🥰ዘመናዊ ቁምሳጥን ላሳያቹ? ብዙዎች ወደውታል 👍 ገራሚ እቃ ሰራንላት!!👩‍❤️‍💋‍👩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 249

  • @YgfRrt-bb9xm
    @YgfRrt-bb9xm Месяц назад +2

    ኢሸአላ ለኒም ትሠራልኛለህ❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +1

      መርሀባ ይሰራልሻል አንች ብቻ ሼር አድርጊው

  • @YgfRrt-bb9xm
    @YgfRrt-bb9xm Месяц назад +3

    እደዉ እደዉ ተወኝ በጣም ነዉ የሚያምረዉ😘😘😘😘😘😘

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 месяца назад +3

    በጣም ያምራል 150ዋጋው ስንት ነው

  • @Fatichou-b7x
    @Fatichou-b7x 6 месяцев назад +3

    ماشاء الله تبارك الرحمان لا قوة إلا بالله العظيم ألف مبروك يجنن

  • @maryamkasaw5131
    @maryamkasaw5131 6 месяцев назад +4

    Yet naw

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ከሚሴ ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @FantaGetanish
    @FantaGetanish 6 месяцев назад +4

    መሻአላህ

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 6 месяцев назад +4

    ያምራል ማሻአላ❤❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሼርም አድርጊው

  • @የወሎልጅነኝ-ጰ3ጸ
    @የወሎልጅነኝ-ጰ3ጸ 6 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 6 месяцев назад +3

    አይይለሌባአሳየህብን መሳቢያዋን😊

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      አይዞሽ ቤትሽን ማን ያቀዋል ?

  • @firdos100-t9f
    @firdos100-t9f 6 месяцев назад +3

    masheallah

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 6 месяцев назад +4

    Woww.yamerali

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ያንችም እኮ ልዩ ነው ያምራል

  • @obob7245
    @obob7245 6 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርልህ
    ሀቅ መስራት ለራስነው ጥቅሙ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      አሚሚን አመሰግናለው ለሰጠሽኝ አስተያየት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @obob7245
      @obob7245 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 አብሽር አደርጋለሁ መርሀባ

    • @obob7245
      @obob7245 6 месяцев назад

      ​@@Nurumohammed-6355አብሽር አድርጌሀለሁ
      በምትሰራው ስራ ላይ ሁሌም አሏህን ብቻ ፈርተህ ስራ በተረፈአሏህ ያግዛችሁ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 6 месяцев назад +4

    በጣምአሪፍነውእቃዎችክበርታሰዎችእናበረታታው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@RomanWoelebo ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 6 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ 6 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ደስ ሲል

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 6 месяцев назад +3

    Yet nw

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ወሎ ከሚሴ ነን ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ekuseid
    @ekuseid 6 месяцев назад +20

    ማሽ አሏህ በጣም በጣም የሚገርም ልዩ የሆነ ስራ ነው የምር እድለኛ ናት ባለ እቃዋ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 6 месяцев назад +4

    በጣም በጣም የሚያምሩ እቃዎች ናቸው የሰሩት እጆች ምንም አይካቸው በርቱ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@RahelMamo-zn3ww አሚሚንን ሸር አድርጉልኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝና

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 6 месяцев назад +17

    በጣም ሀሪፍ ነዉ ከነዋጋዉ ብትነግረን ማዘዝ እድንችል

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 5 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ከስራው በላይ ማብራሪያው ግልፅ ያለ ነው👍👍👍

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 месяцев назад +1

      አመሰግናለው በጣም ሼር አድርጉልኝ እሰሽ

  • @aumumuhamadyutube1479
    @aumumuhamadyutube1479 6 месяцев назад +9

    መሻአሏህ እጅህ ይባረክ ገዘብህን አሏህ ይባርክልህ

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 6 месяцев назад +8

    መሸአላህ

  • @samiraeshatu5003
    @samiraeshatu5003 6 месяцев назад +8

    ማሺአላህሲያሚሪ

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 6 месяцев назад +11

    ማሻአላህ ኑር እጂህን አይቆርጥምህ

  • @Zainab-y7o
    @Zainab-y7o 6 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ያምራል በጣምም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 6 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ያምራል

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад

      ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ አድርገን እናመሰግናለን!! እርስዎም ታድያ ይሄን ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግዎን እርግጠኛ ይሁኑ ላይክና ሼር ያድርጉልኝ እሽ

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 እሺ አድርግለሁ

  • @ሀይክዘኢትዮጵያ
    @ሀይክዘኢትዮጵያ 6 месяцев назад +9

    ዋው ማሻ አሏህ ልዩ የሆነ ስራ

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 6 месяцев назад +8

    ማሻአሏህ በርታ እናዛለን ኢንሻአሏህ

  • @jemalaliseid-ee2uu
    @jemalaliseid-ee2uu 6 месяцев назад +8

    Wooooooooooooooooooow new woooooow byalew

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ያምሩል❤❤❤❤

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 6 месяцев назад +4

    እጂህ ይባረክ ወድሜ ቤቱ መቸ አለቀ ታዳ ሴልቅ ኢንሽአላ ትዛዛችሁ በስትወር ይደርሳል ቀብድ ስትነዉ የምንልከዉ❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      እንደየ እቃው ብዛት ይወሰናል የቀጠሮ ቀን በውስጥ መስመር ብታናግሪኝ የበለጠ አስረዳሻለው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ

  • @Nurumohammed-6355
    @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +12

    ሁላችሁም ለሰጣችሁኝ አስተያየት ከልብ ነው ማመሰግነው ሼር አድርጉልኝ እሽ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን ደግሞ ቸክ አድርጉት

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      10q የኔ እህት ሼር አድርጊልኝ በተቻለሽ አቅም ለኔ ከጎኔ መሆንሽ ብቻ በቂየ ነው

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 6 месяцев назад +1

      አህለን ፊክ ኢንሻአላህ ትገባለህ ስራዎችህ ያምራሉ ማሻአላህ አሊሚትድነው ምናምን ያልከን ያባለፈው ኪችን ካቢኔ ለጭቃ ቤት ይሆናል ወይ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 месяцев назад +1

      አዎ ይሆናል

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 6 месяцев назад +5

    ማሻአላህ በርታ ወንድሜ ከና ዋጋቸው ብትነገረ ብዙ ተመለከች ይኖራል የብዙዎቻችን ፍላጎትነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      ኢንሻ አሏህ አስቸካክላለው

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 6 месяцев назад +3

    ማሻአላህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ሰብስክራይብ ማድረግሽን ልብ በይ

  • @ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
    @ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ 6 месяцев назад +5

    ማሻአላህ በርታ ዋጋ ብትናገር ደሞ አሪፍ ነው

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 6 месяцев назад +2

    ማሻአላ በጣም ያምራል

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      10q ሀዩ ሸር አድርጊው ሰብስክራይብም አድርጊኝ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ የምር አብዛኛወቹ እሚሰሩት በጣም ትንሽ ነው ያንተ ግን በጣም ትልቅ ነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад

      10q ለሰጠሽኝ አስተያየት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ከዛም ሼር አድርጊልኝ

  • @rabias832
    @rabias832 6 месяцев назад +8

    በርታ ዘመዴ ኑሩ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ለኔም ትሰራልኛለህ

  • @zeharaenders-mu4nt
    @zeharaenders-mu4nt 6 месяцев назад +8

    መሻአላ ኑር ወላህ ላተ ቃላት የለኝም አላህ ይጨምርልህ

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ለቤትህ አድስ ነኝ በጣም ያምራል

  • @sofyaahmed597
    @sofyaahmed597 6 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው
    ያሰራነውን ሁለተኛ እንድንፈልግ ይገፋፋል
    ማሻ አላህ በጣም ልዬ ነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      በጣም በጣም የብዙ ሰዎች ሀሳብ ነው ይሄ ልክ ነሽ ሶፊየ አደራ ሼር እያደረግሽ ሰብስክራይብ አስደርጊልኝ

    • @Hayatyaambasala
      @Hayatyaambasala 6 месяцев назад +1

      ወላሂ አወ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@Hayatyaambasala አይዟቹ ወናው ነገር ጤና ትደግሙታላቹ በየ አይነቱ

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 6 месяцев назад +8

    ሰላም ሰላም በርታ ያምራል ዋጋውንም በዚሁ ብታቀርብ

  • @mmmonmooomn6293
    @mmmonmooomn6293 5 месяцев назад +4

    መሸአላህ ሠራህ ደሥ ይላል ሰብ አረኩህ በርታ

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 6 месяцев назад +12

    ብችል 1000ሽ ላይክ ባረኩህ የኔንም እደዚሁ ሠፋ አርገው ኑር. ከከከ ሉባባነኝ

    • @zewdeebrahim3901
      @zewdeebrahim3901 6 месяцев назад +2

      እንዳንች ያለውን መልካም ሰው ያብዛለት ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 6 месяцев назад +7

    መሸ አለህ በርተ❤

  • @LubabaAli-pv6qu
    @LubabaAli-pv6qu 6 месяцев назад +3

    Mashaallah wendmiy nurya ejign yamral eyader eyasamerke newu yemthidewu

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      10 ሉቤዋ ሰብስክራይብ አስደርጊው ሼር እያደረግሽ

  • @GorfeAga
    @GorfeAga 6 месяцев назад +3

    Adrshii yet naw

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@GorfeAga ወሎ ከሚሴ ነን ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 6 месяцев назад +4

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ማሻ አላህ በጣም ያምራል ኮቦልቻ ነው ስራ ቦታህ ???

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      የኔ ስራ ቦታ ከሚሴ ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርገሽኛል እንዴ

  • @youtb35
    @youtb35 6 месяцев назад +13

    ጠይብ ስራህ አሪፍ ነበር ዋጋ መናገር አለብህ በደብ መርዳት እድንችል እሄ የብዙዎች ሀሣብ ይመስለኛል

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      ልክ ነሽ ዋጋ መናገር ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጣይ የምሰራቸውን ስራዎች ከነዋጋቸው ነው የምለቀው ይሄን ሼር እያደረግሽ ለብዙ ሰው እንዲደርስ አድስጊልኝ ሰብስክራይብም አድርጊኝ

    • @youtb35
      @youtb35 6 месяцев назад +1

      @@Nurumohammed-6355 ኢሸአላህ

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 6 месяцев назад

      የት ሀገር ነው መሻ አላህ​@@Nurumohammed-6355

  • @leratub6791
    @leratub6791 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኔ ከሁሉም የዎዳድኩት ጥልቀቱን ነው 👍👍👍 የሀገረችን ቁምሰጢን የሚየስጠለኝ ጥልቀት ዬለወም

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ይመችሽ እናትየ ሰብስክራይቡን እንዳትረሽ ሼርም አድርጊልኝ

  • @sumyaadam
    @sumyaadam 6 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ያምራል እኔም ቀጣይ ወር ላይ አዛለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ኢንሻ አሏህ የኔ እህት እስከዛ ሰብስክራይብ አድርጊና የምለቀውን ለብዙ ሰው ላኪላቸውና ሰብ አስደርጊኝ

  • @eexx2236
    @eexx2236 6 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤

  • @እውነትን
    @እውነትን 2 месяца назад +3

    እኛ አገር ያለነው ስው ያንድወረ ደመወዝ አይገዛም

  • @gdhgdhdhhudhgdhjdihdhd
    @gdhgdhdhhudhgdhjdihdhd 4 месяца назад +3

    የት፡ነዉ፡አድራሻችሁ

  • @eexx2236
    @eexx2236 6 месяцев назад +7

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 6 месяцев назад +9

    አህለን እንኮን ሰላም መጣህ። ማሻ አላህ በርታ ላይክ ሸር አበረታቱት

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      10q ዋጋየ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 10q ምን ማለት? ሁለየም ትፅፋለህ አልገባኝም

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 6 месяцев назад +3

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አህለን ወንድማቺን

  • @iihj550
    @iihj550 6 месяцев назад +3

    ማሻላህ ወድማችን የኔበቅርብ ያልቃል

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 6 месяцев назад +3

    Wa wr wbلشءااللهኧረግጥም😂😂😂😂መብራቱተመቸኝ መብራትሲጠፋፈታነዉ ከዉዱባሌጋር❤ቤቴይለቅልኝከአተነዉየምገዛዉኢሺአላህ

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ 6 месяцев назад +4

    አድርጌአለሁ

  • @ዜድቢንትእንድሪስ
    @ዜድቢንትእንድሪስ 4 месяца назад +3

    በስንት ጊዜ ታደርሳለህ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 6 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ዋጋውንም ንገረን

  • @Zi-28
    @Zi-28 3 месяца назад +3

    As wr wb bro qumsatnu snt metter new?

  • @899-r9n
    @899-r9n 6 месяцев назад +9

    ማሻ አላህ ጦርነቱ ሣበቃ አኔም አዝሀለሁ እንሻ አላህ❤❤❤ በርታ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ኢንሻ አሏህ ጦርነቱማ ለኛም አስቸጋሪ ሆኖብናል እሰከዛው ግን ሰብስክራይብ አድርጊኝ እና ሼር እያደረግሽ ለወዳጅ ዘመዶችሽ አድርሽልኝ እሽ የኔ እህት

    • @Hayatyaambasala
      @Hayatyaambasala 6 месяцев назад

      ይወደድብሻል አሁኑ እዘዢ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 6 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @hanufikr8689
    @hanufikr8689 5 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ወላሂ ኮሜን መፆም አልወድም ያንተ ግን በጣም ስለተመቸኝ ሳላደንቅህ ባልፍ ኑፉግነት ነዉ በርታ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 месяцев назад +1

      10q የኔ እህትስለሰጠሽኝ መልካም አስተያየት ከልብ ነው ማመሰግንሽ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  13 дней назад +1

      ግን ለስንት ሰው ሼር አድርገሽልኛል?

  • @md_furnitur
    @md_furnitur 6 месяцев назад +3

    Woo bor❤❤❤❤❤

  • @YgfRrt-bb9xm
    @YgfRrt-bb9xm Месяц назад +2

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 3 месяца назад +3

    ደበኛየ ኑርሻ እደትነህ ብፌና አልጋ ሠርተህልኝነበር 2013መሠለኝ አመቱ ማሻአላህ ነዉ አሁን ያንን ልሸጥ እና በሜትርከ50ልገዛነበር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  3 месяца назад +1

      @@zabibaali5090 አዲስ ነገር አማረሽ እንዴ እስኪ በውስጥ መስመር አናግሪኝ

  • @dfhg4688
    @dfhg4688 6 месяцев назад +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 6 месяцев назад +3

    ዋጋ ብትናገር የበለጥ አሪፍ እይታ ይኖረዋል

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      መርሀባ ለቀጣይ አሻሽላለው ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @3onktube703
    @3onktube703 14 часов назад +1

    ወላሂ ገና ዛሬ አሪፍ ዱላብ አየሁ ወላሂ ከኢትዮ ካየሁት ዱላብ ሁሉ ማሻ አላህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  14 часов назад +2

      @@3onktube703 አመሰግናለው እናትየ ሼር አድርጊው ሰብስክራይብም አድርጊኝ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 5 месяцев назад +3

    አብረህ ዋጋውን ብትናገር ጥሩ ነው

  • @fatimahsaeed5734
    @fatimahsaeed5734 5 месяцев назад +4

    ወድሜ ወረኢሉ እፈልጋለሁ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 3 месяца назад +3

    ቪዶ ሥትለቅ ዋጋና ቀኑን አመቱን ወራቱን አሥቀምጥ ወድሜ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  3 месяца назад +1

      ቀኑንና አመቱን እኮ ከቪድዮው ስር ራሱ ዩቱብ ይናገራል መቼ እንደተለቀቀ

  • @zaidahassazn6222
    @zaidahassazn6222 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እጂህ ይባረክ ወድሜ እህቴ ሰአዲም እንኳን ደስ አለሺ የኔውድ በደስታ የምትጠቀሚበት አላህ ያድርግሺ የልፍትሺ ውጤት ነው በድጋሜ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ውድ
    የእኔንም እዲህ አሳምረህ እደምትሰራልኝ ተስፍ አለኝ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      በሷ ላይ ያዘዝሽኝ አንች ነሽ አይደል እህት

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 አወ

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 6 месяцев назад +6

    ማሻአላህ እኔም ልዘዝህ በውስጥ አናግርኝ መልስልኝ

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn 6 месяцев назад +7

    የቁም ሳጥኑን ዋጋ እባክህ ንገረኝ ሁለቱ መሀል ላይ ያለው መስታወት ቢሆን ዋጋውን ማወቅ ፈልጌ ነው ወንዲሜ ማሻ አላህ በጣም ውብ ነው

    • @zewdeebrahim3901
      @zewdeebrahim3901 6 месяцев назад +2

      በውስጥ መስመር አናግሪው ይነግርሻል ውዴ

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q 5 месяцев назад +3

    ዋጋውስንትነው

  • @yusramuhamed7917
    @yusramuhamed7917 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ነዉ ቁም ሳጥኑና ሀልጋዉ ስንት ብር ወሰደ ወንድሜ እስኪ አቅሜ ይችለዉ ከሆነ ንገረኚ ??

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      በውስጥ መስመር አናግሪኝ አመት እሽ

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 6 месяцев назад +10

    ወላሒ ከሚሤ ካየሗቼዉ ሥራዎች አደኛ ነሕ ያረብ አላሕ ሥራሕን ይባርክልሕ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      በጣም በጣም አድርጌ ነው ማመሰግነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      ታድያ ለምን ለብዙ ሰው ሼር አታደርጊልኝም ተደራሽነቱ እንዲሰፋ

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 ኢንሸአላሕ ሸር አረጋለሑ

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 6 месяцев назад

      @@FazelMuhammad-y8k አወ በጣም ጎበዝ እና ጥራት ያለው እቃ ነው የሚሰራው ጓደኛየ በጣም ደስ ነው ታላት ማሻአላህ

    • @fatimahsaeed5734
      @fatimahsaeed5734 5 месяцев назад

      ​@@Nurumohammed-6355ወድሜ ዋጋዉሁሉንም ንገረኝ እኔም ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 6 месяцев назад +5

    ከነ ዋጋዉ ንገረን ዉድ ወድማችን

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 6 месяцев назад +3

    እሥኪ በእምነት ልዘዝህ ወድምቦረና መከነሰላም የምታደርስ ከሆነ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      @@bintislam3081 ያ አሏህ በእምነት አልሽኝ አታስቢ ቃሌን የምወጣ ሰው ነኝ ይመስክሩ ከዚህ በፊት የሰራሁላቸው ደምበኞቼ እናም ያለ ስጋት እዘዥኝ አደርስልሻለው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @bintislam3081
      @bintislam3081 6 месяцев назад

      ​@@Nurumohammed-6355አረ አርጌሀለሁ ያውም በሁለት ሥሎክ

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 6 месяцев назад +3

    ማሻአሏህ ወላሂ ያምራል ግን ዋጋውን ማወቅ ጓጉቸ ነበር ሰንት ይሆን ?

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ያንድ ወር ደመወዝ ቀላል ነው

  • @ethio125
    @ethio125 6 месяцев назад +6

    እስኪ ሼር አርጉለት

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs 6 месяцев назад +2

    የት ነው ማሻ አላህ ነው ስራው ወቅታዊ ዋጋውንም ብነግረን አሪፍ ነበረ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      10q እንናገራለን ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 5 месяцев назад +4

    እኔ ገና ዛሬ ወደቻናልህ መጣሁ ዋጋ ንገረኝ እስኪ ሲቀጥር ለሁሉም ሰው በአማና እንድትሰራ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  5 месяцев назад +1

      @@UMUYEHIYATUBE መርሀባ ኢንሻ አሏህ ለሁሉም ሰው ስሰራ ኖሬያለው አኖራለሁም ከፈጣሪ ጋ

  • @leratub6791
    @leratub6791 6 месяцев назад +3

    የኮስሞው መሰብያ ረሱ ማሻ አላህ እኔ ግን ቤቴ ዱከም ነው ስረክን ዎደድኩት???? 👏👏

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ምናሻሽ ታድያ ይደረስልሻላ እዛም ቢሆን ይልቅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሼርም አይረሳ

    • @leratub6791
      @leratub6791 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 አድርገለሁ እኮ ሰብ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 6 месяцев назад +3

    ቁም ሳጥኑ ስንት በስንት ነዉ ሜትሩ አሰራሩ ልዩ ነዉ መሻአላህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      10q ቁምሳጥኑጨይሄ በቤቱ ልክ ነው የተሰራው 3ሜትር በ280ነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እሽ ሼርም አድርጊልኝ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 6 месяцев назад +1

      @@Nurumohammed-6355 ያዉም በሁለት ስልኬ ነዉሰብስክራይብ ያረኩህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@HdbBseb-wx6we አላህ ይስጥልን

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ 6 месяцев назад +2

    መካነ ሰላም ታደርሳላችሁደ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      አዎ እናደርሳለን ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @FiNk-x2u
    @FiNk-x2u 2 месяца назад +2

    ማጀቴ ታደርሳለህ

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ስንት ብር ፈጀ ለዚህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@BusyLine-t2t ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @BusyLine-t2t
      @BusyLine-t2t 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 እሽ

  • @foed180
    @foed180 6 месяцев назад +2

    እኔም እፈልጋለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад

      @@foed180 እንዳታስቢ ይሰራልሻል ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      @@foed180 አታስቢ ይሰራልሻል ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @saadaahmed7875
    @saadaahmed7875 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ የት ነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      ከሚሴ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 6 месяцев назад

      @@Nurumohammed-6355 አድርጌለሁ ወድሜ በርታ

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c Месяц назад +1

    ሚስጥራዊ ነገሮችህ ግን ገራሚ ናቸው😅 ማሻ አሏህ ሙያ ያዳብር ብለናል

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  16 дней назад +1

      አመሰግናለው እናትየ ሼር እያደረጋቹ ብታበረታቱኝ ደግሞ የበለጠ እንድሰራ ያደርገኛል

  • @saearh8656
    @saearh8656 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😢😢😢

  • @GezahegnSheweken-mo6gq
    @GezahegnSheweken-mo6gq 6 месяцев назад +3

    ቆይ ሁለቱን በር መስቀያ አረጋችሁት እምን ላይ ልብስ እደርድር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +1

      ያንችን ሙሉ መደርደርያ አድርገን እንሰራልሻለን አታስቢ በፍላጎቷ ውስጥ ጣልቃ መግባት አንችልም የታዘዝነውን ከመስራት ውጭ

  • @bipbip941
    @bipbip941 6 месяцев назад +4

    የት ሀገር ነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  6 месяцев назад +2

      ከሚሴ ነው ሼር አድርጉልኝ ሰብስክራይብም አድርጉት