bermel Georgis በዚህ ስራህ ከቀጠልክ ሲኦል ነው የሚጠብቅህ ብሎኝ አጋንንት ነፍሴን.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 160

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 6 месяцев назад +23

    የበርሜሉ ዳኛ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ አሜን አሜን አሜን

    • @mare7241
      @mare7241 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 6 месяцев назад +18

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤ከሀጢያት ለየኝና ጥሩ ክርስቲያን አድርገኝ አሜን😢

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 6 месяцев назад +14

    ሰማእቱ አንተ ርዳኝ ሁሉም ነገር አንተ ታወቃለህ❤❤❤😢😢😢

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 6 месяцев назад +49

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ገንዘብ በማጣትምሆነ በተለያዩምክንያቶች እደጅሕ ለመምጣት ያልቻልነው ልጆችህን ባለንበት ባርከን 🎉❤እመብርሀን በቃልኪዳንሽ አስቢኝ❤

    • @ቤተሳይዳመዝሙር
      @ቤተሳይዳመዝሙር 6 месяцев назад +2

      Balezi koment ebakachu kuterachihun lakulign

    • @meskelewolde3565
      @meskelewolde3565 6 месяцев назад

      አሜን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @abisamuelabisamuel
      @abisamuelabisamuel 6 месяцев назад

      ere betam ene hule miskirnet ayalew mehed felgalew gn be genzeb mikniat mehed slemalchil eyasebku tewewalew
      abate kidus giorgis enen lijhin erdagn

    • @kidisthabte2458
      @kidisthabte2458 6 месяцев назад

      Amen amen amen

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b 6 месяцев назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 6 месяцев назад +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባዬ ጥራኝ ወደደጅህ ተጨንቄያለሁ😢😢😢

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg 6 месяцев назад +8

    ጥርኝ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አድሪሽኝ ለደጅሽ ዳብስኝ በምህረት እጀችሽ ጥራኝ ሰማእቱ አድሪሰኝ ለደጅህ ፍታኝ እሳራትን በጣጥስልኝ ሰንስለትን 😢😢😢 ለናንት የደረሱ ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት ለኛም ይድረሱልን

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz 6 месяцев назад +17

    ወንድሜ አላየ ፕሮግራማችሁን ሁሌ አያለው ሚያልፈኝ የለም እና በህልማ የማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን አየሁ በሰማይ ላይ በጣም በትልቁ እና ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በዳርዳ በዳር ሆኖ በጣም በትልቁ አየሁኝ ፋረሰላይ ተቀምጦ

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co 6 месяцев назад +2

      ታድለሽ አንቺ የዉሃ ነሽ እግዚአብሔር ቅርብ ነዉ ላንቺ። አሁንም መድሃኒያለም ካንቺጋ ይሁን።

    • @SamiraSamira-f7z
      @SamiraSamira-f7z 6 месяцев назад +1

      እኔም የሰማእቱን ፈረሱ ላይ ሆኖ በሰማይ ላይ ስእለ አድኖ ተዘርግቶ አየሁ ከዛ ደሞ እዛዉ ሔጄ ይመስለኛል መንፈስ ሲጮህ አየሁ በህልሜ

  • @AyelechEndale-k1m
    @AyelechEndale-k1m 6 месяцев назад +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቀኝ

  • @nanun1795
    @nanun1795 6 месяцев назад +4

    ቅድስ ጐርጊስ አባቴ አተ ጠራይ ፍቃዲህ ሁን

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 6 месяцев назад

    ወንድሜ የተመረጠ ስው ነው ለዚህ ክብር የሚበቃው እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምንድንበት የምንፅናናበት ነው እድለኞች ነን ልብ ላጣ ልብ ይስጠው አይዞአችሁ እኛም ለክብሩ መጥተን ክብሩን ለማየት ያብቃን በርቱልን ለመምጣት ለምንፈልገው በፀሎታቸው እንዲያስቡን ለአባቶቻችን ንገርልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 6 месяцев назад +1

    እመቤቴ መሰናክሎቼን ሁሉ አጥፍተሽ ለደጁ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @RozaGhiwote
    @RozaGhiwote 6 месяцев назад +2

    ሰማእቱ ለኔ ያደረከውን ለሁሉም አድርግ ❤

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 6 месяцев назад +64

    ወንድም እህቶቼ በሚቀጥለው ዙር የምትሄዱ አሞኛል ውጭ ነው ምኖረው ተጨንቄለሁ ህፃናት ልጆች አሉኝ በቅርብ መምጣት አልችልም ። አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ለሰማእቱ ንገሩልኝ 🤲 በሰላም ግቡ አስቡኝ

    • @derejefissha9452
      @derejefissha9452 6 месяцев назад +2

      ጸበል ልላክልሽ እህቴ አሰካለ ማርያም

    • @Abrilala
      @Abrilala 6 месяцев назад +6

      ሰማዓቱ ባለሽበት በምህረት እጁ ይዳብስሽ

    • @mesigebrehiwot1051
      @mesigebrehiwot1051 6 месяцев назад +1

      እሺ ደስ ይለኛል ። ሰማእቱ ይስጥልኝ

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 6 месяцев назад

      @@derejefissha9452 enem USA San Jose new yalehut lije tsebel efelig neber Addis Ababa lalut zemedoche keseteshilign ylikulignal silkishin keseteshign edewlalehu Egziabiher ybarkish Amen

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co 6 месяцев назад +3

      እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ እታችን አስካለማርያም ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ።

  • @yordworku6744
    @yordworku6744 6 месяцев назад +3

    ለደጁ ተፈቅዶላቹ ሄዳቹ የመጣችሁ አሁንም አስባቹ የተሳካላቹ ታድላቹ ለስጋ ለነፍሳችሁም ደርሳችኋልና እግዚአብሔር ይመስገን። እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃዳቹ ሆኖ ለደጃቹ አብቁኝ አቅም ለአነሰን ልጆቾን አስቡን

  • @amanuelambaw9566
    @amanuelambaw9566 6 месяцев назад +3

    ቅዱስ ጊወርጊስ ያጠመቃችሁ፤ እኛንም በያለንበት አምላከ ጊወርጊስ ያጥምቀን ለደጁ እስክንበቃ ድረስ አሜን። ምንም የሚሳነው ነገር ለፈጣሪ የለም።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 6 месяцев назад +8

    ኡፍፍፍፍ ሚኞት ብቻ ሆነ እኮ የኛ ስግድታኞች 😢እግዚአብሔር ግን ቃን አለው ለሁሉም በትዕግስት እንጥብቃልን. በጸሎት አስቡን ወላታ መስቀል ብላችሁ, አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 😢

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 6 месяцев назад +5

    እባካችሁ እኔ በምህራቡ አለም ነዋሪ ነኝ ፈጣሪ ቢፈቅድ መምጣቴ አይቀርም። ወንድሜን ሃይለማርያም እና አጎቴ ወልደማርያምን እኔን ጽጌ ማርያም በማለት ሰትጸበሉ ለሰማህቱ አሳስቡልኝ ቋጠሮአችንን እንዲፈታልን። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ በሰማህቱ ላይ አድሮ ይባርካችሁ። አሜን።

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 6 месяцев назад +5

    እባክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም አስበኝ

  • @beshirhassen
    @beshirhassen 6 месяцев назад +3

    እናተየ ቀናሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @5334n
    @5334n 6 месяцев назад +3

    ሰማእቱ ያበርታችሁ

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 6 месяцев назад +4

    ዋው ቅዱስ ጊወርግስ ፈቅዶ ነው ከብቶቹን ያስገባውው❤❤❤❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 6 месяцев назад +5

    አቤቱ ጌታሆይ አቤቱአባት ሆይ በመንግስትህ አስበኝ የድንግልማርያምልጅ ምህርትህን እንጅ ማትህንእእንዳታሳየኝ እማፀንሀለው በደሌንአትቁጠርብኝ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 6 месяцев назад +3

    ይቅርይበላቸው ድግምትነው ለሚሉ እቤቱ ይቀወርበለን በቸርነቱ ይመልከተን እደሰራችንሳይሆን እደቸረወነቱ ይየን

  • @walitamariyam6971
    @walitamariyam6971 6 месяцев назад +1

    አለየ እግዚአብሔር ዘረማዘርትህን፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ። ለእመቤታችንን ቅድስተ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እድሳት እንደላከው አካውንት ቁጥር ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በረከት ስራ ለመሳተፍ የሚረዳ አካውንት አሳውቀኝ። አደራ አደራ በረከቱ ይድረሰኝ።

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 11 дней назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN 💖💖💖💖💖💖💖

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 6 месяцев назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ችግሪን ሥቃየን ሁሉ አስወግድልኝ ስለቴ ሠምሮ ለደጅህ አብቃኝ ባለቤቴ በሠላም እንድትወልድ እርዳነ አሜን ልጅህን አሳድገው

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 месяца назад

    እድሜ ይስጥልን ወንድማችን በደንብ ነግረህናል ይህ ዕደል የተሰጠው ሰው የታደለ ነው ለምንናፍቀው ይድረሠን

  • @TERBINOSMEDIA
    @TERBINOSMEDIA 6 месяцев назад +1

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!

  • @firehiowatteka8634
    @firehiowatteka8634 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤አሜንአሜን❤

  • @dest567
    @dest567 6 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን : የልማት ስራው በጣም ደስ ይላል: ከአምናው ብዙ ለውጥ አለው:: ስላስጎበኘኸን ክብረት ይስጥልኝ🤲

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 3 месяца назад

    ቅዱስ ግዮርግስ፡ለበቱ፡የብቃኝ፡ኣበቱ፡ኣደርሕን፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡

  • @azebmamo2119
    @azebmamo2119 6 месяцев назад +2

    God bless you for everything you do.

  • @Israel9563
    @Israel9563 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሆይይይይ😢😢😢😢😢

  • @sabo8756
    @sabo8756 6 месяцев назад +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ እስበን😢😢😢😢😢

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 6 месяцев назад +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 6 месяцев назад +3

    ሰማእቱ ስራዉ ድቅነዉ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu8000 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የህይወት ዘመናቹ ይባርከው

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @Abrilala
    @Abrilala 6 месяцев назад +2

    ሰማዓቱ ዋስ ጠበቃ የሁነን

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 6 месяцев назад +2

    እንተንም ይጠብቅህ

  • @MESFINWOLDU-f7r
    @MESFINWOLDU-f7r 6 месяцев назад +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም አስበኝ

  • @טענננהה
    @טענננהה 6 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 8 дней назад

    ለደጅህአብቃኝአባቴ

  • @טענננהה
    @טענננהה 6 месяцев назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ፈዉሰኛ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 месяцев назад

    ደስ ሲሉ እልልልልልሌልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 6 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 6 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman semaytu le deju Abkan Amen🙏🙏🙏

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    እፅብ ድንቅ ነወ የእግዚአብሄር ስራ

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8sz 6 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😢ለደጅህ እንደምታበቃኝ ሙሉ እምነት አለኝ ሲቀጥል ደግሞ ወንድማችን አላዬ ሁሌም ነው የምከታተልክ ተቀርፆ አየር ላይ እስኪውል ድረስ ለማየት በጣም ነው የምቸኩለው እና ደግሞ በተደጋጋሚ እንደምትለው በዙ ጊዜ ሰዎች የራሳቸውን አስተያየት ይሰጡበታል ሁሉም የየራሱን ነው አስተያየት የሚሰጡት እና ምን ልል ፈልጌ ነው ለነደነዚህ አይነት ሰዎች ቦታ አትስጥ ልቦና ይስጣቸው ብቻ ማለት ነው የሚጠበቅብህ ወንድሜ
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @Turu-bi8iv
    @Turu-bi8iv 6 месяцев назад +2

    እማ ከደጅሽ ጥሪኝ😢

  • @טענננהה
    @טענננהה 6 месяцев назад

    እግዚአቤሔር ይመሰገን ወዴማችን ላየ ለናተ የደረሰ አምላክቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረሰልን ወድማችን አላየ ቃለይህወት ያሰማልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርገስ ለደጁ ያብቃን የናተ እረዴት በረከት ለኛም ይድረሰን አቤቱ ጌታሆይ ለዚች ቅዱስ ብታ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @world6284
    @world6284 6 месяцев назад +2

    Endet des yellow yeberket sera...Egezabeheyer yemesegn🙏🙏🙏

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን

  • @selam_tube6185
    @selam_tube6185 6 месяцев назад +2

    ወንድም አላየ እባክህ ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ ተጠመቁልኝ ብር ልኬ ደረሰኙን አላክልኝም ለምንድነው

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 6 месяцев назад

    ሥለ ማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ሥሙ ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እኛንም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @OrangeDubai
    @OrangeDubai 5 месяцев назад

    ሁላችንንም ለደጅህ አብቃንንንንን

  • @makerma3853
    @makerma3853 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Banyam-y2p
    @Banyam-y2p 6 месяцев назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ገወርግስ አባቴ የዉስጤንታቀዋለህና አተፈፅምልኝ ከጭቅ ምአዉጣኝ ለደጅህያብቃኝ😢😢😢

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 6 месяцев назад

    በፀሎት አስቡን ፍቅር ተማር ያም ነኝ ለደጁ ያብቃን

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእወነቱ በርታልን ወንድማችን አላዬ በቤቱ ያፅናህ ሐደጀ ያብቃን አሜን

  • @Malove-f7e
    @Malove-f7e 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ አብቃን ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 6 месяцев назад +1

    ተመስገን አለቀ

  • @Seble-vb8uc
    @Seble-vb8uc 6 месяцев назад

    ሰማእቱ አባቴ እንድሀጢያቴ ብዛትሳይሆን እንደቸርነትህተመልክተህ ለደጂሀእብቃኝ አሜን አሜን

  • @avg4628
    @avg4628 6 месяцев назад +1

    የምትፈቅድል ቀን ናፉቀኝ ሰማእቱ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሳማልን

  • @mesekremayele9192
    @mesekremayele9192 6 месяцев назад

    ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የልጅህን የወልደጊዮርጊስን ችግር ፍታለት ሰማእቱ ለምህረት ደጅህ ጥራን፡፡

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 6 месяцев назад +2

    አምላከ ቅዱሳን አሰበኝ

  • @azebworku-w2q
    @azebworku-w2q 6 месяцев назад

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዋርጉስ ፍቀድልኝና ደጅህን ልርገጥው

  • @MesertAlemayeu
    @MesertAlemayeu 6 месяцев назад

    ወንድሞቼ ሳያችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ በሰማዕቱ ስም ሰለሞን ወንድሜ በ2015 ላይ በጣም ደስ የሚል አገልግሎትህን አይቼአለሁ ሰማዕቱ በጤናና በበረከቱ ይጎብኝህ። ወንድሜ አብይ ሰማዕቱ የመረጠህ ታደልከው ፀበሉጋ ካሰራችሁን በኃላ የእኛን እንባ እ ንፍጥ ስትጠርግ ወንድሜ ምን ብዬ ላመስግናቸሁ ሰማዕቱ ክፉውን ሁሉ ከላያችሁ ላ ይጥረግላችሁ ቃላት ያጥረኛል ወንድሞቼ በጤና ኑሩልን።

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 6 месяцев назад

    በርቱ አላዬ ዋናው ማስተባበር ነው እንወዳችሁአለን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ድረስ ማየት እጅግ ያስደስታል። እኛንም ለበረከቱ ይብቃን። በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @misraktessema2524
    @misraktessema2524 6 месяцев назад

    አግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ሰማዕቱ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ ::

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይደረስን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
    @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 6 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 6 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ምስክርነት ነው ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 6 месяцев назад

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አንተ እርዳኝበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ኃብቃኝአንድ ሰው ማስጠመቅ ፈልጌ ነበር ላገኛቹ ግን አልቻልኩምየባንክ አካውንታችሁን ለኩልኝ ብሩ መላክ እችላለሁ እባካችሁ ተባበሩያሳደጊያ የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስን በረከት ካፈል ዘንድ🙏🙏🙏🙏

  • @AskaleHureso
    @AskaleHureso 6 месяцев назад

    Tamasegen abate qeduse goyeriges tenana edeme seten baselam wada agarechen gabeten ladage abekan sedatanguche hulu ameeeeeeee❤❤❤❤❤❤

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 6 месяцев назад

    አሚን

  • @meseretasfaw4363
    @meseretasfaw4363 6 месяцев назад

    ወንደም አላዩ እባክ በፀሉት አስቡኝ ለስማአቱ ለቅድስ ጊውርጊስ ወለተ/መድህንን ወ/ኬዳንን አስባቸው ብለኸ በፀሉት አስበን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 6 месяцев назад

    ውይ ታድላችሁ የበረከት ሥራ አስቀናችሁኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናንተ ጋር ይደምረኝ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ

  • @FggfGjgf
    @FggfGjgf 6 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤❤❤

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 6 месяцев назад

    kalehiwot yasemaln amen amen amen

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
    @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 2 месяца назад

    በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ በስደት ነው ያለሁት 10ወርህፃን ትቸ ነው የመጣሁት ህወት ሲኦል ሁናብኛለች እህት።ወንድሞቸ 😢

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 6 месяцев назад +2

    እናቴ ኪዳነምክረት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @gebremedhnamsalu1668
    @gebremedhnamsalu1668 6 месяцев назад

    ለደጆ ኪዳህነምህረት እሶ በቃል ኪዳኖ ታስበን ለቤቶ ያብቃኝ ዘንድ እማምላክ ትፍቀድ

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 6 месяцев назад

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዛሬ ወር ነበር የሄድኩት በጣም ጓጉቼ ነበር የሄድኩት ሰማዕቱ ፈወሰኝ ማረኝ ምስጋና ይግባክ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 14 дней назад

    እኔ በሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቤ በሙሉ እንደሚድን አምናለው::

  • @ኤልሳቤትደመቀ
    @ኤልሳቤትደመቀ 6 месяцев назад +3

    እመ ምህርት እንደ አማላጅነትሽ ለደጅሽ አብቃኝ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 6 месяцев назад

    መድሀኒያለም ነው የመንግስተ ሰማይ አለቃ ድንግል የክርስቶስ እናት ነች ይህ ፀበል የተሰጠን ከመድሀኒያለም ነው ህዝቡ ወደ ሲኦል እየሄደበት ስለሆነ በንስሀ በምድር እንድንነቃ ነው

  • @yeshichampart3260
    @yeshichampart3260 6 месяцев назад

    Emabetachin kidanemihirt ldejuwa tabikan🙏🙏🙏semaitu kidus giyorgis isu tamirun yisiralin🙏

  • @HaileMikael-12
    @HaileMikael-12 6 месяцев назад

    Medihanialem yibarikachiu. Egnanim ledeju yeminibeka yadirgen.

  • @NabatiNabati-sl4el
    @NabatiNabati-sl4el 6 месяцев назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ እባክሽ ቦታው እንዳልሄድ ብዙ ችግሮች አሉብኝ እባክሽን እዘንልኝ

  • @MertneshKidane-wi5nz
    @MertneshKidane-wi5nz 6 месяцев назад

    ወድሜ ያለሁት ምስራቅ ሀረርጌ ያለሁት እባክ ክስትና ስሜ ወለተ ስላሴ ነው እዳልመጣ አቅም የለኝም የክስትና ፅፈህ ፀበሉ ውስጥ ጨምርልኝ በዛኝታ ታምሚያለው

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 5 месяцев назад

    በእውነት ስለፀበሉ በአጠቃላይ ምኑን አውርተከው የቱጋ ይቆማል እኔ ቃላት የለኝም ያየሁትን እንዴት ብዬ ልግለፀው

  • @Banyam-y2p
    @Banyam-y2p 6 месяцев назад +1

    እናቴ ኪዳንምረት የዉስጤን መሻት ፈፅሚልኝ እናቴ ለደጅሽያብቃኝ

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 6 месяцев назад

    Bzuhi Ena nkibrekumn nfetwekumn ,dkamkumn guiakumn Egzabiher Amlaki ykifelkum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukentesfaye7663
    @mulukentesfaye7663 6 месяцев назад

    ወንድሜ አላየ እንዲሁም ይህን ኮሜንት ያነበባችሁ ቀጣይ ጉዞ የምትጓዙ በእግዚአብሔር፣ በሰማዕቱ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ ህይወቴ ተመሳቅሎብኛል "አመተ እግዚአብሔር"ብላችሁስሜን ፅፋችሁ ግቡልኝ በእግዚአብሔር በማርያም ላብድ ነው

    • @BiniyamKebede-qs2qr
      @BiniyamKebede-qs2qr 5 месяцев назад

      አይዞህ ወንድሜ አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ በለው ለደጁም ያበቃሀል/ያበቃሻል

  • @solianaestif2338
    @solianaestif2338 5 месяцев назад

    ❤🙏❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹