ሰዓታት ክፍል ፩ (Seatat zema part 1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 74

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 6 лет назад +34

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ ሥራ ነው ... ምዕመናን SUBSCRIBE እያደረጋቹ በፆም ሰዓት ፀልዩበት ስሙት

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 6 лет назад

      ዶኪማስ የተዋህዶ ልጆች ግሩፕ zimara Meliakitini Yasemalini

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 6 лет назад +56

    የሰዓታት ፀሎት አጋንንትን የሚያንቀጠቅጥ እንደ ጢስ የሚያተን ነው። ይህን ፀሎት የደረሱት የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን (የአርጋኖን የእመቤታችንን ምስጋናም የደረሱት እሳቸው ናቸው)

    • @dngley274
      @dngley274 6 лет назад +1

      Amien 3

    • @bettyt9283
      @bettyt9283 3 года назад +6

      እውነት ነው መተኛት ሲያቅትኝ እሱን ነው የምሰማው መንፈሴ ይረጋጋል እግዚአብሔር ይመስገን መቼም አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመላእክቱ ተመርተው መሆን አለበት የደረሱት በጣም ሰማያዊ ነው!!

    • @ውዳሴነባዒትንፍቅሪ-ጐ6ጘ
      @ውዳሴነባዒትንፍቅሪ-ጐ6ጘ 3 года назад +1

      እውነት ነው አሜን

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 2 года назад +9

      @@bettyt9283 አሜን የአባ ጊዮርጊስ እናት እና አባት ልጅ የላቸውም ነበር። ቅዱስ ኡራኤልን ይዘክሩ ነበርና ይለምኑት ነበር ልጅ እንዲሰጣቸው። ቅዱስ አባ ጊዮርጊስን እንደሚወልዱ ያበሰራቸው ቅዱስ ኡራኤል ነበር። ገና ህፃን ሳሉ ነው ወደ ገዳም ገብተው እዛው ያደጉት የመነኮሱት። ገዳሙ ውስጥ እሳቸው ስላልተማሩ በጉልበት ብቻ ነበር የሚያገለግሉት ወፍጮ በመፍጨት። እመቤታችንን ይማፀኑ ነበር ከዚያም ቅዱስ ኡራኤል የእውቀት ፅዋ አጠጣቸው ብዙ ፀሎት እና መፅሃፍትን ደረሱ። በረከታቸው በእኛ በክርስቶስ ልጆች ላይ ይደርብን።

    • @jonathanbrehanu6824
      @jonathanbrehanu6824 Год назад

      ​@@KidusRufaelTubeamen

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 3 года назад +8

    እግዚአብሔራብ ይናፍቀኛል. የፈጠረኝ አምላክ እግዚአብሔር አባቴ. ምን ልሁን የኔ ጌታ

  • @ውዳሴነባዒትንፍቅሪ-ጐ6ጘ

    አባቶቻችን እረጅምእድሜከጤና ያድልልን አሜን
    እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገንልን አባታችን አምላካችን
    እንዴው እኔ ሰአታት ቅዳሴ ማህሌት በጣም ነውምወደው ስስማ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል የእውነት ይህች ሀይማኖት የመሰረተልን አምላካችን ይመስገን አሜን

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 3 года назад +6

    ከእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ሰአታት አድርሼ ኪዳን አድርሼ ለከሰአት ለቅዳሴ እመለሳለው ስል ወደስደት የመጣውት አይ ሰአታት እረ ስንቱ ይናፍቃል አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጣቹ በረከታቹ በኛ በስደተኞች ለይ ይደርብን አሜን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    ውይይይይ ደስስስስስስ ሲል ተዋህዶ ያደረከኝ ጌታየ ተመስገንልኝ
    እግዚአብሔር ይባርክልን ላቀረባችሁልን

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 3 года назад +3

    የመላዕክት ምስጋናን ያሰማን ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ነው!!!

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 3 года назад +2

    ቅዱስ. ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ አያል ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ሀያል ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ሀያል

  • @አንጀቴምስለእርሱታወከችነ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ።

  • @mimigm6595
    @mimigm6595 4 месяца назад

    ልዩ ልዩ ልዩ ነው! ሰማያዊ ዜማ! ነፍስ ይመስጣል:: የመላዕክት ዜማን ያሰማልን!!!

  • @ConventionFloral
    @ConventionFloral 4 года назад +3

    ነብስን ይመረጣል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 4 года назад +6

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ! እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 6 лет назад +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.........ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ

  • @frey2383
    @frey2383 2 года назад

    ምንም ሀገራችን ብንርቅ ይሄን የመሰለ ስአታት RUclips ስላስተላለፋችሁልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድላችሁ ይህን ማን አየበት ጾማችን ለእኛ የድህነት ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 2 года назад

    Lul egzihebher etihopian ybark kemimetaw fetena ysewrat yekdus yared bereket ayleyen amen🙏 🙏 🙏

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 4 года назад +3

    #መጸሐፈ# ሰ0ታት #ንባቡና ትርጓሜው#1# metsahfe sehatat Aba GIORGIS ZEGASCHA M.H.D.R RODAS TADES

  • @desaleginyehune7130
    @desaleginyehune7130 4 года назад +1

    Amen Amen Amen, thank you for the blessing mezmur !!!

  • @እኔየማርያምነኝ-ቸ8ኀ
    @እኔየማርያምነኝ-ቸ8ኀ 6 лет назад +4

    የተባረከ የምስጋና ፀሎት ይሁንልን!

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @beteselam2549
    @beteselam2549 2 года назад

    እግዚአብሔር እንደሃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቃለምህረቱ ይማረን!

  • @medschool565
    @medschool565 5 лет назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን !!

  • @vikishenkut5975
    @vikishenkut5975 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር። ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምል

  • @zeamanuelkessete1900
    @zeamanuelkessete1900 5 лет назад +6

    መዓዛ ጣዕሙ አልቦቱ ኢይረከብኩ ዉእቱ አነ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 2 месяца назад

    ቤተክርስቲን ሆይ የሰማይ አምላክ ይጠብቅሽ😮አቤት መታደል መሰጠት መመረጥ ኢየሱስ ሆይ ሙሽራይቱን ቤተክርስቲያንህን ጠብቅ😢

  • @sekoseko1565
    @sekoseko1565 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @marta..bahrain4001
    @marta..bahrain4001 6 лет назад +3

    አሜን

  • @Zየቃልእናትነኝ
    @Zየቃልእናትነኝ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @dngley274
    @dngley274 6 лет назад +2

    Amien 3agziabhier Amlak xegau yebzhalkum abotatna

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 3 года назад +2

    ይህን ጥሩ ዜማ በማቅረባችሁ እናመሰግናለን ግን ማስታወቂያ መብዛቱ ደስ አይልም።

  • @ConventionFloral
    @ConventionFloral 5 лет назад +1

    Egzihabeher Yestachu betam yemestal maraki ne😍😍😍❤

  • @alemtshayaynalem4525
    @alemtshayaynalem4525 4 года назад +3

    አሜንንንን አሜን አሜን አባቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላሉ የዛሬ አመት ከስደት መልሶ ፃመ ፍልሰታን እንድ ፆም እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን በጣም:: መልካዓወችንም ከተቻለ

  • @loomigarbittiisillase1178
    @loomigarbittiisillase1178 6 лет назад +1

    Amen Amen Amen

  • @eshetugaredew7895
    @eshetugaredew7895 4 года назад

    Egzaber zimare melktii yasemachuu

  • @baezademissie7438
    @baezademissie7438 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Год назад

    አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድም ሶስትም ልዩ ሶስት አንድ እግዚያብሔር+++

  • @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ

    በጣም ደስ ይላል በርከት ቢል ጥሩ ነው ሌላም ካለ ላኩልን

  • @senayaynalem2876
    @senayaynalem2876 6 лет назад +3

    wow biyal;ehu mechem ortodox bemehone hulem wusite dess yilewal gin yemadares guday yikerenal bemichilew share aderigalehu bertu bertu

  • @tigistabebe419
    @tigistabebe419 4 года назад +5

    እንባዬ ይመጣል ስሰማዉ ሱባኤ ላይ አልቆ እንኳን ጆሮዬ ላይ አይጠፋም

  • @wossenbelay9364
    @wossenbelay9364 6 лет назад +3

    God bless you!

  • @tarikugebresilasie7786
    @tarikugebresilasie7786 3 года назад +1

    betam des yilal

  • @edenteklebrhan3094
    @edenteklebrhan3094 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @mollaabate21
    @mollaabate21 2 года назад

    egzabher yhen tsega yeseten ymesgen

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 лет назад +4

    እገዛቢሔረ ይመሰገን ፆማችንን ፀሎታችንነ ታሳረገለን እመቤታችን

  • @behailualmirew6280
    @behailualmirew6280 6 лет назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 2 года назад

    Kdus kdus kdus egzihebher ksemay semay werdeh kebtet dgl maryam ftum sew honeh mekeran tekbleh dmhn afseh lealem baza yhonk kbr msghana yghebehel amen heleluya

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    አሜን፫

  • @saralondon5282
    @saralondon5282 3 года назад

    Betselotachu asbung tsegamariam

  • @rhinotube2543
    @rhinotube2543 2 года назад

    kelehiwet yesemelen

  • @ወልደብርሃነመስቀል.ይብር

    ወማሃለ ለይሳቅ

  • @hagostsahaye5430
    @hagostsahaye5430 5 лет назад

    ammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @AsnakeSolomon-re2wl
    @AsnakeSolomon-re2wl 6 месяцев назад

    ሊቅ

  • @eumesmo5122
    @eumesmo5122 5 лет назад +1

    Can anyone tell me where can I found the lyrics?

    • @aferuminas1229
      @aferuminas1229 5 лет назад +1

      You can download the pdf from this link. It is both in Amharic and Geez. There might be an English translation but I have not seen one yet.
      www.google.com/url?sa=t&source=web&rct=j&url=www.ethiopianorthodox.org/churchmusic/zema%2520timehert%2520bet/seatat.html&ved=2ahUKEwjv3L6zsbDjAhUCy7wKHSuoD4IQFjACegQIBBAC&usg=AOvVaw0eWMql8Ip2_Za5DN1SIhcV

    • @aferuminas1229
      @aferuminas1229 5 лет назад +1

      For the pdf just google '' Seatat pdf''

    • @eumesmo5122
      @eumesmo5122 5 лет назад

      @@aferuminas1229 thank you!

  • @Az-oh1ht
    @Az-oh1ht 6 лет назад +1

    I wish subtitle binorew, min endemilu aysemam

    • @zedingil
      @zedingil 6 лет назад

      Servant of The Savior
      you can download the book of ሰአታት from Ethiopian Orthodox tewahedo.org

  • @getajemesgen8337
    @getajemesgen8337 6 лет назад

    Egzabiher ymesgen

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Год назад +1

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 6 лет назад +1

    የት ቤተክርስትያን ነው ይሄ ሰዓታት?

    • @zedingil
      @zedingil 5 лет назад

      ዶኪማስ የተዋህዶ ልጆች ግሩፕ
      London ደብረ ጽዮን ማርያም

    • @zedingil
      @zedingil 5 лет назад

      ዶኪማስ የተዋህዶ ልጆች ግሩፕ
      በፎቶው የሚታየው ሳይሆን ዜማው የተቀረፀበትን ቦታ ማለቴ ነው። ፎቶውማ ቅዱስ ላሊበላ ነው።

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 5 лет назад

      @@zedingil ፎቶውማ ልክ ነህ ላሊበላ ነው። ወይ ኢትዮጵያ ድንቅ ልጆችሽ ሁሉም ተሰደዋል።

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 5 лет назад

      ተሰምቶ የማጠገብ የእግዚአብሔር ምስጋና ነው።

  • @ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ

    ድምፅ ትንሽ ጥራት

  • @yihunayele4481
    @yihunayele4481 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን