#አወዛጋቢው_የቤተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 603

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 4 месяца назад +70

    ነጋሽ ግን አንተን የወለደች እናት ትባረክ እንዴት አይነት እዉነትና ጥሩ ልብ እንዳለህ እግዚአብሔር የተመሠሰገ ይሁን።

  • @kebkabwuhab411
    @kebkabwuhab411 4 месяца назад +4

    ይህንን ቃለ መጠይቅ ስሰማ በበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ የተዘመረውን ..."አቤት የዚያን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ "... መዝሙር ትዝ አለኝ፥ እርሱ የልብን መርማሪ ፍርዱን ይስጥ።

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 4 месяца назад +20

    ወንድማችን ነጋሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @amicr380
    @amicr380 4 месяца назад +16

    መምህር ነጋሽዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘርህን ያብዛው ይባረኩልህም በእውነት ይህንን እውነታ ስለአደመጥከን እጅግ እጅግ አመሰግንሀለሁ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዷችን ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኑርልን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 4 месяца назад +19

    ነጋሽ ሚዲያ ምርጥ ሚዲያ በርታ ወንድሜ

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b 4 месяца назад +5

    ነጋሽ አንተ በጎ ሰው ጥሩ መልካም የምታስብ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ነጋሽ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 4 месяца назад +11

    ነጋሽ ወንድማችን ክበርልን

  • @ChombeEstifanos
    @ChombeEstifanos 4 месяца назад +13

    ቅዱስ እግዚአብሔር አይማኖታችንና አገራችን ባአባቶች ፀሎት ይጠብቅልን

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 4 месяца назад +10

    በቃለ እግዚአብሔር ሕይወቱን የማይኖር:
    የወንጌል ሰባኬ መዝሙር የሚዘምር::
    በቤተ መቅደሱ ገብቶ የሚቀድስ:
    በአውደ ምህረቱ ተቀምጦ የሚኮፈስ::
    አገልጋይ ተብዬ ሞልቶ በዚህ ዘመን:
    በጣም ግራ ያጋባል ያዩትን ለማመን።

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 4 месяца назад +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 4 месяца назад +19

    ደስ የሚሉ አባት ለሳቸው ብሔር ማለት እግዚአብሔር እና ኦርቶዶክስነት ኢትዮጵያዊነት ነው 🙏

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 4 месяца назад +9

    እውነት ነው የሚጠብቃት አይተኛም አያንቀላፋም መፀለይ አለብን ከልባችን አልቅሰን ፈጣሪ ሰሚ ነው ያድነናል

  • @EthoiTg
    @EthoiTg 4 месяца назад +15

    እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጥራ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 4 месяца назад +14

    አንተ ከእግዚአብሔር በስቀር ለዕውነት የቆመ እንደሌለ ሁሉ በሰውዘንድ ግን የሰላምና የዕውነት እንቁ ወንድማችን ተሰጠን።በእድሜበፀጋ ይጠብቅልን አሜን።❤❤❤

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 4 месяца назад +3

    በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወንድሜ ነጋሽ እናመሰግናለን

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 4 месяца назад +11

    አባታችን በጣም ነው የምንዎዶት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ከዚህ ክፉ ጊዜ በተክርስቲያናችን እንድታልፈው በፀሎት በርቱልን

  • @bamlakamare1902
    @bamlakamare1902 4 месяца назад +3

    ነጋሽ በዳዳ ተባረክ፡፡ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራህ ትገኛለህ የድንግል ማሪያም ልጅ ልቦናህን አይለውጠው በርታ የሣሎ ጊዮርጊስ ልጅ (ጎረቤቴም) ነህ፡፡

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 4 месяца назад +54

    ውድ ወንድማችን እኔ በእኚህ አባት ምንም የምለው የለኝ በግሌ ግን ግን ስለ ለሐቅ የቆሙ ናቸው ስንል በሌሎች ተጠልፈው ሲወግኑ እናያቸዋለን ,እንደገና ደግሞ ወገኑ ስንላቸው በሚድያ ወጥተው ስለ እውነት ይናገራሉ ስለዚህ ስለ ሁሉም ነገር እውነት እና ሀሰት ለይቶ የሚያውቅ አንድ አምላካችን ነው እና እሱ ይፍረድ 🙏

    • @fasika9507
      @fasika9507 4 месяца назад +8

      እንዴ ባለፈው ወጥተው ሌባውን በላይ ሲደግፉ ሲሸፋፍኑለት አላየህም/ አላየሽም? ይገርማል እኮ መቼም 🤔

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 4 месяца назад

      ዉሸት በእግዚአብሄር ስም ብናገር. እውነት እውነት እላለሁ አሁንም በደል በደል ይላሉ አቤት . አትታበይ እግዘር ፍርድ አለው

    • @YewogneshKebere
      @YewogneshKebere 4 месяца назад +2

      ልብና ኩላሊትን የሚመረምረው አምላክ እውነቱን አወዛጋቢ አባት ናቸው እባካችሁ ለሀገራችን የሚበጀውን ፈጣሪ ይስጠን

    • @gechkasa3455
      @gechkasa3455 4 месяца назад

    • @equarenderta7521
      @equarenderta7521 4 месяца назад

      ኣባ ቤቢ .... 100% ፖለቲከኛ ብቻ ነው ።

  • @kirubelbaruda6656
    @kirubelbaruda6656 4 месяца назад +7

    ነጋሽ! ብዙ ጊዜ ስከታተልህ በሕዝብ ውስጥ የሚያጋጥሙንን ውዥብር ለማጥራት የምትሔድበትንመንገድ አደንቃለሁ በዚህ አካሄድህ ሐይማኖትህን ትጠብቃለህ ሕዝብንም ታድናለህ ብዬ አስባለሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ እንደናንተ ያሉት ያብዛልን

  • @drmaag1233
    @drmaag1233 4 месяца назад +3

    ይገርማል በዚህ ሚዲያ መልካም አተያይ ምክንያት ዐይንና ጆሮዬን ወደ ሚዲያ መልሻለሁ! ክብር ይስጥህ ወንድማችን! ልቦናህን አይለዉጥብህ! ሀሳብ ማድረሻ አድራሻ ካለ ይገለፅልኝ!

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 месяца назад +2

    አሜን 🤲🙏

  • @berukgetachew5864
    @berukgetachew5864 4 месяца назад +6

    በዓውደ ምህረት ዘማሪ፣ በሚዲያ ዕውነት ተናጋሪ፣ ከጀርባ ፖለቲካ ቆማሪና ዘር ዘርዛሪ ቤተክርስቲያን እንድትጠበቅ እንንቃ፣ እናስተውል ፣ እንፀልይ። ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @desalegnakele1130
    @desalegnakele1130 4 месяца назад +1

    ነጋሽ በዳዳ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ትሁት ሰው አክባሪ ብሎም ሰው አክባሪ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እና አክባሪ ነኝ ለምን በሞያህም ታታሪ መሆንህን ስለማውቅህ ነው በ2002 ዓ/ም ይመስለኛል አንድ ኤፍኤም ሪድዮ ጣቢያ ላይ የስራ ባልደረባየ ነበር።

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 4 месяца назад

    ነጋሽ ሚድያ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥሩ በረከትና በምዕመናን ዘንድ ተወዳጅ ትሆናለህ በርታ።ጥሩ ሚዛናውነትና ክርስትና እያየሁብህ ነው።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 4 месяца назад +10

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልዎት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አገራችን አባቶቻችን..... ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ በረታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 4 месяца назад +2

    አሜንን🙏

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 4 месяца назад +7

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

    • @peg_tube
      @peg_tube 4 месяца назад +1

      Umrii guddaasinif haalatu.

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe 3 месяца назад

    አባ ሕፃን መልካም አባት ልበሙሉ በፈተናው ሰዓት ፊለፊት በመውጣት በሚዲያ ማንንም ሳዮፈሩ ገለፃ ሲሰጡ አይተናል አሁንም እ/ር ይጠብቃቸው።

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 4 месяца назад +6

    ሰላም አባታችን እንኳን ✝️❣️✝️ ድናመጣህ አባቴ 🙏❣️✝️🛐🛐🛐✝️❣️🙏☑️☑️☑️

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 4 месяца назад +1

      እንኳን ደህና መጡ አባቴ ❤❤❤ በሚል ይስተካከልልን

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k 4 месяца назад +7

    በፊትም አሁንም የማይቀየሩ አባት ናቸው በዚሁ ይበርቱልን የቤተክርስቲያን ደህነነት የሚጠብቁ አባት ነዎት እርጅም እድሜ ከጤና እመኛለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 4 месяца назад +6

    My favorite program

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 4 месяца назад +3

    Nagahi thank you you did a great job

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 4 месяца назад +5

    ነጋሽ፣ወንድማች፣በርታ፣የተዋህዶ፣

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 4 месяца назад +4

    እደ እርሶ እውነተኛ አባት ያብዛልን ፍፁም ግልፅነትና እውነት ዘመንዎት ይባረክ አባታችን 🙏🙏🙏

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 4 месяца назад +18

    የተዋህዶ እንቁዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @emebetkidanu9621
    @emebetkidanu9621 4 месяца назад +3

    አሜን

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 4 месяца назад +1

    ነጋሽ ምዲይን እናመሰግናለን

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 4 месяца назад +1

    ነጋሽ አንደኛ❤❤❤

  • @tadelekebede3534
    @tadelekebede3534 4 месяца назад

    ጋዘጠኛው እናመሰግናለን በመጠየቅህ የሰውየው ንግግር ግን በጣም ያሳዚናል ።

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 4 месяца назад

    አባታችን በረከትዎ ትድረሰን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእውነት ድንቅ ቃለመጠይቅ ነበር ወንድማችን ነጋሽ ተባረክ ምእመናን ግን እናስተውል የነገር ጫፍ ይዞ አባቶችን መዝለፍ ዋጋ ያስከፍለናል እናስተውል

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 4 месяца назад +6

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሁሉን በግልፅነት የሚናገሩ አባት ነዎት

  • @YaredTafesse-m1d
    @YaredTafesse-m1d 4 месяца назад

    በርቱ ጥሩ እየሰራችሁ ነው

  • @teamredx1pro952
    @teamredx1pro952 4 месяца назад +1

    አባ ሕፃን እንወዶታለን እግዚአብሔር እድሜዎን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት፡ እውነትም እርሶ እንደ ሕፃን ንፁሕ አዕምሮ ያሎት ነዎት፤ ስምን መላእክት ያወጣዋል።

  • @seblemengistu4361
    @seblemengistu4361 4 месяца назад +5

    በርቱልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 4 месяца назад +6

    የሚገርም አባባል አባታችን በረከቶት ይደርብን ሁኔ ለእውነት የቆሙ ነቸው ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 4 месяца назад +4

    እኔ በጣም እወዳቸዋለው❤❤❤ ግልፅ ናቸው ምንም ስህተት አይቼባቸው አላውቅም ከአመት በላይ ሆነኝ ስሰማቸው ግልፅ አባት ናቸው

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 4 месяца назад

      አብነ ሕፃን ምንም ጠፋት አለሰሩም እውነት ናቸው

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 4 месяца назад +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልንኝ

  • @mekonnenbelay8843
    @mekonnenbelay8843 4 месяца назад +6

    አባ ህፃን እድሜና ጤና ይስጥወት የኔ ዋናው ፈተናየ አባቶችን መጠርጠርና መጥላት ሆኖብኛል ምክናያቱም አሁን ያሉት አብዘሃኛወቹ መሰናክል ሆነውብናል እርሰወን መጨረሻወትን ያሳምርለወት ከፈተና ይሰውረወት

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 4 месяца назад +1

    አባ በረከትወት ይደርብን እናመሠግናለን

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 4 месяца назад +52

    ምርጡ ሚድያ ላይክ ሼር አያረጋችሁ

  • @alematalay734
    @alematalay734 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን ተባረክ🙏🏽

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 4 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ምህረትን አውርድልን አባታችን እግዚአብሔር መልካም ለቤተክርስትያን የምታደርጉ ሁሉ እሱ ፈጣርያችን ይርዳችሁ

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 4 месяца назад

    እናመሠግናለን ነጋሽዬ በርታ።

  • @ዓራራይዜማ
    @ዓራራይዜማ 4 месяца назад +1

    ነጋሽ ሚዲያ በእውነቱ ሐቅ ላይ የተመሠረተ ሚዲያ ነው፣ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ያድልልን።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 месяца назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታች እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቆት❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 месяца назад +1

    ግልፅ እና ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ለእምነትህ በሚገባ ነው የምትታገለው ጎበዝ ነህ አባ ህፃን ጠንክሩ ነፍሳቼው ይትረፍ የያዙት መንገድ ብዙ ምእመናንን ተስፋ እያስቆጠሩት ነው ሁላችሁም የትንቢት መጨረሻ እንድትሆን አባ ህፃን ከቻሉ አሁንም መልሱዋቼው💚💛❤💚💛❤❤🙏❤🙏❤🙏

  • @solki5805
    @solki5805 4 месяца назад +2

    ነጋሽ ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን እንዲህ ለቤተክርስቲያን እንደምትቆረቆርላት ፈጣሪ ዋጋህን በሰማይ ቤት ይክፈልህ🙏፤ የዚህ ቃለ መጠይቁ ጉዳይ ለተሰጠው መልስ ግን እዚም እዛም የሆነ ግርታን የፈጠረ ሆኖብኛል (ይቅርታ ይደረግልኝ )፤ ብቻ ፈጣሪ እኔንም ጨምሮ ማስተዋልን ይስጠን🙏

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 4 месяца назад +1

    ትክክል

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 месяца назад +2

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስትያንናችንን እና አባቶቻችንን ይጠብቅልን እናመስግናለን የሚገርም ውይይት ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 месяца назад +2

    Thank you, Negash. Today,
    interview the best ever keep up the good work 👏🏼 ❤❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 4 месяца назад +19

    ብዙ ጥያቄ ማንሳት ይቻላል ። ነገር ግን ይቅር እግዚአብሔር ይጠይቃችሁ

    • @tesfumekonen6066
      @tesfumekonen6066 4 месяца назад

      Teyik..Emen enji atifra ayidel yemilew kalu?

  • @AyalnehBinega
    @AyalnehBinega 4 месяца назад +1

    ነጋሽ በርታ

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 4 месяца назад +4

    አባታችን ቡራኬዎት ይድርብን የእውነት አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እርሰወን ሳይ የዛች የጭቅ ቀን ያለቀሱት ያስለቅሰኛን አባታችን አቡነ ናትናይል በረከታቸው ይድርብኝ ሁለታችሁ ለኔ ትለያላችሁ ሁሉንም አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በችርነቱ ይህን ክፉ የዘረኝነት መርዝ ያጥፋልን

  • @user-zt6rl8bi5x
    @user-zt6rl8bi5x 4 месяца назад +1

    ወድም አጋሽ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ከብሔር ጋር እያገናኛችው ለምታስቡ ልቦና ይስጣችው ።

  • @SalenMobile-dv7kj
    @SalenMobile-dv7kj 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ nagash weddd wedmachin fetari edemana Tena yestachuu

  • @AmlakuTerefe
    @AmlakuTerefe 4 месяца назад

    betam girum liji neh negashi enku yetewahido lij zereh yibarek

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 4 месяца назад +14

    አኔ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው.
    አባ ሕፃን ስለተባሉ ይሆን ደስ የሚሉኝ?

    • @meximosteklu3797
      @meximosteklu3797 4 месяца назад

      Yehe wirdetena torena shifti

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 месяца назад

      እኔም በጣም እወዳችኋለሁ

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 4 месяца назад

    Thank you our holiness father. God bless you.

  • @mesfindessalegn-xx4oh
    @mesfindessalegn-xx4oh 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cr7skillethio21
    @cr7skillethio21 4 месяца назад +3

    ነጋሽ እና ሀርያ በጣም ነው እምወዳቹ የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን አባቴም በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 4 месяца назад +1

    ነጋሽ ወንድሜ በጣም በጣም እናመሰግናለን ስራዎችክ ሁሉ በጣም ደስ የማልና የሚአስተምር ነዉ አባ ህፃንን የኛ ቲቢ ላይ ለቀሲስ በላይ ጉዳይ ባዎሩት አዝኜ ነበር አሁን ግን ግልፅ የሆነልኝ መሰለኝ ክበርልን አባታችንም ቃለህዎትን ያሰማልን❤❤❤

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 4 месяца назад +2

    Bereketot yederesen abatachen ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 месяца назад +1

    ተባረክ ለእዉነት የቆመ ሚዲያ ❤️❤️❤️

  • @user-lk5uj1no7g
    @user-lk5uj1no7g 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ነጋሽ ያንተን አይነት ያብዛልን አባታችን ልቦናዎን አይቀይርብን እድሜ ከጤና ይስጥልን በዚህ ጉዳይ ግራ ይገባኝ ነበር ግልፅ ስላደረጉት አመሰግንዎታለሁ 🙏🙏🙏

  • @BelashTutu
    @BelashTutu 4 месяца назад

    ነጋቀሽ ድንግ ማርያም ትጠብቅልን በእምነትህ የጸናሕ ወንድም ነህ ምስጋና ይገባሃል።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 4 месяца назад +1

    ውንድም ነጋሽ ሁሌ እውነት ያዘለ ክርስትነክን የምታከብር እግዚአብሔር ብርክ ያድርግልን አሁንም ሚዲያው ይደግልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 4 месяца назад +1

    በትክክል ወንድማችን ነጋሽ በተለይ በማርያም እይታ የሚያስጨንቁ በጣም ውስጤን የሚያደማ

  • @GenetGenet-s1z
    @GenetGenet-s1z 4 месяца назад +1

    ነጋሽ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 4 месяца назад +6

    አባቴ ሁሌም ሳዳምጥዎት የገደሠማዊ ለዛ ጣዕም ያልተለየዎት ለእውነት ከፊት የሚቆሙ በዚህ ዘመን ምዕመኑ ለአባቶቹ ያለው ክብር በጠፋበት ከእናንተ እኛ እናውቃለን ለሀይማኖታችን እኛ እንቀድማለን እናንተ አታውቁም በድፍረት በሚሉበት እንደዚህ የሚጠዩቁትን ምን እንደሆነ በማያውቁት አባቶችን በድፍረት በሚጠይቁት ጥያቄ የሚያዋርዱ በሚመስላቸው ሁሉ እርስዎ በትህትና እና በትዕግስት የሚመልሱበት ሁሌም ይደንቀኛል አባ ትልቅ ነበር መባል ያለብዎት አንተ ግን የምትጠይቃቸው ስለመኪና ከየት ወገን ነዎት? ..... ይሄ ጥያቄ ለአባቶች መቅረብ ነበረበት ምን ያስተምራል ለምሳሌ እኛ ከሳቸው መኪና ምን እንማራለን በእውነቱ እንደኔ ከድሮው በገዳም ከነበሩበት ዛሬ ያሉበት ይበልጣል ምክንያቱም ዛሬ በብዙ ፈተና ውስጥ ቆባቸውን አላማቸውን ጠብቀው ኖረዋልና ተመልከት በሽተኛ አመላልስ ነበር ሲሉህ የትግራይን ነው የፌደራል አሁን ይሄ ጥያቄ ይጠየቃል ግን መልሳቸው የልብ አረስ ነው ተመልከት እርዳታ መስጠት ያፀፅታል ወደየት ልትወስዳቸው እንደፈለግህ ?ታሳዝናለህ አባ እንደኔ በአለማዊ ሚዲያ ቀርበው እርስዎትን በማስረዳት ባይደክሙ ባይቀርቡም እነርሱ ምንም ቢሰሩ ከነቀፋ አይወጡም ልብ ይስጣቸው አከብርዎታለሁ።

  • @meheretworku-ok1su
    @meheretworku-ok1su 4 месяца назад

    አባ ህፃን ምርጥ አባት ናቸው ጀግና ደፍር ናቸው በዛን አስፈሪ ስአት ለቤተክርስቲያን እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ አባት ናቸው

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 4 месяца назад +1

    እማምላክ ትጠብቅህ ወንድሜ ነጋሽ !

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp 4 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ እውነት የቆሙ አባት ናቸው።
    ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ በዚህ በግል ሚዲያ ብቻ ሳይሆን በናሁ ሚዲያ ላይ በምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ብሄረተኝነት የሌለብህ አንዱ በመሆንህ አድናቆቴን በዚሁ ልግልፅልህ እወዳለሁ አሁንም ከእግዚአብሔር ጋር በርታ ለእባታችንም የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ።

  • @alematalay734
    @alematalay734 4 месяца назад +6

    እሳቸው ለማለት የፈለጉት የማይገባቸው ሰዎች ጵጵስና ሰጥተናል ነው:: በመንግስት ግፊት .. ያሁኑ መንግስት ከወያኔ ጊዜ በበለጠ ቤተክህነት ገብተዋል እርስዎ ግን በጣም ይሸፋፍናሉ በጣም ያሳዝናል!
    ነጋሽ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ!!

  • @genetsador8326
    @genetsador8326 4 месяца назад

    ነጋሽ ወንድሜ በርታ በጣም ጎበዝ

  • @TecknoPhone-uj2bg
    @TecknoPhone-uj2bg 4 месяца назад +1

    አባ ክብር ይስጥልን በዚሁ አቋምዎ ያጽናልን። እንደእርስዎ ያሉትን ያብዛልን። በአስኬማው የተሸፈኑ ተንኮለኞችን ልብ ይስጥልን።

  • @DanielYitagesu-wu3vo
    @DanielYitagesu-wu3vo 4 месяца назад +4

    ላይክ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 месяца назад +6

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 4 месяца назад +1

    Negashi meritu nek egziabher yebarkik le ewnet yekomek endehonek yastawkale ❤❤❤❤

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 4 месяца назад +6

    ምርጥ አባት ኖት እድሜ ይሰጦት እወዶታለው

  • @tigigetaw4647
    @tigigetaw4647 4 месяца назад +1

    🙏❤🙏

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g 4 месяца назад +6

    ይቅርታ አባታችን እንደዚ መንግስት ለቤተክርስቲያን ጠላት ማን አለ ??ነጋሽዬ እውነትን ሰው ጌታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 4 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ

  • @gebreserebe
    @gebreserebe 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @AlmazAlemu-de2df
    @AlmazAlemu-de2df 4 месяца назад +7

    አባታችን አባ እጻን ሰለ እርሶኦ አመለካከቴ ጥሩ አልነበረም አሁን ግን አመሰግናለሁ ወንድማችን ነገሸ አንተንም አመሰግናለሁ ኑርልን

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 4 месяца назад +1

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ነሰሃ በአደባባይ ጦርነቱ እንደሚያስፈልግ መናገርህ እውነት ጎበዝ።
    እላያቸው ላይ ተቆልለሃል የአባቶችን ክብር ግርማ ሞገስ ነስተሃል ያንተ ወንበር የሚድያ ወንበር አይደለም። ወንበሩ managerial Chair ይባላል ያለ ዕውቀት ነው በርግጥ አውቀህ አይደለም የማናጀር የቢሮ ወንበር ነው ።
    ጎበዝ ነህ ለማስተካከልም ተቀብልሃል ጎበዝ ነህ ።
    እነ ሴይፉ ሾው አይተህ ነው ሰውን አትይ የአንተ ሚድያ አባቶች ስር ቁጭ ብለህ ግርማ ሞገስ ቅድሚያ ለነሱ አስበልጥ። ዘመኑን ሲገልፁ ይገርምሃል አባታችን
    በወያኔ ዘመን??
    በኢሀዲግ ዘመን ነው??
    "ሌሎቹ " የሉበትም ማለት ነው ካድሬ መሆን ይልሃል ይሄ ነው።
    ውግያ ሲመሩ ነበር በመነፅር እያዩ ገራሚ ሰው ናቸው ። ሎጀስቲክ ስራም ይሰሩ ነበር ቆስለኛ ማጓጓዝ ሽጉጥ ይዘው ነበር ሳትጠይቅ???😅😅😅😅
    ያለቀ የወጭ ሰነድ ገንዘብ ነው።

  • @fituneyirdaw1795
    @fituneyirdaw1795 4 месяца назад +1

    Thanks!