የመኝታ ክፍልዎንእንዴት ማሳመር ይችላሉ ? ዱዱስ ዲዛይን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 12

  • @user-kw2sd5xw9v
    @user-kw2sd5xw9v 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ አይዲያ ነው የነገርሺን የኔ ቆንጆ በርችልኝ 🙏

  • @yasminchanal6264
    @yasminchanal6264 Год назад

    በጣም ደስ ይላል በቴሌ ግራም ስደውል አይሰራም እባክሽ እፈልግሻለሁ ትክክለኛው ቁጥራችሁን ኮማንት መስጫው ላይ አስቀምጭልን🙏🙏

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 2 года назад

    ቆንጆ የሚባሉ አልጋዎች የሚገዛም ቢሆን ወይም በማዘዝ የሚሰሩ ቦታዎችን ብጠቁሚን

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 2 года назад

    ለመኝታ ቤት 450በ470 ትልቅ ነው የሚባለው?

  • @wendyeabebe4085
    @wendyeabebe4085 2 года назад

    እህቴ በቀን በሺዎች የሚቆጠሩ የሚሞቱባት ሀገር ላይ ኧረ አንቺ ቀልደኛ ነሽ የሞላልሽ

    • @genetbati121
      @genetbati121 2 года назад +2

      አንዳንድ ሰዎች አስተያየት ስትሰጡ የሰጣችሁበትን መንገድ ፈትሹ አዎ ሰዎች እየሞቱ ነው ግን አንተ መኖር አቁመሃል?እንደው ሃሳብ ሰጠን ለማለት ካልሆን በስተቀር::

  • @surafelabebe2307
    @surafelabebe2307 2 года назад

    ለሀብታም ብቻ ብለሽ አስተምርይ

    • @girumtedfayeabreham1955
      @girumtedfayeabreham1955 2 года назад +2

      ወደፊት ድሪም አድርገህ ጠንክረህ ከሰራህ ትደርስበታለህ አለበለዚያ አሁን የዚን አይነት አስተሳሰብ ይዘህ አሁን ቢኖርህ እንኳን ስለ ሌላ ታስባለህ እንጂ ይህንን አትኖረዉም ጥበብ ይስጥህ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 года назад

    አቀራረብሽ አይስብም ዙሪያውን ትዞሪያለሽ እንደገና ታሰለቻለሽ ምንም አዲስ ነገር አትናገሪም እንችን መስማት በጣም ከባድ ነው