Full storage problem ስልክን ማስተካከል ይቻላል : ሲሞላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 57

  • @baru4079
    @baru4079 Месяц назад

    የኔ ጃግና 👍😘😘 ጎበዝ 👌ማራምን ኑርልይ 👍 ስልኬ ታሞ ነበረ 😂 ግን ባተ ሳባብ ድናለ 😘😘 በርታ ዎድሜ 👌👍👍🙏🙏🙏

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 Год назад +3

    ተባረክ ወድሜ እድሜህ ይርዘም ገላገልከኝ ሳልሰብረው

  • @TehayeAebar
    @TehayeAebar Месяц назад

    በርታ በርታ ቴኪዉ❤❤❤❤❤❤

  • @abezashiabezu7306
    @abezashiabezu7306 Месяц назад

    Bexam techgre neber🙆😥 thank you bro🙋😘😘😍😍

  • @yonasshaweno7088
    @yonasshaweno7088 2 года назад +2

    thank you hero i got more than 8GB FREE SPACE FROM YOUR ORDER.KEEP IT UP WE WILL FOLLOW YOU EVER.

  • @HaftuGebre-MiracleSoftware
    @HaftuGebre-MiracleSoftware Год назад +1

    good information keep it up ❤

  • @neba2305
    @neba2305 3 года назад +9

    Betam harif merga new enamsgnalen nurlen wedmachen

  • @Quiztube3h
    @Quiztube3h 2 месяца назад

    bro ይመችህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ElsaBet-y2s
    @ElsaBet-y2s 3 месяца назад

    arifsera new yeserahew thank you 💃💃💃💃💃

  • @bizuayehubaye8270
    @bizuayehubaye8270 2 года назад +1

    Tanks your help ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberhamabere3992
    @aberhamabere3992 2 года назад +1

    thanks bro it is important for our

  • @premierleague68-g
    @premierleague68-g 2 месяца назад +1

    tanks ❤❤❤❤❤

  • @KidistFkr
    @KidistFkr Год назад +1

    Tanks bro

  • @TataMekonnen
    @TataMekonnen Год назад

    ምን መስራትህ ነው የምትሰጠውን ትምህርት እንከታተል ወይስ ከጀርባ የለቀከውን የሙዚቃ ጩኸት እናዳምጥ ? አጥፋው ።

  • @alwayasiraj919
    @alwayasiraj919 4 месяца назад

    Thenk you 😊😊😊😊

  • @NeimaAfrica-i2f
    @NeimaAfrica-i2f 4 месяца назад

    Ayseram bakh

  • @MimiAbera-u3t
    @MimiAbera-u3t 3 месяца назад

    Era yane cached data yamile yalwem silke endat ladderg

  • @mengstustotaw-fg2ie
    @mengstustotaw-fg2ie Год назад +3

    Yme bro ketiybet

  • @getahunawoka8805
    @getahunawoka8805 2 года назад +2

    Temechtognal lela mefthe kaleh chemregn

  • @Seada-j5w
    @Seada-j5w 2 месяца назад

    የኔ ቴሌግራም ቪድዮና ጋላሪ ቪድዮ አላሳይ አለኝ ሌላዉ ይሠራል መፍትሄ እባክህ ስልኬ አልሞላም ማዉረድ ይችላል😢

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Год назад +1

    ሰላም ላተ ይሁን እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት አብልኪሽን ምንም የለውም ወላ ፊዲዮ ግን ብሌይ እስቶረ እቢ እያለ ይቆማል ምን ላድረገው

    • @MNDTECH23
      @MNDTECH23  Год назад

      basayewh menged beki storage clear kark yesera;hal

    • @AlhmduLillah-d8u
      @AlhmduLillah-d8u 4 месяца назад

      ሰላም እህት ስልክሽ ተስተካክሎ ከሆን እንደት እንዳስተካከልሽ ብትነግሪኝ

  • @እሙአማር-ረ2ጰ
    @እሙአማር-ረ2ጰ 2 года назад +2

    እኔ በጣም አስቸግሮኛል ግን መጀመሪያ ስትገባ ማነጀር የሚለው እኔጋየለም አፕወችጋ ገብቸ ክሊር እስቶረጀ አድርገ በደቂቃ ፉል ይለኛል በጣምነው የተጀገርኩት በተለይ ዋትሳብ

  • @ኢማንሠይድሙሀመድ
    @ኢማንሠይድሙሀመድ Год назад +1

    ለቤትህ አድስነኝ እደዚህ ባደርገዉ ዶክሜንቶችአይጠፉምእዴ?

    • @MNDTECH23
      @MNDTECH23  Год назад

      ye appu data new clear eyark yalehew

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 2 года назад +13

    ስልኬ ባዶነው ምንም ፎቶ የለውም 64 ጂቢ ነው ግን ቶሎ ሞልቶአል ይለኛል ዋትሳፕ እሪከርድ ካደረኩኝ ቶሎ ሞላ ይላል የምር ከገዛሁት አራትወሩነው በናትህ መፊትሄ ካለው እንዳታልፈኝ

    • @medinamuhemmed3185
      @medinamuhemmed3185 2 года назад

      የኔም እደዝህ

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 2 года назад

      App clear cache adregew

    • @ሰዎኛለሰዎችሚዲያ
      @ሰዎኛለሰዎችሚዲያ Год назад +1

      @@ja-ge6498 እንዴት ነው ማድርግ የምችለው

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 2 месяца назад

      እኔ ኢሞም አልጠቀም ግን የምትለው አልገባኝም ሚሞሪም ባረግ እቢ አለኝ ስልኩም ስልሳአራት ጂቢነው ማርያምን ምንም የለው 99% ይላል

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад +5

    የብዙወች ችግርነዉ እኔም ቸክ ላረግ ነበር ግን አተጋ የምታሳየዉ እኔጋ የለም

  • @MimiAbera-u3t
    @MimiAbera-u3t 3 месяца назад

    Storeg erasu yena bwest nawe fitlfite seting west yalem

  • @SimonGaka
    @SimonGaka 5 месяцев назад

    Well come 😅😮🎉🎉🎉😮😮😮😢😢🎉🎉😢😢😢😢

  • @tameeshe4279
    @tameeshe4279 2 года назад +2

    Hi

  • @ZenabAmn
    @ZenabAmn 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 4 месяца назад +1

    አረ ወንድሜ ሌላሰው ሲደውሉብኝ ማንኘውንም ሰመአ ከረከብኩት ያነሳብኛል እሚስተካከል ካለው ንገርኝ

  • @dopewatterson4144
    @dopewatterson4144 2 года назад +1

    🇸🇦🇪🇹💯💯💯💯💯

  • @MuazJamal-f7j
    @MuazJamal-f7j 9 месяцев назад +1

    😢Batam arfno

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 4 месяца назад

    የኔ 32ጂቢ

  • @MeraM-e7v
    @MeraM-e7v 11 месяцев назад

    ወንድም እምቢ አለኝ አትለፈኝ

  • @AnwarAhmedin-dk5oy
    @AnwarAhmedin-dk5oy 5 месяцев назад

    iPhone 6s Seleka men lareg😢

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 3 месяца назад +1

    ደግሞ like,እና፡ሱብስክራይበ ኣድርጉልኝ ይላል ኣያፍርም፡ ሞባይል ራሱ ያየው ሰሞኑን ነው መሰለኝ። እንዴት እንደሚሰረዝ ሊያሳየን ነው የሚለፍፈው? Dislike እንዳትረሱ። ስልኩ የሞላውን data ወደ ሌላ ቦታ እንዴት እናስተላልፈዋለን ብትል ይሻላል። ከ፡you tube ብር ይገኛል ሲባል በቃ መቀለጃ ሆነ

  • @NesredinKemal-r1k
    @NesredinKemal-r1k 4 месяца назад

    ወንድሜ ስልኬ ን የጠለፈብኝ ሰው ኢሞዬም ተጠልፎል እንዴት አድርጌ ነው መውጣት ምችለው

  • @zakirseid5720
    @zakirseid5720 2 года назад +2

    ,መረጃ አይጠፋም

    • @Tamr-j3b
      @Tamr-j3b Год назад +1

      ​@@MNDTECH23ማለት እኔእየሞከርኩ እስከአሁን አልጎደለም 12GBነው ምንምነገርየለውም አፒሊኬሺንም የለውም

    • @MNDTECH23
      @MNDTECH23  Год назад

      be kerbu adis video elekalew eyew esun

    • @Tamr-j3b
      @Tamr-j3b Год назад

      @@MNDTECH23 የስልክ ፍጥነት ለመጨመር እንዴትነው የኔሲደወልም ቶሎአያመጣልኝ ይቆያል

  • @kassahunmengesha7407
    @kassahunmengesha7407 2 года назад

    መልሶ ይተካል ነፍሱ ሌላ አዲስ ነገር ካለህ ይሄ ጊዚያዊ ነው።በጥራቃ

    • @MNDTECH23
      @MNDTECH23  Год назад

      adis video lekekialew esun chek argew ena demo metetkemachewn kalatoch mert

  • @AKh1689
    @AKh1689 4 месяца назад