የተቀበረዉ ምዕራፍ 2 ክፍል 47/Yetekeberew Season 2 Ep 47

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 361

  • @samigosb8538
    @samigosb8538 6 лет назад +54

    Love you Ethiopia people from Eritrean

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 6 лет назад +12

    በጣም ያሥጨንቃል ለቀጣዮ አሥተካክሉት
    ኮመን ሠጭወች በጣም ታናዳላችሁ ቤታችሁን ችግርነው የምታወሩት
    ሥለሚተላለፈውነገር ምንም አሥተያየት አትፅፉም በጣም ያሣዝናል

  • @እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ

    ከዚህ ድራማ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር የተቀበረውን ማየት ነው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 6 лет назад +1

    የተቀበረው እንኳን ደህና መጣችሁ። በጣም ልባችንን እያንጠለጠላችሁ ስለሆነ ደስ ብላችሁ ይገባል። ትርፍ ነው። ዋዉ

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 лет назад +69

    ብቻዬን ልየው ወይስ አላችሁ እስቲ ካላችሁ 👍🏻

  • @አንድቀን-አ1የ
    @አንድቀን-አ1የ 6 лет назад +11

    ይከን ትንሽ ልጂ ነበር መቅበር ምን አይነት ሰው ነው በገዛ ገንዘቧ ፍቅርን ብላ ለተከተለችው ።ያሰቃያታል ።ደሜን ነው ያፈላው

  • @taretare1784
    @taretare1784 6 лет назад +25

    ኢትዮ ደራማ በዛና ፊልም ማየቴን ተውኩኝ ሌላ ደሞ እነደ ኢትዮ መብራት ድራማውም መቆራረጥ ለመደበት

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የት ጠፍታችሁ ነው በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው. ለማንኛውም በዛው ስላልቀራችሁ. እናመሰግናለን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    እልልልልልልል ዊል ማሮች በፍቅር ነው የምውድው ይህን ድራማ የምትውዱት√√√√።ተጫኑኘ@

  • @helentesfamariam8853
    @helentesfamariam8853 6 лет назад

    Kemjmriya eskhun alhu gn tenesh dekika chemrbet arif film nw

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад +4

    ይሄን ድራማ ወዴት ነው የቀየራችሁት እነ ቴድሮስ አስታራቃቸው ሶሲ የት ገቡ ቲሽ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +10

    ኧረ በናፍቆት ለሞት ነበር ባለፈው ሳምት ሳይለቀቀ ቢቀር ግን #ሸዊት_ ወልደች_ እንኳን ደስ አለሽ በሎት

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 лет назад +1

    ይሄ መጨረሻ ላይ ነብዩን የያዘው ልጅ በጭራሽ ምንም አይነት ጉዳት አያደርስበትም ይልቁንስ እንዲያመጥ አስጠንቅቆ ሊረዳው ይቻላል ባይ ነኝ ምክንያቱም ያኛው ልጅ እንዳያየው ብዙ ጥረት እያደረገ ነበር መጀመሪያ ላይም እንዲያመልጥ ለቆታል። ለማንኛውም ሳምንት ሁሉንም እናየዋለን ።

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 лет назад +1

    Wowwww sira inde cereskugn tekesetachu yene susoch❤❤😘😘💕💕

  • @danielyetayew
    @danielyetayew 6 лет назад +12

    ይሄ ስራ የዳይሬክተር ወይም የኮንቲኒቲ ባለሙያው ነው እንዴት ይቺን ትንሽ ነገር ትሳሳታላቹ ይገባኛል በድጋሚ አክሽን አርጋቹ እንደሆነ ግን የአንገት ሀብሏን ለባለታክሲው ሠጠችው ግን ደግሞ እሱን ተደብቃ ስተየው ተመልሶ አንገቷ ላይ አለ እርምት ይሆናል ብዬ ነው በተረፈ አሪፍ ነው

    • @ፈትከአራ31ቀበሌ
      @ፈትከአራ31ቀበሌ 6 лет назад +1

      Daniel Yetayew በጣም ሚገርም አይን ነው ያለክ ጩባውን የየክበት

    • @betelhamwale919
      @betelhamwale919 6 лет назад

      Eko enem geremognale tenikake yegodelew mehonewn tenageralew balefew kefel

    • @solianaafrata
      @solianaafrata 6 лет назад +1

      Daniel Yetayew እዉነትም 2"ሃብል ነበር እንዴ ያደረገችዉ ወይስ እንዴት ነዉ? ይሄንን ፊልም ሪሞት አላገየዉም።kkkkkkkkkkkk

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 лет назад

      እኔም ገርሞኛል 👍

    • @ሀበሻዉይቷፋፊ
      @ሀበሻዉይቷፋፊ 6 лет назад

      *ማየትህ ባልከፋ ነበር ግን ባለፈዉ አይተህ ከሆነ ስትሰጠዉ ሁለት ሀብል ነበር አንገቷ ላይ ያለዉ so ርማቱ ለዛሬ ይቅርብህ*

  • @y7prime244
    @y7prime244 6 лет назад +1

    Wel Came Samint Alkerebelinim Indantebikachu Yikirta Atitebun Malet Sichal Lemin Zimita

  • @babytop3798
    @babytop3798 6 лет назад

    ትንሽ እየተንዛዛ ነው ....ወደ ዋናው ታሪክ ግቡ...በተረፈ በጣም ምርጥ ታሪክ ነው

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ

    ዋውውው እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እሽ

  • @fatumaali9223
    @fatumaali9223 6 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @ማርማርማር
    @ማርማርማር 6 лет назад

    ሸውትየ እንኳን ማአራም።ማረችሽ የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ የለሽም

  • @menberelegesse4790
    @menberelegesse4790 6 лет назад

    በጣም ምርጥ እና አጉጊ እየሆነ ነው በርቱልኝ ምርጦቼ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 лет назад +2

    የሚፈነዳበት ጊዜ ናፈቀኝ
    #እኝክ እይይይይይይ #ቃሉ ተብየ አቅለሸለሽኝ

  • @eth8594
    @eth8594 6 лет назад +3

    እንኳን መጣቹሁ

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 лет назад +4

    እንኳም በስላም መጣቹህ

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 лет назад

    አተ ጂኒ ጨብራራ አፈር ብላ በችክ ላይ ችክ ይገርማንበገዛ ብሯ የሆንክ መቃራ ደግ አደርገሽ የናትሽን የህትሽን ምክር ብትሠሚ ጥሩ ነበር በተረፍፈ አሪፍ ነው በርቱ

  • @hyimehyime356
    @hyimehyime356 6 лет назад

    ውይ ስወዳችው ከልቤትው 👏😍😍😍😍😍

  • @meraeebrahm4374
    @meraeebrahm4374 6 лет назад +1

    ወድ ያመነ እና ጉምየጨበጠአድ ነው እና ከቤተሰብ ብር የሰረቀች ልጂ ገረመችኝ ምንተገኝ ለሽ አርጎ መሄድ

  • @አርሳናልምርጥ
    @አርሳናልምርጥ 6 лет назад +1

    መች መች ነው የሚተላለፈው በስደት ስላለው ብሮግራሙን የምታውቁ ንገሩኝ

  • @ጌትሽጋልራያራዩማ
    @ጌትሽጋልራያራዩማ 6 лет назад +2

    ኣስታርቃቸው ናፈቀኝ እምጡልን የሱ እድንልቅ ነኝ።

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +7

    ቴወድሮስ ናፍቆኛል አምጡልኝ ኡኡኡ😂😂😂

    • @saddayeagarolijj3712
      @saddayeagarolijj3712 6 лет назад

      Er susuye basak gedalshign 😂😂😂😂😂😂

    • @saddayeagarolijj3712
      @saddayeagarolijj3712 6 лет назад

      Ena gin ka nabiyu yazegn woyy fikr minyeshalenal uuuuffff

    • @susuhassen7220
      @susuhassen7220 6 лет назад

      Seadiye ewnet misss u😍😍😍
      Fiker endayizshe ruteshe amlechi😂😂💃💃💃

    • @saddayeagarolijj3712
      @saddayeagarolijj3712 6 лет назад

      Wodet rotalew bilesh new susuye chal chal argew hode new engey 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጠች

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад +9

    ኢትዮጽያ wow በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ዛሬ አንደኛ ነኝ ስለዝህ የተከበራችሁ ዉድ ጓደኞቼ ቻናሌን በነፃ ጎብኙት ያለምንም ክፍያ ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 6 лет назад

    Oh my God this drama is just a headache it comes after a long time and it's very short minutes the beginning was beautiful but now I don't know

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 6 лет назад +2

    ምንድነው እየጠፋችሁ የምትመጡት

  • @umrahaf8511
    @umrahaf8511 6 лет назад

    Auzubillah mnew. Ahunis ininafeq bilachuh indat resu

  • @hayathussian2818
    @hayathussian2818 6 лет назад +2

    Tnafekachu nber enqan dhena mtachu

  • @haaymanotha312
    @haaymanotha312 6 лет назад

    እንኳን፡ደና፡መጣቹ

  • @ሰምረዳግም
    @ሰምረዳግም 6 лет назад +2

    ይኼ የደብል ፌሱ ነገር አልገባኝም ምንድነው ነብዩ እና ሄኖክ ?ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም አሉ ኸረ ፈላው ተረጋጋ ገና በዚህ እድሜህ እንዲህ የብር ሰው የሆንክ ስታድግ እማ ለብር ስትል ሰውን ሁሉ ትገላለህ ሆይ!!!

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል

    አይቼ እኮምታለሁ ቦታ ለመያዝ ያህል ነው

  • @bekig5153
    @bekig5153 6 лет назад +1

    weyooo እናንተን ጓግቶ በመጠበቅ እኮ ከሳው ኧረ ተዉ በስርአቱ ልቀቁልን 😯

  • @shumbatora8692
    @shumbatora8692 6 лет назад

    Baxam dasi yemil drama 😘😘😘

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እንኳን በሰላም መጣችው ውዶችዬ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 лет назад

    እናመሰግናለን የተቀበረውን አውጡት እንጅ

  • @skathayu8346
    @skathayu8346 6 лет назад

    1ኛ ነኝ ላይክ ሚ እካን ደህና መጣቹሁ

    • @abebamedia3794
      @abebamedia3794 6 лет назад

      plz ቻናሌን በነፃ የለምንም ክፍያ በቅንነት ጎብኙት

  • @bruktawitdesta336
    @bruktawitdesta336 6 лет назад

    ወይኔ ደስ ሲል ሊነግረው ነው

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 6 лет назад

    uuuffff siwadachu eko😗😗😗

  • @selinasweet8010
    @selinasweet8010 6 лет назад

    thank u

  • @loveethiopiain3992
    @loveethiopiain3992 6 лет назад +10

    ቆይ ግን ልጂ ድራፍት የሚጨልጠው 18 አመት ሞልቶታል?ያውም እንደዚህ በጋሀድ? አይ ኢትዬጵያ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 лет назад +2

      Love Ethiopiain
      ፀሀፌዋ ነች ጥፋተኛ፤ ደሞ እሷን ብሎ ደራሲ፤
      ምን አባቷ ልታስተምር ነው እንደዚ የመፃፏ፤
      ልጆች እንኳን አይተው ሰምተውም የማይደረግ ነገር የሚያደርጉ! ይባስ ብላ በሚድያ እንደዚ…'
      የወላጅም ጥፋትም ነው እስክርቢቱን ሲያጠኑ ቢከታተሏቸው ኖሮ የዚን ፓርት ባልፈቀዱላቸው ነበር ግን ልጆቻቸው በሚድያ እንዲቀርቡላቸው ስለሚፈልጉ ደስ እያላቸው ይቀበላሉ!👎🏾👎🏾👎🏾

    • @loveethiopiain3992
      @loveethiopiain3992 6 лет назад +1

      Friye Amen እኮ በጣም ነው የሚገርሙት።

  • @sggsgg4567
    @sggsgg4567 6 лет назад

    ዋውውውው

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 6 лет назад +4

    ወይ ትንሹ ልጅ ወንዶች በቃ ከዚህ እድሚያቹ ጀምሮ አጭቤነት የምጀምሩት እይይይይ አይ ጣል የናንተስ ነገር

  • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
    @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад +7

    አይ እናተ ምነው ዘገያችሁ አቋርጣችሁት ብየ ነበር እንኮን ደህና መጣችሁ ሻዊት ከሌለች አያምርም ድራማው

    • @loveethiopiain3992
      @loveethiopiain3992 6 лет назад

      ወሎ ወልድያ
      ሽዊትማ ወልዳ አራስ ቤት ናት😊

    • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
      @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад

      @@loveethiopiain3992 አቃለሁ ግን እሷ ከሌለች አያምርም ደሞም እሚያዘገዩት ስለሌለች መሰለኝ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 6 лет назад +5

    wellcome 👋👋

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 6 лет назад +4

    ይህ ትንሽ ልጅ ምናለ ፀጉሩን ብታስተካክሉለት

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 6 лет назад +9

    ይሄ ትንሽ ጨብራራ ልጅ ደሜን አፈላል

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 6 лет назад +1

      ዜድ የደሴ ልጅ በጣም ልጅቷን ጥሎ ለመሄድ አስቧል ለሱ ብላ ቤተሰቧቻን ጥላ ወታ አይይይይ

    • @ዙዙ-ሰ5ከ
      @ዙዙ-ሰ5ከ 6 лет назад

      +zuzu I miss you mama and rima አው ማር እደት እዳናደደኝ አጠይቂኝ ብሩን አገኝ ያችኛይቱንይዞ ለመህድ ነው

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 4 года назад

      ይህልጅግንየሠዉልጅይዞጠፍቶጥሎትጠፍ

  • @Temimtube
    @Temimtube 6 лет назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቀው ነበርruclips.net/video/7e6y0w3cRQQ/видео.htmlውድ የሀገሬ ልጆች ተሚማ እባላለሁ አድስ ዩቲዩበር ነኝ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ

  • @woyini2675
    @woyini2675 6 лет назад

    እፍፍፍፍ መቸ ነው የተቀበረው የሚወጣው እና ስደት የሚበቃን

  • @ያረቢስደትንአጥፍልን

    ክክክክክ ይሄ ፍንዳታ ልጅ ነው የሚያስቀኝ ተጫወተባት ልጅቱዋ ላይ

  • @tisegfekir9487
    @tisegfekir9487 6 лет назад

    ተመስገን አገር ቆይቼ መጣው ግን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ኢሄ ድራማ ነበር

  • @ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር

    Wow 1ga negi manme alkdmgm enamsegnale ytkberw

  • @didirshukiya898
    @didirshukiya898 6 лет назад +1

    እንደው ስለተቀበርው ትንሽ እንኳን ፍንጭ የለም ለማናቸውም ዌል

  • @girmabelay5597
    @girmabelay5597 6 лет назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር jon joye shwty በ fb

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 6 лет назад

    አንኳኩ ተከፈተ ገቡ ግን ከበሩ ኋላ ማንም ሰዉ የለም በሩ በኢሪሞት ነዉ ሚከፈተዉ???

  • @habentsehaye1318
    @habentsehaye1318 6 лет назад

    Gn police kebeto yaladerege sew liketa yewale polis rasu endet kebeto salarg yneda ?

  • @sofinagnkamugosilte3341
    @sofinagnkamugosilte3341 6 лет назад +1

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ከመደም ጩሀት በሀለ በሰሞኑ ነዉ መየት የጀመርኩት እስከመጨረሸዉ ለመየት3ቀን ፈጀብኝ አይኔንም ለ3ቀን እክስፐየርድ የደረገ ምግብ ሆኜ ቀርቼ ነበር ።

  • @ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪ-ፐ8ረ

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад +6

    ኧረ እናተ ወሬ ሰማሁ መቼም አይደበቅ
    አዲሳባ ውስጥ
    16000 ብር ሆነ ሰው ሲሞት የሚቀበርበት ቦታ
    ከዚህ በላይ ሳይወደድ ቶሎ ቶሎ መሞት እና መቀበር ነው ይላሉ
    አዳዶቹ ደግሞ የተቀበረውን ጀምረነዋል ሳይገኝ ምኑን ተቀበርን
    ይላሉ
    የተቀበረው እስኪገኝ ጤና ለሁላችሁ
    አልኩኝ እኔ ደሞ
    ።።።።።።።።።።።ሆ ሆ ሆኪኪኪ

  • @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን

    በአመት አደየ ነውደ የምትከሰቱት?

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

    በስመአብ እሄ ቁጭራ ስንት አመት ሽንት ነው መጠጥ የሚጠጣው በእዚህ እድሜው ፀጉሩን አንጨብርሮ መጠጥ ጠጥቶ ይችለዋል ወይ አረደራሲዎች ግን ወዴት እየሄዳችሁ ነው ለህፃናት ጥሩ ነገር ለማስተማር ሞክሩ

  • @tizuamde9840
    @tizuamde9840 6 лет назад

    yehen chbryame atabsugne bnatachu bfikiru lemote new drsule😭😭

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 6 лет назад

    Woste nachuko.yetekeberew..mirchaye nachu

  • @sifaanrabbirrasam5027
    @sifaanrabbirrasam5027 6 лет назад +2

    Wwwwwwww well marichye

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotebekele4493
    @hiwotebekele4493 6 лет назад +1

    ወይኔ መጨረሻው የጎግል እስክ የስምንት ሰው ይበላን

  • @hayatxxxx7084
    @hayatxxxx7084 6 лет назад

    mrt drama new gn lemn telo telo atlekulnm?

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 6 лет назад

    ጸጉሩ ምንኛነዉ በሥምአብ ሣጥናኤል ጭፍራ

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 6 лет назад +1

    ባለፈው ሳምንት ለምን ለምን ከራችሁ

  • @DJMiky11
    @DJMiky11 6 лет назад

    Betami beakum ko hgusat ena

  • @kiddytube5394
    @kiddytube5394 6 лет назад +2

    Wow enkuan beselm metachu

    • @abebamedia3794
      @abebamedia3794 6 лет назад

      ቻናሌን በነፃ በቅንነት ጎብኙት ያለምንም ክፍያ አደራ

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 лет назад +5

    ውድች እንግዳ ሰለቸኝ የኡነት የመዳም እስኪ በፀለት አስብኝ

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 лет назад +5

    Well

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 6 лет назад

    Arif new gin ketayun kifil tolo likakulen

  • @egngenyetasekalewnkerstosi9550
    @egngenyetasekalewnkerstosi9550 6 лет назад

    የተቀበረው በአመት አንዴ ነው እንዴ የምትለቁት? እኔ እንደው ስራዬ እናንተን መጠበቅ ሆነ የተቀበረውስ መች ይሁን የምወጣው ?☺☺

  • @ሉዋምነኝትግሬዋ
    @ሉዋምነኝትግሬዋ 6 лет назад +1

    ኣየ የዘመኑ ወንዶች ትንሽም ትልቅም ኣይይይይ

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 6 лет назад +4

    የተቀበረው እስኪወጣ ውደ ቻናሌ ግቡና subscribe አድርጋችሁ ሙያየን እዩኝ ስወዳችሁ

    • @abebamedia3794
      @abebamedia3794 6 лет назад +1

      plz ቻናሌን በነፃ የለምንም ክፍያ በቅንነት ጎብኙት

    • @thetnatube
      @thetnatube 6 лет назад

      እሽ አችም subscribe አድርጊ እኔም አደርጋለሁ

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 6 лет назад +1

      @@thetnatube አድርጌልሻለሁ አመሰግናለሁ

    • @thetnatube
      @thetnatube 6 лет назад

      @@konjotube4817 enam adergshlhu maay

  • @የድንግልማርያምባርያ-ጸ3ጘ

    ስጠብቃቹህ ነበር ውዶች

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ውይ ድንገት ከኧላ ጭንድድ ሲያደርገው ክው አልኩኝ

  • @binitube7699
    @binitube7699 6 лет назад

    *መጨረሻው አይደርስም እንዴ*

  • @rahel16tariku7
    @rahel16tariku7 6 лет назад +17

    አማርኛ አልችልም ቻይናዊ ነኝ ግን ሀበሻ ይወዳል

  • @ሚሚሚሚ-ፀ8ዐ
    @ሚሚሚሚ-ፀ8ዐ 6 лет назад +2

    ውይይይይ አላችሁ እዴ

  • @susu4392
    @susu4392 6 лет назад

    መቅዲ ስትጨነቅ ምትስቅ ነው የምትመስለው ምንም ጭንቀት አይታይባትም

  • @humanity6574
    @humanity6574 6 лет назад

    Ere ketaye kefelu yelekekelen

  • @mabubagidi3748
    @mabubagidi3748 6 лет назад

    Esti ሀገራቹ ለመግባት ስንት ጊዜ ቀራቹ እንደኔ ስደተኞች

    • @eueu2643
      @eueu2643 6 лет назад

      ነገ።ነገ።ነገ።።።የማያልቀው ነገ ሆኖብኛል መቼ እንደምገባ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው

  • @sanfekede2975
    @sanfekede2975 6 лет назад

    ኧረ መጥፋት የት ጠፍታቹ ነው

  • @ወርቅየየዴማሲቆልጅ
    @ወርቅየየዴማሲቆልጅ 6 лет назад +2

    ይሄ ትንሹ ጨብራራ የልጅ ኩታራ አናዴዴኝ በልጅቷ ላይ ሌላ ችክ ሀይዋን

    • @Showatube
      @Showatube 6 лет назад

      አይገርምም ሆይ ምን እያስተማሩ እንደሆነ አናውቅም

    • @ወርቅየየዴማሲቆልጅ
      @ወርቅየየዴማሲቆልጅ 6 лет назад

      @@Showatube እንጃ ባታቸዉ ብቻ ያናድዳል

  • @ሳሪስፍቅር
    @ሳሪስፍቅር 6 лет назад

    መጣችሁ እንዴት እንደናፈቃችሁኝ

  • @rabi3asayed555
    @rabi3asayed555 6 лет назад

    እንኳንበሠላምመጣችሁ

  • @habashihabashi2099
    @habashihabashi2099 6 лет назад

    ዋው

  • @خالد21-خ9ث
    @خالد21-خ9ث 6 лет назад

    ወይኔ ፈላው ልጅ ሲያናድድ ባለጌ አይቀናህም!

  • @mulukebede5637
    @mulukebede5637 6 лет назад

    Bertu yamirali

  • @hananhanu9080
    @hananhanu9080 6 лет назад

    ትርታ የት ገቡ እባካችሁ ብቅ በሉ