ሮቤል አባት ሊሆን ነው።የሰማውን ነገር ማመን አቃተው፡ አርግዣለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 месяца назад +140

    ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ልጅ በልጅነት አረፍ ይስብስባል ❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 3 месяца назад +54

    ኤጭ እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም ያስጠላል እኔም እራሴ የእዉነት መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር የሮቤልን ደስታ ሳየዉ ምነዉ የእዉነት በሆነለት ብዬ ተመኘዉ በጣም ተሳስታኃል ሁለተኛ የሱን ስሜት የሚጎዳ ነገር እንዳታደርጊ ደስ አይልም አይዞህ ሮቢ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ምስኪን ሲያሳዝን እኔም ፕራንክ መሆኑን ስስማ በጣም ነዉ የደነገጥኩት በስመአም

  • @jho5001
    @jho5001 3 месяца назад +65

    አይ እሮቤል ደሥከሚለኝ ነገር ፈጣሪዉን ሢመሠግን ደሥ የሚለዉ 😊😊😊👍👍

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 3 месяца назад +28

    ብሌን ተወዳጅነትሽን በአንዴ አወረድሽው እንኳን ሮቤልን ተመልካችንም በጣም አስቀየምሽ ሮቤል እንዴት ይቅርታ እንደሚልሽ አላውቅም።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 месяца назад +208

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @eliham.ሰለምቴዋ
      @eliham.ሰለምቴዋ 3 месяца назад +3

      s a w❤❤

    • @TopPhone-i1l
      @TopPhone-i1l 3 месяца назад +1

      s a w❤❤❤❤❤

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 3 месяца назад +1

      ነብዪ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ms93s96
      @ms93s96 3 месяца назад +1

      ሰለላሕአሊሒወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TyDf-b1l
      @TyDf-b1l 3 месяца назад +1

      s a w

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад +21

    የራስሽ ጉዳይ እኔም ተናድጄብሻለዉ እንኳን ሮቤል

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 3 месяца назад +159

    ብሌን በጣም ነው የምንወድሽ ግን በጣም ቀልቀል አትበይ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ደስ ትላለች ደግሞ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጊው ትክክል እርጉዝ ከሆንሽ ቶሎ ብላችሁ ተጋቡ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቤተሰቦቿ እንኳን ባይፈቅዱ በቤተክርስትያን ተጋቡ

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 3 месяца назад +12

    ሪችየ የኔ ደርባባ ሴት አቤት እርጋታ
    ብሌኔ ግን ቅብጠትና ፍጥነት አበዛሽ ረጋ በይ የልጅ እናት ለመሆን ተዘጋጅ
    እንኳን ደስ ያላችሁ ሮቢየ

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 3 месяца назад +117

    የልጁ ጨዋታ አደረጋችሁት ለሚመለከታችሁ ሰው ክብር ይኑራችሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад +2

      ቀላልጨወታመስላት ልጅየአሏህሱጣታነዉ አለቅጥ መጨማለቅ መግማማትአለችእማማዝናሺ. ሆሆሆሆሆ በዝሙት አትጨማለቆ!???በናተምሀይማኖት ዝሙትንአይፈቅድም መፃሀፍችሁንአብቢዋለሁ አብቡት መፃሀፍችሁን አትጃጃሉ!?

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 3 месяца назад

      ​@@cgf8399tkkl.ehtalem❤❤❤

    • @BobClapper-o7v
      @BobClapper-o7v 3 месяца назад

      Astelchu Ahunse betam tedebralcu

    • @ሊዲያአለሙ
      @ሊዲያአለሙ 3 месяца назад

      በጣም ሲያሰጠሉ መንጋ ሞልቃቃ ሁላ ቱቱቱቱቱቱ

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 3 месяца назад

      Estie kalatochun gap eyesetesh tsafew.

  • @hawaomar5
    @hawaomar5 3 месяца назад +14

    ወንድልጅ በዚህአይነት ነገር ቀልድ አያቅም ማወቅ ያለብሽ ነገር ቢኖር ልብን ነው የስበርሽው ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው ደስ የምትለው ለማንኛው ተረጋጊ

  • @wudietibebu1987
    @wudietibebu1987 3 месяца назад +45

    ሮቤል የኔ ምስኪን ሲያሳዝን ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ!

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen8624 3 месяца назад +4

    በጣም ታሳዝናላችሁ በውነት እንኳን እሱ እኔራሱ እንዴት ደሥ እንዳለኝ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 месяца назад +134

    እሮቢል በግሜ እንኮን ደስ አለህ እስኪ ለኔም ዱአ አርጎልኝ አላህ ልጂ እድሰጠኝ😢😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 3 месяца назад +3

      እረ ይኸኮ እኳን ደሥ አለህ አያሥብልም ሣይጋቡ ልጂ አላህ ይሥቱር ዋ ነብሤ😢😢😢አችም አላህ ይወፍቅሽ ማማየ በሀላል ከሆነ አብሽር❤❤❤አላህ ምን ይሣነዋን በአላህ ተመኪ❤❤❤

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 3 месяца назад

      Please don't do like this frank sew bocha sayhon Egziabhernm yasaznal😢

    • @RozaShemsuRozina
      @RozaShemsuRozina 3 месяца назад

      Abshir Allah yebashershe

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 3 месяца назад

      Emebrhan lij belij yadrgachu

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 3 месяца назад

      الله يرذاك يرب

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 3 месяца назад +5

    እነዚህን ልጆች ጥሎብኝ በጣም ነዉ ምወዳቸው እንኳን ደስ አላቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 3 месяца назад +421

    ብሌኔን እና እርች የሚወድ በላይክ ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec 3 месяца назад

      አደረግን 😂😂😂 እና ብትፈልጊው በነሱ ነው ቆንጂት

    • @ZamzamMohammad-kg9cy
      @ZamzamMohammad-kg9cy 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 3 месяца назад

      ተዋት

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 месяца назад

      ❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад +3

      @@FoziFozi-fe5qy ሙስሊሞችግንጤነኛናችሁ ብትወዱብትወዱ ከልብአትወዱችዉም ምክኒያቱም በአሏህእና በነብዩ የካዱናችዉ እኛሙስሊሞች መጀመሪያ የአሏህትዕዛዝነዉ የምንከተለዉ የማይመስል እወዳችዋለሁአትበሉ!??አሏህሂዳይስጣችዉብላችሁዱአአድርጉላችዉ ከወደዳችሆችዉ።የስዉልጅየቂያማቀንየሚቀስቀስዉ ከሚወዱትስዉጋርነዉብለዋልየኛዉድ ነብይሱለሏሁአሊይሂወስለም።ቆምብላችሁአስቡ!?

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 3 месяца назад +16

    ፀጉርሽን አስካክይ ሹሀዳ ሲቀጥል ሰከን በይ አለባበስሽንም አሳምሪ ምርጥ ጓደኛ አለችሽ 🎉🎉❤❤💐💐💐💐🦋🦋

  • @SemiraMohammed-z9n
    @SemiraMohammed-z9n 3 месяца назад +424

    ብሌን እወድሻለሁ ግን በጣም ቀበጥሺ አትቀልቀይ ሴት ልጂ እረጋ ሰትል ነው

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 3 месяца назад +24

    ዮኒ ሪች አታምልጥሕ እርግት ያለች ደርባባ ልጂ ናትደግሞ ስታምር
    ብሌን ግን ረጋ በይ እሕቴ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 месяца назад

      ደምርኝ😍

    • @ferafera850
      @ferafera850 3 месяца назад

      የዮኒ ፕሮግራም በጣም ነበር የምወደው ግን አሁን ብሌን ከመጣች በኃላ እንደጠላው እያደረገችኝ ነው በጣም ቀልቃላ በጣምምምም ሞልቃቃ እየተናደድኩ ነው የማየው በሷ ሁኔታ እግዚአብሔርን😂😂😂😂

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 3 месяца назад

      Ereee betam keleka nat.

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 месяца назад +111

    ወላህ ፍልቅልቅ ስትይ ደስ ይላኛል አጎትሽ ተሻላቸው

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያለው ቀን እሚሆነው ምክንያቱም አንዳንድ ወንድ ይደነግጣሉ ደስ ይላል ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ዩኒ ደሞ ለዚህ ያብቃው ጎበዞች እርስ በራሳቹ ተዋደድ ተጋገዙ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 3 месяца назад +54

    ውይይይ እልልልል ሮብዬ እግዚአብሔር የወንድ ልጅ አባት ያድርግህ❤❤❤❤😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад

      አሜን(3)❤❤❤❤🙏

    • @kerima386
      @kerima386 3 месяца назад +1

      ፕርክነው😅

    • @AlmazGonderiwa
      @AlmazGonderiwa 3 месяца назад

      😂😂😂😂😢

    • @ChxVud
      @ChxVud 3 месяца назад

      ግን መጨረሻውን ሳታዩ ነው ኮሜት እምፅፉት ፕራክ ነው😂😂😂😂

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 3 месяца назад +8

    አይ ብሌን ዞሬ እኳ ጡሩ አልሠራሽም እሮቢል አይዞህ ወድሜ ልጅ የአላህ ስጦታነው ትወልዳላችሁ ኢሻአላህ

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 3 месяца назад +90

    ውዶ ፀጉርሽን አስተኮክሊ የኔ ሳቂታ❤❤❤❤

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 3 месяца назад +1

      Ahahuhuhh men ayenet amargna new yemetaweraw/ yemetaweriw? Akakakukuka eziga Seltsegur, sel gembar man awera? Demo hulum sew yeyerasu tefetero eko new E/her almak yesetew genbar yenurow ayenurow yefeleg yehun hulum neger yesu setota new ezgi ehite/ wendeme lela were yeleshim ende🙈🙆‍♂️ ahahuh un🤣😂😂😜🙈

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 месяца назад

      ደምረኝ😍

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 3 месяца назад

      @@Lamro-f7s አሁንማ ሴት አንበሳ እየመሰለችኝ ነው

  • @amenaaa5676
    @amenaaa5676 3 месяца назад +12

    እኔኮ ኮሞታቶሮች እንኳን ደሰ አላችሁ የምትሉት ነው የገረመኝ መጨረሻው ሴታዩት ነውዴ ኮሞንት የምትፅፉት😂😂😂

  • @EmebetDese-bm3hd
    @EmebetDese-bm3hd 3 месяца назад +55

    ሪች እርጋታሽ ደስ ይላል ሴትልጅ እርግት ስትል እሚምርባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 3 месяца назад +4

    ሮቤል አይዞህ ረጋ በል ለሁሉም ነገር ለከት አድርግ እሽ ስትወድ በመጠን ይሁን መጣላት አለና ስትጣላም መጠን ይኑርህ መታረቅ አለና ለህይወት ደሞ አትጓጓ ሁሉንም የሚያስተካክለው አንድ ፈጣሪ ነው አውቃለሁ የመጀመሪያህ ናት በብቸኝነት ውስጥ ያገኘሀት እሷናት ግን እረጋ በል እሽ አይዞህ አይዞህ አይዞህ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 3 месяца назад +46

    ብሌን እረጋ በይ አትሞላቀቂ ለእናንተ የማይታያችሁ ለእኛ የሚታየንን ነዉ የምንነግርሽ የሮቤልን ስሜቲን ጠብቂለት ጨምላቃ ነሽ ፍራንክ የሚሆን ነገር ምረጪ💔💔💔💔💔💔💔

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 месяца назад +2

    ሪችዬና ብሌንዬ ምንም አይነት መቀባባት ስለሌላችሁ ክብር ይገባችኋል

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 3 месяца назад +62

    በሊኖ ሮቢ እንኳን ደስ ያላቺሁ በሉ ህጋዊ አድረጉት ትዳሩን ህግ ማለት የእግዚአብሔር እግነው
    ብሊኖ ፀጉረሺን አስተካክይ

    • @ሉሉ-ሸ5አ
      @ሉሉ-ሸ5አ 3 месяца назад

      የጠራራእብዲመሲላለይ

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 3 месяца назад +11

    ብሌኔ ኧረ ተይ አትጫወችበት ይኸንን ምስኪን ዛሬ መገረፍ አለባት ሮቢ

  • @ngatngat2286
    @ngatngat2286 3 месяца назад +30

    ኣረ ብሌን እንደ ርች ፀጉርሽ ኣሰተካክሊ💖💖

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b 3 месяца назад +2

    ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤ተመስገን መዳኒአለም መጨረሽኡ አፀብቀልና❤❤❤❤❤ አጆካ ሮቤል ሐወይ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 3 месяца назад +17

    ደስስስስ ሰትል ፍልቅልቅ ነገር ሁሌም ሳቂ ይመቸሽ ማማዬ ❤ እሪች ምርጥ ❤

  • @Seadi-l8k
    @Seadi-l8k 3 месяца назад

    wow በጣምነዉ ዴስየሚለዉ ያሠላም እዉነተኛፍቅር ማለት ይሄነዉ መጨረሻዉ ሲያምር የኔዉድ ፅጌሬዳ ብሌንየ እንካንዴስአለሽ ሮቤልየ እንኳንዴስ አለህ ይገባሀል ሥም እማወጣዉ እኔነኝኝኝኝ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 3 месяца назад +24

    ሪቺ ግን ትህትናዋ❤ ብሊን እንወድሽአለን ግን ከመጠን በላይ አነጋገርሽ ቅብጥ እያልሺኢ ነው❤ አስተካክዪ

  • @EMM103
    @EMM103 3 месяца назад +2

    ደስ የምትሉ ሮቤል በተለይ ደስታህ ተሰቃይቶአል ክፋ አይካችሁ ❤❤❤❤👍👍👍ከፈረሳይ

  • @zinashhailu7757
    @zinashhailu7757 3 месяца назад +59

    ብሌን እርጋታን ከሪች ተማሪ

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 3 месяца назад +1

    ብሌንዬ እንደዚህ ደስተኛ ሁኚልኝ ቅብጥ በይ ያምርብሻል

  • @ሳራ-ቨ6ጠ
    @ሳራ-ቨ6ጠ 3 месяца назад +20

    እደዚ ማድረግ የለብሽም እኔም በጣምተናድጄብሻለው በደዚህ አይቀለድም ሮቢ አይዞክ

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 3 месяца назад +2

    እንኳ አረገሽ ለበጎ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ውዷ

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 месяца назад +79

    እልልልልል የዛሬ አመት የወንድ ልጅ አባትህ ❤❤❤🎉እንኳን ደስ አላችሁ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 месяца назад

      ደምርኝ😍

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 3 месяца назад

      @@MERETECHWOLDA በጣም ነው የተናደድኩት ጨዋታ ጀመረች ከሪች ጋር ስትሆን

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 3 месяца назад +12

    በልጅ አይቀለድም ስንት የሚቀለድበት ነገር እያለ በልጅ እጦት የሚሰቃይ ስንት ሰዉ አለ 😢

    • @beleteshkiflay9259
      @beleteshkiflay9259 3 месяца назад

      She is over everything she doing like baby please respect you are not kids

  • @mesi6505
    @mesi6505 3 месяца назад +16

    ምኒክል እደሚፈቅርሺ እያወክሺ እደት ካች ልጅ ቢወለድ ይከፍዋል ብለሺ አሰብሺ በዚህ አይቀለድም አዳይለመድሺ ብሌኔ❤❤

  • @nuhaminmersha8943
    @nuhaminmersha8943 3 месяца назад +3

    ውይ በእግዚአብሔር አናደድሽኝ እደዚህ አይነት ነገር አይድገምሽ እህቴ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 месяца назад +59

    2 ህፃናቶች ተገናኝታችው ተንኮለኞች😢😢😢😢

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 3 месяца назад +5

    መልካም ሰው በመሆኑ ነው እንጂ በጥፍ ብወለውልሽ ይወጣለት ነበር ችሎ ዋጥ አድርጎት ነው የሄደው ልጁ ወደድኩሽ ብሎ ስያቀብጥሽ ጣርያ ላይ ወጣሽ እሄ ማለት ወደ ላይ መሽናት ይባላል

  • @Jesus-w6g8j
    @Jesus-w6g8j 3 месяца назад +45

    እንኮን ሆነ ልጅ በልጅነት ይባላል ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል

    • @asegedechligaba1137
      @asegedechligaba1137 3 месяца назад

      በጣም ደስ ይላል ግን ልጅን አታስጨንቂው

    • @madenam830
      @madenam830 3 месяца назад +1

      ቱ በዝሙት

  • @tsigeulfata4160
    @tsigeulfata4160 3 месяца назад +2

    ብሌን እንደ ህፃን አያድርግሽ ፣ተረጋጊ ስታስጠይ በእውነት መሞላቀቅ በዚህ እድሜሽ ያስጠላል ፣አነጋገርሽንም እንደ ልጅ አታድርጊ ሌሎቹን አጠገብሽ ያሉትን ተመልከቺ፣ለተመልካች ደግሞ ክብር ይኑርሽ ተስተካከይ ሮቢ ደግሞ በጣም የተረጋጋህ ጨዋ አስተዋይ፣ለተመልካች ክብር ያለህ ማሪያምን ስትል እራሱ ማንነትህን ይገልፀዋል እና ብሌንን ግን እነዳትሞላቀቅ ፣ተመልካች እንዳይጠላት ስትጨማለቅ ዝም አትበላት ቤተሰብ ስለሆንን እንመክራለን ፣በተረፈ ዮኒ እና ሪች በዚሁ ቀጥሉ ወደንላችኋል በዚሁ ቀጥሉ።

  • @fatoumamohamed1277
    @fatoumamohamed1277 3 месяца назад +22

    አተ ግን ትለያለህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @SinafikishUae
    @SinafikishUae 3 месяца назад +5

    በጣም ነው ያናደድሽኝ

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 3 месяца назад

      Enem betam new angol yadergechign bewunet 😡

  • @ሲሀምአይናፍሯ
    @ሲሀምአይናፍሯ 3 месяца назад +23

    ሪች ስታሳዝን የኔውድ በጣምጨነቃትእፍፍፍ

  • @ehetalemwoldemariam9970
    @ehetalemwoldemariam9970 3 месяца назад +1

    ብሌንዬ በአንቺ ላይ በሆነው ነገር ሁሉ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ሪች ግን በጣም ተጎድታለች፡፡ ዮኒ ለእናንተ እንደሆነው ሁሉ እናንተም መፍትሄ ፈልጉላት አደራ፡፡

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 3 месяца назад +17

    ወይኔ በጌታ ስም በኡነት ያስጠላል እኔም እውነት ብዬ ነበር አራ ያስጠላል😮😮😮 ፍራንክ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад

    ማሻ አላህ በጣም ከምላችሁ በላይ ነዉ ደስ ያለኝ አላህ ጤነኛ ልጅ እርዝቅ የሚያመጣ ነዉ እና እንኳን ደስ አላቹሁ በቃ ዬሄ ነበር ከቤተ የምጠብቀዉ እንኳን ልጅ መጣ የበለጠ ደስተኛ ሆናችሁ ነዉ የምትኖሩት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 3 месяца назад +7

    ብሌነይ እንኳን ደህና መጣሽለት በነገራችን ላይ የሪችንና የዮኒ ነገር ግፊበት አንቺ ነው የምታስማሚያቸው ከስዋ የበለጠ ሴት እንደማያገኝ አስረግጠሽ ንገሪው❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 месяца назад

    ዋውውዋውእሮቤል ደስታ መልሶ ደስሲልእንኳን ደስአላችሁ 👏👏💐💐💐💐💐💐

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 3 месяца назад +31

    ሮቤል አይዞክ እመብርሀን ትሰጣችዋለች ጎግተክ አትቀርም እሺ

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ የኔ ውድ ዶች

  • @Muna-qe5jg
    @Muna-qe5jg 3 месяца назад +9

    ብሌን ታምሪያለሽ ነገርግን የለመጥን ትንቀለቀሊየለሽ ትንሽረጋ ማለት አለብሽ አትንቀልቀይ ሴትልጅ ሰከንስትል ውበቷ ይጨምራል በማርገዝሽ ደስ ብሎናል ሮቢ እንኳን ደሰ አለህ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад

    ሮቢዬ እንኳን ደስ ያለህ። ደግሞ ሪች እና ብሌን እንኳን ጓደኛሞች ሆኑ አራታችሁም ደስ ትላላችሁ።❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 3 месяца назад +8

    ተከታታይ ድራማዉ ቀጥላል አሪፍነዉ አትጃጃሉ ዮኒ በሌላ በዉነት ነገር ና ይህ መቃጫ የለዉም ቀይሩት አንድቀን ይነቃን ሰለቸበቃ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 3 месяца назад +4

    ውይ እርሱን አይቸ ስሮጥ ልደፋ ነበር የኔ ስስቶች ውድድ ክርስትና እናት እኔ ነኝ❤❤

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 3 месяца назад +326

    ያብሌን እና የሪች አድናቂዎች ላይክ

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 3 месяца назад

    የኔ ውድ ብሌኔ የእኔ ፍላጎት ነው እንኳንም አረገዝሽ ደስ ብሎኛል

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 3 месяца назад +6

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይሳጣቹዋል ሮቦል እየ ፃዒዳ እኺል ይመችህ በእወነት እንዳተ ያለ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MkMagga
    @MkMagga 3 месяца назад +1

    Woooowu betam desss yilal wendochi kerobel temaru asrgizachihu yemtitefu❤❤❤❤ Robel Jegina Egziabher yakibrh❤❤❤❤ betam desss yilal yenam bale endante neber yetedesetewu ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 месяца назад +32

    ሪች እርግት ያልሽ ቅመም ነገር ነሺ ሰወድሽ🎉🎉🎉🎉

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 месяца назад

    እሪች መሽ አላህ ስብእናሽ ፣እረግታሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ሴት ልጅ እርግት ስትል ነዉ እሚያምርባት ብሌን ግን እያስጠላሽ ነዉ አማረብኝ ብለሽ እምትሞላቀቂዉ ከምር ያስጠላብሻል ሰከን በይ ተማሪ ከእሪች እሽ እሮቤል አብሽር ኢሽ አላህ ትወልዳለክ ልጅ የአላህ ስጦታ ነዉ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 месяца назад +12

    እንካዕ ደስ በለኩም ሮቤለይ ዕረፍቲ ልቢ እዩ እዚውን እግዚአብሔር ምሳኩም ይኩን❤

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 3 месяца назад

    ምነካሽ አበዛሽው ሪች በጣም አሳዘነችኝ ብሊን አስቢበት እውነተኛ ፍቅር ጠፍቷል አትቀልጂ ሪች አሳዘነችኝ ምርጥ ምርጥ

  • @SaadahAndros
    @SaadahAndros 3 месяца назад +32

    መጨረሻውን ያሳምረላቺሁ ደስ ስትሉ ይህው እኔ አስረገዞ የገዛባሌ የኔአደለም እያለ እያለ ነው 6 ወር ሆነኝ ከሱም ጋር ዘግቸዋለሁ አላወራም እንዲህም አይነት ባል አለ ምንያረግልኛል በራሴ ስለምተማመን ያወራውንቢያወራምንም አይመስለኚም እድሜ ለግዜ

    • @Hawa-g6z
      @Hawa-g6z 3 месяца назад +3

      የአላህ አይዟሽ እህት አላህ አለሽ ላች ም ባል ተብየዉ ግን ይገርማል

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 3 месяца назад +3

      አይዞሽ እህቴ ልጅ ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ስንቱ ልጅ አጣው ብሎ ያለቅሳል ባልሽ ደሞ ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 3 месяца назад

      አብሽሪ አሏህ የሰጠሽን አሏህ በሰላም ይገላልልሽ 😢

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

      ደሚሩኝማ ዉዶቼ በቅንነት ዎደ ቤቴ ጎራ በሉ

  • @tizitafikadu
    @tizitafikadu 3 месяца назад +2

    ፅጉርሽ ግን ስይዝ ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ ፀጋ ነው ❤❤❤❤

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад +102

    ብሌንዬን እምቶዱ ብቻ ላይክክክክክ

    • @MestawatGeda
      @MestawatGeda 3 месяца назад

      ❤❤❤🎉እንኳን ደስ አላቹ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 3 месяца назад

      ደምረኝ😍

    • @MadinaTube-lo4jo
      @MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад

      @@dasnaentertainment ነይ አችም ወደኔ በት🌷🌷🌷

  • @halima7993
    @halima7993 3 месяца назад

    እረ በአላህ ገፍሺ እሮቤል ምላሺ እጠብቃለን ቅብጥ ደስ ትያለሺ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад +18

    ብሌንየ ጸጉርሽን አታንጨባሪ እሽ ዉድ ፍልቅልቅ ያልሽ ነገር

  • @sebelewongelwolde
    @sebelewongelwolde 3 месяца назад

    ሮቤል bay ለብሌን passefayre ውይም ጡ ጦ ለዚህ ነው በጣም ተጨማልቀሻል የምንልሽ በፍቅር ልብ የተስበረው። እንዲይበቃው ደገመሽ። ሰበርሽው። ይህንን ምስኪን ልጅ ባለጌ ነሺ ወንድሜ ሮቤል። እይዞህ

  • @المحترميحترم
    @المحترميحترم 3 месяца назад +7

    የሪች እርጋታዋ ዋው በዚሁ ቀጥይበት ሪቾ

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 3 месяца назад

      ከወበት ጋ እርጋታ በዛላይ ዋው ነች

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 3 месяца назад

      Awo betam ergit yalech nat lik ende Billion atekebezebezem Richa konjo

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 3 месяца назад +3

    ብሌንዬ የኔ ውድ
    ሮቤል የኔ ልዩ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 месяца назад +77

    አረ እረግ በይ ብሌን ፍየል ምላስ ሴትልጅ እረጋ ስትልነው እንደ እርች❤

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 3 месяца назад +5

      እኔ ይህ ነገሮ ነዉ የሚስጠላኝ

    • @EiveShv
      @EiveShv 3 месяца назад +7

      እኔ እራሡ አዲም ቀን ጨርሸ አይቻቸው አላቅም ሥትቅለበለብብኝ አቋርጠዋለሁ😂😂😂😂 የሤት አደበት የላት ሡባሀን አላህ

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 3 месяца назад +3

      @@EiveShv አወ ወላሂ በጣም ሲበዛ ትቀብጣለች እኔም አልወድም ለእኛ ግን ትምህርት ይሆነናል ሴትልጅ አደብ ሰረአት ሲኖራት ይብለጥ ትወደዳለች ይችግን እርካሺ ነገር ነች እጭ 🥰

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 3 месяца назад

      😂😂😂😂​@@EiveShv

    • @gug6213
      @gug6213 3 месяца назад +2

      አወ ሴት ልጂ እረጋ ስትል በቤትም በውጭም ውበቶ ይጎላል። ካልሆነ ግን ይደብራል

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 месяца назад +1

    እሪችየ የእኔ ቆጆ እርጋታሽ ከውበት ጋ ተመችተሽኛል❤❤❤❤❤❤

  • @galaxyhuawei5227
    @galaxyhuawei5227 3 месяца назад +16

    ርችየ የኔ የዋህ ❤❤❤🎉🎉

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 месяца назад

    እንኩዋን ሮቤልን የኔንም ደም አፍልተሽዋል በዚህ አይቀለድም

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 месяца назад +205

    የንስር አይንን ሰብስክራብ አርጉት ይሄንን ጀግና ❤❤❤❤❤

    • @ummiumi3911
      @ummiumi3911 3 месяца назад +3

      አንደኛ ነው ስወደው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😘😘😘

    • @Beza-xe1ji
      @Beza-xe1ji 3 месяца назад +2

      ጀግና ነው ስወድው እኮ አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ياربسعدني-ج6ض
      @ياربسعدني-ج6ض 3 месяца назад +4

      ከሱ ቤት ነው የመጣሁት ፍቅሩ ሊደፋን ነው😂😂😂🎉

    • @fifi1751
      @fifi1751 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Haleema-t2d
      @Haleema-t2d 3 месяца назад +1

      እሡማ ልዪነው ቃላት የለኝም 17ለሡ ድቅነው:52

  • @mesi2112
    @mesi2112 3 месяца назад +4

    ምስኪ በጣም ነው ያሳዘነኝ ከምር እንደዜክ አይነት ፕራክ ይደብራል😢😢

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 3 месяца назад

      በጣም

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 3 месяца назад +7

    ኧራ ብለንዬ አታስጨንቁዩ ሮበን እኔ ራሱ ተጨንቅያለው ንገሪዩ በቃ።❤❤😢😢😢😮😮

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 3 месяца назад +1

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 🎉🎉🎉

  • @mazarettearanka4625
    @mazarettearanka4625 3 месяца назад +15

    እንኳን እሱ እኔን በደስታ አልቅሼ ነበር እደዚ አይቀለድም

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 3 месяца назад +14

    በእውነት ይህ ፕራንክ የተባለ ነገር ከሌላው አለም ያገኘነው ነገር እንኳን አገራችን ቀርቶ በሌላው ዓለም አንዳንዴ ለግድያም ያነሳሳል ስለዚህ ባህላችንን እንጠብቅ

  • @adan1376
    @adan1376 3 месяца назад +18

    በዚህ ትቀልጃለሽ 😢😢😢

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 3 месяца назад

    በጣም ነው ደስ የምለው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад +34

    ማነዉ እደኔ የብሌን አክት እማስቀዉ😂😂😂😂😂

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 месяца назад

    ሚስኪን ሮቢ በጣም አዝኖል አይዞህ ይሄን የዋህነትህን አይቶ እግዚአብሔር ይሰጥሀል ብሌንዬ አችም ደግሞ እደዚህ አይነት ቀልድ ይቅርብሽ እማ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 месяца назад +23

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ሮቤል ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ❤🎉

    • @ياربسعدني-ج6ض
      @ياربسعدني-ج6ض 3 месяца назад +2

      ፕራንክ ነው እኮ😂😂😂😂😂አቃጠለችው ኮመንቶችም አቃጠሏት😂😂😂

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 3 месяца назад +1

    እውነት ከልብ ይወድሻል ወንድ ልጅ አረገዝኩ ስትይ በዚህ ልክ ስደሰት አላየሁም አብዛኛዎቹ ይደነግጣሉ ደሞ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
      @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال 3 месяца назад

      ታድለሽ እደ ሮቤል አይነት ወንድ ስለሰጠሽ ብሌን አሁን ላይ አስረግዘው የሚክዱናቸው አብዛሀኞቹ ወንዶች በተለይ በስደት ያሉ ወንዶች

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 месяца назад +4

    ደሰ ሲልል እልልልል ዋዉ እንክዋን ደሰ አላችዉ ደሰ ሲል እዉነተኛ ፍቅር ነዉ አላህ መጨረሻችዉን ያሳምርላችዉ ዉለዱ ክበዱ

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 3 месяца назад

      ምኑ ውዴ ፕራራክኮ ነው

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በጣም ነው ደስያለኝ ❤❤❤❤

  • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
    @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 3 месяца назад +18

    ጌታን ከነዚህ የተወለደ ልጅ እድለኛነው😂 ቸሩ መድሀኒያለም ሰላማቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤

  • @AgerAger-r7l
    @AgerAger-r7l 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ እምትይ ልጅ ነበርሽ ቆሌሽ ይገፈፍ ኤጭጭጭጭጭ ዘጋሽኝ በልጅ ቀልድ አለዴ ሲጀመር ሲፈጥርሽ ያገሩን ጭቃ ነው ያሸከመሽ ቢረገዝስ ምኑ ያስታውቃል ኤጭ እኔ እደዚህ የሆኩትን እሱ ምን ያህል ይናደዳል ቱ እረጋ በይ እይ ጓዴኛሽን ❤እሪችየ ወድሻለሁ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 3 месяца назад +6

    ብሌኔ ስወድሽ ሮቤል አድሎ ፈጣሪ ሰጠሽ 💞💞💞

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 3 месяца назад

    ብሌንዬ ትንሽ እርጋታ ይኑርሽ ቆንጅዬ ነሽ የኔ ሳቂታ ራሄልም ታምሪያለሽ❤❤❤