በጎንደር ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 67 ፕሮጀክቶች ተመረቁ Etv | Ethiopia | News zena
HTML-код
- Опубликовано: 26 ноя 2024
- በፀጥታ ችግር ውስጥ ሆኖም ነዋሪዎች የሚያነሷቸውን የልማት ጥያቄዎች እየመለሰ እንደሚገኝ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገለፀ። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የጎንደር ህዝብ ፅኑ ኢትዮጵያን ናቸው
ከአድስአበባ፡እስከ፡ጎንደር፡መንገዱ፡መከፈት፡አለበት።ጎንደር፡የአለም፣አቀፍ፡ትሩስ፡መዳረሻ፡ነው፡እንጂ፡የትርምስ፡ቦታ፡አይደለም።
ነፍጥ አንግበው ህዝቡን ሰላም የሚነሱ ሁሉ የህብረሰቡ ወጣቶች እንደሆነ እየታወቀ አባትና እናት ግን ልጃቸውን ጏዳ ደብቀው በአደባባይ ሰላም ሰላም ማለቱ ከንቱ ነው
ምክር አልሰማ ካሉ ግን የራስን ልጅ አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ መጨከን ይገባል
ሀገር ሲኖረን ነው ልጆች ሊኖረን የሚችለው
ልጆቻችን ከሀገር አይበልጡምና
We Ethiopians need to support the Amhara regional government to improve the lives of the people.
ውሽታም
Great job
ነፍጥ አንግበው ህዝቡን ሰላም የሚነሱ ሁሉ የህብረሰቡ ወጣቶች እንደሆነ እየታወቀ አባትና እናት ግን ልጃቸውን ጏዳ ደብቀው በአደባባይ ሰላም ሰላም ማለቱ ከንቱ ነው
ምክር አልሰማ ካሉ ግን የራስን ልጅ አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ መጨከን ይገባል
ሀገር ሲኖረን ነው ልጆች ሊኖረን የሚችለው
ልጆቻችን ከሀገር አይበልጡምና