/ግር ኢትዮጺያን ይባርክ♥

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 4 года назад

      ቃልታስጠላለችሀሀሀሀሀ

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 6 лет назад +9

    መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን .አስቀል ነው የሚያፀናን መስቀል ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም

  • @ልኑርለሚወደኝ-ዸ8ለ
    @ልኑርለሚወደኝ-ዸ8ለ 6 лет назад +5

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለመስቀል ባዓል በሰላም አደርሳችሁ #አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን መላካም ባዓል ይሁንላችሁ ባገርም ውስጥ ያላችሁ በስደትም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ። መላካም በዓል

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 лет назад +16

    ሰአት ማክበር ብሎ አልፈጠራላችሁም እረ ከሰንሰለት ተማሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለመስቀል በእል አደረሳችሁ መስቀል ሀይላች ነው

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ይህንዲራማ አቆርጨዉ ነበር ደብሮኝአሁን ግን ጀመርኩትሺዉት ስወዲሺ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ💒💒💓💓💝💝

  • @etsehiwoteabau5281
    @etsehiwoteabau5281 6 лет назад +8

    እንኳን አደረሰን ለብርሀን መስቀሉ ግን በጣም ናፈቀችኝ #ሸዊት ከበደ

  • @marihamtube-9588
    @marihamtube-9588 6 лет назад +5

    የኪዳነምህረት ወዳጆች ለሆናቹ ብቻ! ይህን ቻናል እንዲመለከቱ ጋብዘኖታል- ኪዳነምህረት tube
    (የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር እና ስብከቶችን ይመልከቱ ከወደዱት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ያድርጉ!)
    ruclips.net/channel/UCPI4CpjpKcbJaeajVGCexTQ
    💚💛💓 እግዚእያብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!💚💛💓

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ

    የተቀበረው ሳይወጣ 2011 ገባ መቸ ነው የተቀበረውን የምታገኙት የምታሳውቁን ?
    መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን
    ኢትዮጵያችን ሰላም ያድርግልን አሜን

    • @መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ
      @መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ 6 лет назад +1

      የግዜ እንጂ የሠው ጀግና የለውም
      ኮሜት አብቤ ስቄ አላውቅም ነበር
      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
      የምር መች ነው እሚወጣው የተቀበርው

    • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
      @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 6 лет назад

      @@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ እንጠብቅ እስኪ
      በመጓጓት ሰውነታችን አለቀ እኮ ሆ ሆ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 6 лет назад +15

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ነገ የታናሽ የወንድሜ ልደት ነው h b d በሉኝ

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 6 лет назад

      መልካም ልደት

    • @Werwer-es8um
      @Werwer-es8um 6 лет назад

      ምንልሄድነዉ ልሄድነዉ ትላላችሁ ጥርግበሉ

  • @nawafpolat885
    @nawafpolat885 6 лет назад +31

    ከ15ቀን በኋላ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      በሰላም ግቢ መልካም ጉዞ እኔም ተከታይሽ ነኝ 12 ወር ልገባ ነው

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      @@ያሙቀለበልቁሉብሰቢትቀልቢ
      ማማዬ እኔ ድባይ ነኝ እኔም በእስር ቤት በኩል ነው ምሄደው የተሰጠው እድል ብጠቀምበትም መውጣት አልቻልኩም ዞሮ 12 ወር ድረስ ይሄ 2 ወር መስረታ ግድ ሆኖብኝ ነው በጣም ሲበዛ ሰለቸኝ ስደት

    • @yeroonkankee3112
      @yeroonkankee3112 6 лет назад

      melekam guzo yi hunilsh

    • @nawafpolat885
      @nawafpolat885 6 лет назад

      አሚን

    • @nawafpolat885
      @nawafpolat885 6 лет назад

      @@lehowlumegizaalew1703 አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ፈጣሪ ሶብሩን ይስጥሽ ማማየ

  • @ፍቅርተየድንግልማርያ-ሸ9ሠ

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። አደረሰን መልካም የመስቀል በአል ይሁንልን።#አሜን🤲✝💒♥️

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 6 лет назад +3

    welcome
    የተቀበረው
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
    እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ

    እኔን የሚገርመኝ ድራማውነ አይታችሁ ድራመውነ በተመለከተ ነው እንጂ ኮመንት የምትሰጡት የየግል ወሬ የምታወሩበት ቦተ ነው ግነ ግን ታዝነናነናለቹ
    በተረፈ ድረራመው አሪፍ ነው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    የባቫ እናት እናቴን መሠለችኝ ኡፍ እዴት እደናፈቀችኝ

  • @belayshow3294
    @belayshow3294 6 лет назад +23

    እኔ ስግምት የተቀበረው ከተገኘ ስደት እሚቀር ይመስለኛል አይመስላችሁም
    ክክክክ

  • @selamethiokitchen926
    @selamethiokitchen926 6 лет назад +2

    የተቀበርዉ ድራማ ቤተሰቦች subscribe አድርጉኝ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 лет назад +19

    የተቀበረው ምን ይሆን የምታቁ ሹክ በሉኝ ውዶች

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    የምውድው ድራማ ነው እንኮን #አድርሳችሁ የተዋህዱ #ልጆዎች #መልካም በአል ክመዳሜ ኩሽና ነኝ አላሳዝንም ?

  • @ሊናቆንጆ
    @ሊናቆንጆ 6 лет назад +12

    ቃል ተብየዋ ግን ገፀ ባህሪዎቿ ሁሉ ባለጌ ዘላን ነው ኤጭ

    • @aaj7166
      @aaj7166 6 лет назад

      Esewa atamer alabasewa ayamer

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 лет назад +4

    😢የፓፓየ እናት አስለቀሽኝ😢 ልጅ ለእናቱ ሁልጊዜም ጌጥ ነው

  • @ለአላህብለንእንዋደድ

    እጭ ፍቅርን በገንዘብ መቀየር ሲያስጠለላ የቃልን ካራክተር ጠላኋት

  • @mama.africaentertainment1683
    @mama.africaentertainment1683 6 лет назад +4

    Egzabher Ethiopian ybarkat🇪🇹🙏

  • @mwelyewa2425
    @mwelyewa2425 6 лет назад

    Well yetekebrew gudgoche zare ledte New Enkun tewldeshe blug sewedachu❤

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 6 лет назад +2

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @tube8305
    @tube8305 6 лет назад +5

    ኢትዮጵያችን ሰላም ትሁንልን !

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад +1

    መሳጭ ድራማ ነው ለኔ ስወዳችሁ ውይ ፋያ መሸመጠጥ ስትችልበት

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 6 лет назад +6

    ፓፓዬ አይዞህ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    እኳን አደረሣቹ ያሀገሬ ሰዎች እረ ሄኖክ ወድም ሊያገኘ ነው ያቺ ነጭ መኪና ታሪክ አላት ግን ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ መልካም የመስቀል በኣል ያርግልን

  • @fandiyefandiye4576
    @fandiyefandiye4576 6 лет назад +3

    ቃል ግን በሁም ቦታ ማስመስልና ውሽት ነው እንደ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 лет назад +2

    አስታርቃቸው ናፍቆኛል

  • @tube-ul5ek
    @tube-ul5ek 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቴዎዲሮስ ና አስታርቃቸው ናውቀውኛል የጋሼ ልጆችን ረስቻቸው እኮ አንዱን ሳይ ትዝ አሉኝ

  • @hanayemariyamlijhanayemari1355
    @hanayemariyamlijhanayemari1355 6 лет назад

    ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከተዮች በሙሉ እንኳን ለብረሃና መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ አደረስን አሜን መልካም ባአል ይሁንላችሁ ውድ የሀገር ልጆች

  • @ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
    @ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 лет назад +11

    Well come የተቀበረው ውድ ኢትዮ ልጆች እካን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ አደረሰን ሃገራችንን ሰላምምምምምም ያርግልን

  • @saraibro9679
    @saraibro9679 6 лет назад

    የተቀበርው እንኮን ደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኮን ለመስቀል በአል አደርሳችሁ .እናቴ የተወለደችበት ቀን ስለሁነ ደግሞ ደስ ይለኛል ይጠውል ኡምርሀ ኡሚ ሀቢ በርዝ ደይ ማሚ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 6 лет назад +16

    ቃል አንገቷ የእባብ ልብስ ይመስላል አለባበሷ አስዳቢ እራቁታም

    • @halimamohammed5288
      @halimamohammed5288 6 лет назад

      ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ክክክክክ

    • @Habesha
      @Habesha 6 лет назад

      አንቺ ርራሲች አባብ ነሽ። you are aniciant as your long ass name.

  • @mitaaster2462
    @mitaaster2462 6 лет назад +8

    ወይኔ ሽምጠጣ ፋያ

  • @ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ
    @ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ 6 лет назад +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል ባአል በሰላም አደረሳቹሁ

  • @ያስሚናያረህማንባሪያ

    ያድሱ ነብዩ አድናቂ ነኝ♥

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 6 лет назад

    በሰላም።ግቢ ሀገርሽ እህታችን እንኳን። ለዚህ አበቃሽ

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 6 лет назад +3

    ውይ ፓፓ ተብየው አለ እዴ ተርፈህ ለዚህ በቃህ😃😃😃😃😃😆😆😆😜😜😜😜😜

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን
    ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር

    እንካን ደህና መጣችው መቼ ነው የተቀበረው የሚወጣው የኔሰ ድህነት የሚላቀቀው

  • @اللهرييالإسلامديني

    ያድሱ ነብዩ አድናቂነኝ ክክክክ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 лет назад

    Ikuan beselam metachu isk betselotachewu Ethiopian asibu malikam yemesikeli beal ⛪🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 6 лет назад

    በርቱልኝ የማከብራችሁ የተቀበረው ድራማ ክሩዎች። እንደሁልጊዜው ዛሬም ምርጦቼ ናችሁ።

  • @sinteeoromiyaalij4070
    @sinteeoromiyaalij4070 6 лет назад +5

    Welcome yene wudoche

  • @firaolmuhidden2193
    @firaolmuhidden2193 6 лет назад +5

    Ebakachu like gechugn

  • @ሜላፍመሀመድኑር
    @ሜላፍመሀመድኑር 6 лет назад +12

    ቃል የምትባለው ሌባ ሴት ናት ....ሀሀሀሀሀ

  • @ያንተልሁንናበስምህል-ፈ3ኸ

    እኔ ግን ኮሜንት ማንበብ እንጂላይክ አርኩኝ አማረኝ አረገዝኩ ምናምን ብየ አላውቅም

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 лет назад +12

    ዋውው የተቀበረው ቀኑን ሙሉ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @bezabeza7832
    @bezabeza7832 6 лет назад

    እንኳን ለብርሃን መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @ሮዲወለየዋመርሳ
    @ሮዲወለየዋመርሳ 6 лет назад +9

    well oll maroch ❤ yetewahdo lejoch melkam yemeskel wezema yhunlen thinks hihi 💒❤🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯💨💨

  • @masarasyarasya4576
    @masarasyarasya4576 6 лет назад +1

    ናፍቃችዉኝ ልሙት 1ወርነዉ የመሠለኝ ስወዳችዉ

  • @ሰላምሰላም-የ6ዸ
    @ሰላምሰላም-የ6ዸ 6 лет назад

    ለመለው የኦርቶዶክስ። እምነት ተከታዩች። እንኮን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ። የመቤታችን በረከት ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን። ዘመኑ የሰላም የፍቅር ይሁንልን አሜንንንን። መልካም በአል

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል

    እንደ ቃል አስመሳይና ተንኮለኛ ሰው የሌለበት ፊልም ጠቁሙኝ ሁሉም በማስመሰልና በተንኮል የተሞላ ነው ኡፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍ

  • @maronmisikir4872
    @maronmisikir4872 6 лет назад

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 6 лет назад +1

    እኛ እኳ እዚህ ያመጣንኸ ናፍቀኸን ወይም ወደንህ አይደለም 😂😂😂

  • @retareta8675
    @retareta8675 6 лет назад +1

    እንኳን መጣችሁ ማሮች

  • @burukmulualem7598
    @burukmulualem7598 6 лет назад +5

    Well come

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 6 лет назад +1

    😍😍😍የተቀበረው እናመሰግናለን

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት

    አይ የሚሊዮን ጓደኛ ከሀዲነውበጣም ኤጭ

  • @tsiwenethiopiawit5039
    @tsiwenethiopiawit5039 6 лет назад

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም አሉ ክክ አይ ለሴት ሲል ሊፈርም ነው ክክክ😍😘😘በርቱ ሁላችሁም ውድድድ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад

    ውው ምርጥ ፊልም ነው

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 6 лет назад

    ትላንት የት ነበራችሁ ስጠብቃችሁ አድሬ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሰምረዳግም
    @ሰምረዳግም 6 лет назад

    ኸረ ነብዩ የደብል ፌሱ ነገር መጨረሻው ናፈቀኝ!!!አቤት እውነትም ደሊላ ስታስጠላ ወደ ገደል ልከተው ነው ከዲህ አይነት ጓደኛ ይሰውረን ወዳጁ መስለው ለብር ብለው ጉርጓድ እየቆፈሩልት ነው አይ ሚሊ የዋሁ!!!

  • @rehimahassen2778
    @rehimahassen2778 6 лет назад +5

    *Welcome👋👋👋*

  • @hayatbiru8558
    @hayatbiru8558 6 лет назад

    አቦ ፖፖ ምርጥ እናት ነው ያለክ

  • @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
    @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 6 лет назад +9

    ፍቅር ያዘኝ😢

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад +3

    WELL WELL ENKUAN BESELEAME METACHEHU HAGERACHENN SELAME YARGILEN SELAME LE ETHIO ERTERA

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 лет назад

    እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ አደረሣችሁ

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 лет назад

    እረ ቆይ እኔምለው በሁሉ ፊልም ገፀ ባህሪዋ ባለጌ ዘላን ጋጠወጥ ዘልዛላ ገዘብ እራሥ ወዳድ አድ እኳ ጥሩ ሠትሠራ አይቻት የማላውቅ ልጂ ቃል ተብየዋ ይድፋሽ እሡ ግን ያፈቅርሽ ነበር

  • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ

    እንኳን መጣችሁ😍😍😍😍😍😍😍

  • @rahmarr1429
    @rahmarr1429 6 лет назад

    በሠላምአላህያሥገባሺ

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 6 лет назад

    Well የዛቺ ከንፈረ እረግጠኛ ነኘ አንድ ቻፕስቲክ ለአንድ ጊዜዋ ነው እንደዛ ስል እኔ የታወኩ ፉንጋ ነኘ ግን ከንፈረ የለብኘ ስለ ማሎድ

  • @ainaaina1672
    @ainaaina1672 6 лет назад

    በርቱ

  • @beteagew6391
    @beteagew6391 6 лет назад +2

    አረ የነ አስታርቃቸውን ፓርት ጨመር አርጉበት

  • @selomemasersha7217
    @selomemasersha7217 6 лет назад

    እንኳን ደእና መጣቹ

  • @sirakelias2644
    @sirakelias2644 6 лет назад

    በጣም ኣሪፍ ድራማ ነው

  • @ramrizaj9509
    @ramrizaj9509 6 лет назад

    እንዴት ኣንድ ሰው ላብራቶሪ እና ፍርማሲስት መሆን ይችላል

  • @yydhhffhhgg3137
    @yydhhffhhgg3137 6 лет назад

    እንኪን ሠላም መጣቺሁ ከከ

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 6 лет назад

    ነብዩ የሔኖክ ወንድም ነው እጄን በእጄ ራስህ እንዳልገደልኸው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 6 лет назад

    Selam Yetekeberew shewity Dngl Beselam Tgelaglsh all Wddd Bertu

  • @ሳሪስፍቅር
    @ሳሪስፍቅር 6 лет назад

    ምርጦች

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 6 лет назад +1

    Yetekeberew enkan besalm metachu

  • @tsigeke3298
    @tsigeke3298 6 лет назад +1

    💛💚❤😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌

  • @yenehabesha9585
    @yenehabesha9585 6 лет назад

    I like this movie so much