🔴ድርሹ በሳቅ ፈረሰች ኮሜዲያን አማን comedian aman aman sew
HTML-код
- Опубликовано: 1 авг 2022
- #standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy
This is a official RUclips Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016 #ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia ##standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi
የዚች የልጂን ድምፅ ስወዴው😘😘😘👍👍
ወይኔ እናት የሳቅ ምነጮች ስወዳችሁ😂
ክክክ እየሳኩ ነዉ የገባዉት ምርጦችዬ ደስ ትላላቹህ ቀጥሉበት😘😘💚💛❤️
ፈጣሪ ብሎ ሁሉንም የኢትዮጵያን ህዝብ እንድ በሳቄ !!!ፈጣሪ ደስታን ይስጠን!!!አሜን።!!!
ወይ ድርሹ የኔ ሳቂታ ዘመንሽ ሁሉ የሳቅ ይሁን ዉድ ዉድድድድ አማንዬ ሱሴ ዉድድድድ
አማንዬ ሳቋ ማራኪ ድርሹዬ ስወዳችሁ
አረ ወየው 😂😂😂😂😂😂😁😁
ነገ እኮ ቸሩ መዳኃኒአለም ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች!!🙏😍 ሰለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
Anen
Amen
እንኳን አብሮ አደረሰን 💞💞
ኧረ ድርሹ ሲባዛ ምርጥ ነሽ።
አንቺ ባትኖሪ አማን ጎልቶ አይታይም ነበር!
ስለዚህ ዋናዋ አንቺ ነሽ።
ማነው እንደ እኔ የድርሹን ሳቅ የሚወደው
አማንዬ እንኳን ደናመጣህ😂😂
ድርሹዬ አንቺ ማለት መልካም ቀን ማለት ነሽ ካንቺ ጋር እየሳቁ መዋል መታደል ነው
I love Direshuya all the way from UK 😂😂😂
ይቺ ልጅ ድምጿና ሳቋ ሲያምር ! I love her.
በኮሜዲ አማንን የሚያክል ሰው አልተገኘም።
ድርሹ ነፍስ ናት እኮ ማር
ዋው ደስ ስትሉ ግን ችግርን በሣቅ እህታችን ላፊግ ጋዝ የምትጠቀም ይመሥለኛል ሠላማቹህ ይብዛ
😂😂😂 ድርሹ የደስታና የሳቅ ንግስት:: ልዩ ነሽ -- ሁሌም ይመችሽ::
ደስስትሉየኔአዝናኞች እኳን በሰላም መጣችሁ
ደስ ስትሉ ሳቃችሁ የሀብታሞች ሳቅ 😂😂😂
አንደኛ ነህ ዶ ር ሽበሽ ብትቀጥልበት በጣም አሪፍ ነዉ በፍቅ ነዉ የማየው የነበር በርታ አማንየ
ድርሹ ውድድ. ሳርግሽ
Always Dershu makes me laugh and feel great 👍 👌 😄
አማን ተባረክ ከዚበላይ ቀጥል
ድርሹ ድርሹ ዋው
Comedian aman best berta
ድርሹ ብስል ሴት። በርቺ።
አይይይ አማንዬ በድጋሚ ቤት ልትለቅ ነው 🤣🤣🤣🤣 ድርሹ 🥰🥰🥰🥰
ድርሹ ግን ትለያለች በውነት እግዛብሄር ይጠብቅሽ
Dirshiye endet endemiwedish Eko, yemaykad liyu teseto alesh! Aman arif new go ahead!
Aman i love you
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ
ወይኔ አማኔ በሳቅ አፍራፍርከኝ ይመችህ ወንድሜ👏👏👏👏👏👍👍👍👍
Aman 1ኛ
Aman Jeginaw 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Berta Arif Chewata Tichilalek 👍🏾👍🏾👍🏾🤣🤣🤣🤣
Wawww enamesegen alen egzabher ybarkachihu
እረሰዎችየ፣አበራራቱት፣ጎበዝልጅነው፣አይከፈለበት፣
ውይይይ ይማችህ ወንድሜ ግን እየጠፋህ ነው
አማንየ ይመችህ በሳቅ ገደላችሁኝ
እውነት ነው። እዚ ችግር ላይ ቀድመን ካልሳቅንበት ሲስቅብን ይኖራል።
Kkkkkkk ወይ አማኔ ያገሬ ልጅ በርታ
Wow aman betam adnakih negn Berta Robi negn
ጀግና ሤት
Love this show. But it was so short
ድርሹየ እንደው ሳቂልኝ ስወድሽ እኮ አማንየ የላሊበላው የኔ እንቁ ወንድሜ በርታ ምርጥ ስራ ነው
ኧረ ድርሽዬ አማን በጣም ነወ ምወዳቺ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ኧረ መሳቅ ናፈቀኝ
አማን በርታ
Drshu. Waw
በርታወንድሜ፣
ድርሹዬ ስወድሽ
አማን ወሎዬው🚨🚨
ድርሹ ለመጀመርያ ግዜ አየሁሽ ቆንጆ!!!
አማን እኮ ልዬ ነህ ይመችህ።
ክክክክክ ደስ ስትይ አማንዬ የት ጠፋህብን ወንድሜ አትጥፋ ትናፍቀናለህ
Aman bro.... Welcome
ይችን ያገባ ታድሎ ሁሌ ፋሲካ
Big respact bro
አማንየ አማንየ አማንየ
ሰላም አማን ወዳጄ በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ በርታ በማለዳ ኮኮብ ላይ የምታሳያቸውን ተውኔቶች በቲያትር መልክ ብታቀርብልን ደስታችን ነው 🙏
Yena wedi betam eko new des yemitiyegn
ወይ ድርሹ የምትገርም ሴት።ዋው
Memehir tesfaye aberanm tektatlu on you tube
አማንየ በርታልን ጎበዝነህ
You Well come sister 💖.
ዶክተር ሽበሽ 😂😂😂
ይህ ላሊበላ እንዴት እንደሚቀፈኝ .... ምንም ነገር አያስቅም
ደረቅ ሳቅ
ድርሹዬ አንቺ በጣም ተጭዋች ነሽ ትመቺኛለሽ አማንም እንደዛው😂😢😮😅
Welcome Amane
ሁለታችውም እንደኛ ናቸው
አማኑ በርታ የምወድህ
አንደኛ !!!!
selam new betam adinakish negn,,
durshu wetader ehit alechish?
እረ አማን ወዴት ገባህ በፈጣሪ
አለሁ❤❤❤🙏🙏🙏
ሣቅሽ እንዴት ደሥ እንደሚል ሠላምሽን ያብዛው እህት
አማንዬዬዬዬዬዬዬዬ ምርጡጡጡጡጡ
አንደኛ ነኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ
አማንዬ ይመችክ❤❤😂
Dershu konjit and Aman sew🥰🥰🥰
amany yemwdhe🥰❤👍
ድርሹ ፕሮግራዋ ፈታ ያረገኝ ነበ ሁሌም ደስተኛ ሆና ነው ወይስ ስራዋ ስለሆነ ነው ምንም ሳገባኝ ከስዋ እኩል ነበር ምስቀው አማን ሰው
የኔ 💝💝💝ድርሹ 💝💝💝💝ይላል ምርጥየዋ 💝💝አራዳዋ 🌹🌹👌💃
ኧረ የግድ ሳቅ ኧረ ተይ
ስወድሺ አማንም እደዛዉ
Anchi adkim🤣🤣🤣🤣😘😘😘
ድርሹ ያራድየ ልጅ ሚስተካከልሽኮ የለም ትለያለሽ ግደታ ድምፅሽና ሳቅሽ እንድንከታተልሽ ያሥገድደናል
እንዴት እንደምወድሽ ዋው ሳቅሽን ቡዳ እንዳይበላብኝ ሁሌ እፀልያለሁ ስቀሽ ፈገግ ታደርጊኛለሽ 💚❤💛🙏ሁለታችሁም በጣም ተስማምታችኃል
ዜድዬም እባክሽ አቅርቢልን💚❤💛🙏🌸🌷🌺
Ertrawi negn ymechrgnal Aman best
ድርሹ ዳን ዬ ዲና ዲናዲን
hahaaa ስቆ የምያስቅ ሰዉ ኣያሳጣን ዲርሹየ ።
👏❤ሁለታችሁንም።
መሳቅ መሳቅ መሳቅ ካልሳክ የባከነ ሰዓት ነው ። እቺ ጥቅስ ምንጊዜም የማረሳው የኮሜዲያን ዶክተር ብየዋለሑ እኔ በግሌ ደረጄ ሐይሌ እናሳቅ ፈገግታ ፊትን ያጠራል አይምሮንም። Thanks.
ዲባባ ልጆቹን ከፈረስ ነው እንዴ ሚወልዳቸው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:00 እረ በሳቅ እንዳትገሉን እንዴ
ድርሹዬ ሳቅሽን አምላክ አይውሰድብሽ።
Wow amaniye
😂😂😂😂😂
አማንዬ🥰
በርቱልን
Durscuya sewedech Eko 🥰🥰🥰🥰
ድርሹ መሳቅ ደሰ ይላል ያንች ትንሽ ወጣ ያለ ነው ጩሁት ቀንሽ አፉ እንዲህ መከፈት አለበት የሴትን ክብር አሰቢ