ሊቨርፑል በውጤት እንዲዘልቅ እርማት የሚፈልጉ ጉዳዮች | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 47

  • @abHaji
    @abHaji 12 дней назад +16

    ሁሌም ሊቨርፑል ❤

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo 12 дней назад +10

    ስላም መንሱሬ እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ ስላምትሰጠን ሁሉ እናመሰግናለን ድል የለ ድል ለእንግሊዙ ኩረት ሊቨርፑል YNWA❤❤❤ 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @BekaNegesa
    @BekaNegesa 12 дней назад +5

    Mensure yene liyu sew 🥰🥰🥰

  • @SiempreDan
    @SiempreDan 12 дней назад +8

    i love u mensure❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MakmalMakmal-qe4yg
    @MakmalMakmal-qe4yg 12 дней назад +9

    my liverpool🎉💪

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 12 дней назад +8

    የ ሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ለዘመናት ። በስተመጨረሻም ቻምፒየንስ እንሆናለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። እንደ እግር ኳስ ግን በልቤ እነዚህ ነገሮች ልከሰቱ ይችላሉ ። 1) እድለኛ ከሆኑ ያለ ምንም ጉዳት በ Performance ሰይዋዥቁ ስለርሱ ይችላሉ። 2) ጉዳትም እንኳን በይገጥማቸው የሆነ ሰዓት ላይ የፔርፎርማንስ ማውረድ ልኖር ይችላል እንድሁም ጉዳት ገጥሞአቸው በጉዳቱ ምክንያት መንሸራተት ልኖር ይችላል ወይም ደሞ የጉዳቱን ፈተና ተቋቁሞ ወደ ፊት በመገስገስ ዋንጫውን መውሰድም ይችላሉ። የትኛውም ነገር ልከሰት ይችላል ። ይሄ ለሌሎች ቡድኖችም ልሆን የምችለው ተመሳሳይ ዕድል ነው ።

  • @Boruu_Tech
    @Boruu_Tech 12 дней назад +3

    You'll never walk alone ❤

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 12 дней назад +6

    YNWA ❤️💪💪

  • @TewodrosTeka-mm5gf
    @TewodrosTeka-mm5gf 12 дней назад +7

    YNWA For Ever

  • @SmilingHockey-ln2uu
    @SmilingHockey-ln2uu 12 дней назад +4

    Never walk alone ❤

  • @quafseid
    @quafseid 12 дней назад +2

    የትኩረት ጉዳይ ችግር ካልገጠመውና ኦቨር ኮንፊደንስ ካላዘናጋው ያቸንፋል

  • @yawiwe
    @yawiwe 12 дней назад +4

    Yegardiyola yenigsna zemen yabekal because of Arnslot, Liverpool mastekakel yalebet
    Hulet tenkara tekelakay ena 6 tekeyari yasfelgewal ,ena ye mo teteki

  • @betsegawbirhanu4101
    @betsegawbirhanu4101 12 дней назад +3

    ❤y❤n❤w❤a

  • @AbduAbrar-i8r
    @AbduAbrar-i8r 12 дней назад

    Real great sport journalist ❤

  • @AbdulkarimLove
    @AbdulkarimLove 9 дней назад

    ሁሌም ሊቨ

  • @YohanaSose-r7h
    @YohanaSose-r7h 12 дней назад +1

    መንሱሬ ትለይለክ

  • @werewere-3714
    @werewere-3714 12 дней назад +1

    መንሱር የዩትብ ድምፅ ጥራት ይጎድለዋል

  • @Umerahmed-z1r
    @Umerahmed-z1r 12 дней назад +3

    መንሱሬ ግን ሊቬ በዚህ የሚቀጥል ይመስልሀል

  • @pogbatony3178
    @pogbatony3178 12 дней назад +2

    Mensure ewodhalehu hule sle liverpool sera beka wutetu yasgededhal❤

  • @SynudeenSynu
    @SynudeenSynu 12 дней назад +15

    ሰለም ጤና ይስጥልን መሱሬ የቴሌግርምህን ሊንክ አስቃምጥልን ትክክለኘው አለማጣልኝም

  • @zebenekifle7671
    @zebenekifle7671 12 дней назад +3

    ለ 54 ደቂቃ በከንቱ እንዳዳመጥኩህ ነዉ የተረዳሁት።
    "ሊቨርፑል ሻምፒዮን እንዳይሆን ስጋቱ ከ 8 ዓመት በፊት November ወር ላይ ያጋጠመዉ መንሸራተት" እንደሆነ ብቻ ነዉ ያወራሀዉ በጥቅሉ።

    • @zebenekifle7671
      @zebenekifle7671 12 дней назад

      እግርኳሳዊ ትንተና አላየሁበትም ይሔንን program

    • @abitesfaye-rl2ii
      @abitesfaye-rl2ii 12 дней назад

      በጣም ነውንዴ የተናደድከው

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 11 дней назад

      Yetekuret chiger new....degmeh semaw

  • @samsonabraham6413
    @samsonabraham6413 12 дней назад

    What you talking about mensur liverpool they playing different tactics depends on the teams

  • @gebreyesustenagashawbayeh2464
    @gebreyesustenagashawbayeh2464 12 дней назад +1

    መንሱሬ የጋርዲላ መፈረም ከጉዳ ይልቅ ጥቅሙ የበለጠ ነው፡፡ ብዙ ጠንካች ሲኖሩ ሁሉም ይሻሻላሉ፡፡ ለምሳሌ ጋርዲዮላ እና ክሎፕ ሲፎካከሩ ሲቲ 100 ነጥብ ሊፐርፑል ደግሞ 99 (2018/20 ወቅት፡፡

  • @WondiwosenGebremikael
    @WondiwosenGebremikael 12 дней назад

    Er አታሟርትብን

  • @habtomberhe9763
    @habtomberhe9763 12 дней назад

    ሠላም መንሱሬ አስተያየቴ የምሰጠው ለምን ዩቱብ ላይ አትጭንልልም ካጠፋው ይቅርታ ያንተው አድናቂ ከበርኒግሐም የሠፈርህ ልጅ ከቀበሌ 11

  • @admasmedia8349
    @admasmedia8349 10 дней назад

    Live b 3 geb ashenafi yehonal

  • @TawfiqsulaymanMan
    @TawfiqsulaymanMan 12 дней назад

    መንሱር bexam bexam sus እያሆንክብኝ ነው iwedikalew

  • @ftmyms664
    @ftmyms664 12 дней назад +2

    You know why they have low XG and all the numbers you have brought,they are using different tavtics,they dont have direct attack ,they always tacke the ball back and they slow down the game.they have low Xg of conciding goals and low low scoring Xg as well,therefore conbaine and analize all this and then talk, dont misinform fans

  • @omar-dd6ok
    @omar-dd6ok 12 дней назад +2

    ኸ ቨነ፣፣ኸ፣ዠ፣ወቨዠ

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 11 дней назад

    ይገርመኛል እኛ ፊት የሚመጡ ትንሽ ሻል ያሉ ሲሆኑ ከባድ ጨዋታ አለበት ትሉናላችሁ ምነው ቦሎኛን አርሰናልን በርጉሰንን እናቪላን እየረመረምን መጣታችንን ትረሱታላችሁ

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m 12 дней назад +1

    Two hours yehen adamiche mecharsi ere lesh 😂 sir feche kedme edamitalew 😂

  • @FonkoMobile
    @FonkoMobile 7 дней назад

    ine.mensuren.yadanakut.be.agaleletsu.new.mikiniyatum.bizu.nagarochin.betikit.kaletoch.matantan.yichilal.bateeeeeem.iwodihalew.katilibat

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 12 дней назад

    ዲስኩራም ይሄንያሀል እውቀት ካለህ ለምን ቢሄራዊይ ቡድኑ ያፍሪካ ኳስአላለፉም

  • @DanielTesfaye-gr6gq
    @DanielTesfaye-gr6gq 10 дней назад

    ከነሱ በላይ አንተ አዉቀህ ነዉ?

  • @AselefechTsfane
    @AselefechTsfane 12 дней назад

    ስለም ላንቴ ይሁን በምታቀርባው ፕሮግራሞችህ እጅግ በጣም ደስተኛና አድናቂህ ነኝ .....ስራዬ ስፌት ስሆን ፕሮግራሞችህን እየሠራው አዳምጥሃለው እና ይህ ፕሮግራም ለእኛ እንድደርስ የክብር እስፖንሰሮችህን እናመሰግንሀለን ...... መንሱሬ ካላስቸገርኩሁ የZOje ማሽን አቅራቦችን phone Number እና Email እንቦክስ አታች ብታደርግልኝ ....በርታልን ሁለም ብሆን ምርጫችን ነህ