+ ...ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳሜ አባ ተክለሀይማኖት | ፀሎተ ባርቶሥ ጥር 24 || 1 February 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ኦርቶዶክስ ጥር | ORTHODOX __ • + ኦርቶዶክስ ጥር | ORTHODOX __
    ...ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳሜ አባ ተክለሀይማኖት | • + ...ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳ... ፀሎተ ባርቶሥ ጥር 24 || 1 February 2025
    ሜምበርሺፕ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ እናመሰግናለን / @orthomar_eth
    💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድአን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተቀበለችበት ፀሎት ነው። ይህም ''የሰኔ ጎለጎታ'' ተብሎ የሚጠራው ነው። 3ኛው) ይህ ጸሎተ ባርቶስ ነው። ከነዚህ መካከል ጸሎተ ባርቶስ የሚለየው እንደ ውዳሴ ማርያም የዘወትርና የእለት ያለው መሆኑ እና እንዲሁም ጸሎቱ በውስጡ አጋንንትን የሚያርቅ፣ የሚያስደነግጥ፣ የሚቆራርጥ ኅቡዕ ስሞች (ስውር የአምላክ ስሞች) የያዘ መሆኑ ነው። እመቤታችን በዚህ ታላቅ ጸሎት ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ የጌታን ወንጌል በማስተማሩ በጽኑ እስራት እና መከራ ውስጥ ወድቆ ስለነበር እሱንም ከእስር ያስፈታችው በዚህ ፀሎት ነው። እመቤታችን ይህንን ጸሎት ስትጸልይ በጸሎቱ ኃይል መሬት ተንቀጥቅጧል፣ መቃብራት ተከፍተዋል፣ ሙታን ተነስተዋል፣ ዲንጋዮች ተሰነጣጥቀዋል፣ የእርኩሳን መናፍስት፣ የመተት፣ የምዋርት ሥልጣን ተሽሯል። ስለዚህ ይህ ታላቅ ጸሎት በአጋንንት ላይ የበላይነት ስላለው በመጸለይ ራሳችንን ከአጋንንት ውጊያ ልንከላከልበትና ልናመልጥበት ብሎም አጋንንትን ልንቀጠቅጥበት ይገባል። በተጨማሪም ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ዘወትር በትጋት ከሚጸልዩአቸው ጸሎቶች ውስጥ አንዱ ጸሎተ ባርቶስ እንደነበር ገድላቸው ይነግረናል። አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሀንም በዚህ ባርቶስ በተባለው ስፍራ ጸሎት ያደርሱ እንደነበር ተጽፏል። የእናታችን ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏 ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በምንጸልየው ጸሎት ዓለምን ፈጥሮ ለሚገዛ፣ ፍጥረታቱን ለሚመግብ እኛን ከክፉ ለሚጠብቅ፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ ለሚሰጠን አምላካችን ምስጋና የምናቀርብበት ነው፤ የእግዚአብሔርን ሥራ የምናደንቅበትም ነው፤ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ ‹‹…አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለው..›› በማለት እንደገለጸው እግዚአብሔር በሕይወታችን ስለሚያደርግልን ነገር ሁሉ ምስጋና የምናቀርበው በጸሎት ነው፤ (መዝ.፶፪፥፱) ሌላው ደግሞ ከክፉ እንዲጠብቀን ሁል ጊዜ በጸሎት ልንማጸን ያስፈልጋል፤ ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ምእመናን በላከው መልእክቱ ‹‹…በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር ጸልዩ..›› በማለት እንደመከረን ጠላታችን ዲያቢሎስ የሚያመጣብንን ፈተና በድል የምንወጣው ስንጸልይ ነው፡፡ (ኤፌ.፮፥፲፱) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ጸሎትን መጸለይ እንዳለብን ያዘዘን (ያስተማረን) ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ጌታችን የጸሎትን ሥርዓት ያስተማረን ደግሞ በትምህርት ብቻ አይደለም፤ እርሱም ይጸልይ ነበር፤ ቅዱሳን ሐዋርያትንም እንዲጸልዩ ‹‹አባታችን ሆይ›› የሚለውን ጸሎት አስተምሯቸዋል፤ ‹‹…እናንተስ እንዲህ ጸልዩ…›› (ማቴ. ፮፥፱) እንግዲህ ልጆች! ጸሎት አስፈላጊ ነውና ልንጸልይ ያስፈልጋል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ጸሎት በሦስት ይከፈላል፤ የግል ጸሎት፣ የማኅበር ጸሎት፣ የቤተ ሰብ ጸሎት በመባል ይታወቃል፤ እያንዳንዱ ክርስቲያን የሚጸልየው ጸሎት የግል ጸሎት ሲባል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚጸለየው የሚደርሰው ምስጋና፣ ሰዓታቱ ጸሎት፣ የማኅሌቱ፣ የጸሎተ ቅዳሴው፣ ምህላው ጸሎት የኅብረት ጸሎት ይባላል፤ ሌላው ደግሞ በቤተ ሰብ ውስጥ የሚደረገው ጸሎት ደግሞ የቤተ ሰብ ጸሎት ይባላል፡፡ ልጆች! እንግዲህ ክርስቲያን የሆንን ሁሉ በግል ሕይወታችን፣ በቤተ ሰብ እና በማኅበር ጸሎት ልንሳተፍ ያስፈልጋል፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! የጸሎት አደራረግ የራሱ ሥራዓት አለው፤ ውጫዊ እና ውስጣዊ ዝግጅት ያስፈልጉታል፤ ጸሎት ከማድረጋችን በፊት ንጽሕናችንን በመጠበቅ ነጠላችንን መስቀልያ፣ መልበስ፣ መብራት (ሻማ፣ጧፍ) ማብራት፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፊት ቀጥ ብሎ በመቆም መዘጋጀት አለብን፤ እነዚህን በዋናነት ገለጽን እንጂ ሌሎችም ዝግጅቶች ያስፈልጋሉ፡፡ ውስጣዊ ዝግጅት የሚባለው ደግሞ ስንጸልይ በፍቅር መሆን አለበት፤ የምንለምነው እንደሚፈጸምልን ጽኑ እምነት ሊኖረንም ያስፍልጋል፤ በውጣችን ደግሞ ቂም በቀል መያዝ የለብንም፤ ምክንያቱም ልጆች ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትምህርት ‹‹ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ ኃጢአታችሁን ይቅር ይላችኋልና›› በማለት እንዳስተማረን እኛ ‹‹ይቅር በለን›› ብለን ስንጸልይና ይቅርታን ስንለምን አስቀድመን ይቅርታ ማድረግ አለብን፡፡ (ማቴ.፮፥፲፬) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በጸሎት ጊዜ ያለመታከት (ያለመሰልቸት) እና ባለመቸኮል መጸለይ አለብን፤ እንግዲህ ሰፊ ከሆነው የጸሎት ትምህርት ለግንዛቤ በማለት ጥቂቱን ብቻ ነገርናችሁ፤ ከዚሁ ጋር በተጓዳኝ ልብ ማለት ያለብን ነገር በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የጸሎት ጊዜያትም እንዳሉ ነው፤ በምን በምን ሰዓት ለጸሎት መቆም እንዳለብን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እንማራለን፤ በቀጣይ ጊዜ እነዚህን የጸሎት ጊዜያትና ለምን እንደተወሰኑ እንመለከታለን፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! አባቶቻን በትምህርታቸው ‹‹ጸሎት የሕይወታችን አጥር ነው›› ይላሉ፤ የቤት አጥር ቤት በሌባ ከመዘረፍ እንደሚከልል ክርስቲያኖችም ደግሞ በሕይወታችን ጠላታችን ዲያብሎስ የሚያመጣውን ፈተናና መከራ የምንከላከልበት አጥር ነው፤ አባቶቻችን በጸሎት ጠላትን ድል አድርገዋል፤ ስለዚህ ጠዋት ስንነሣ ምንም ተግባር ከማድረጋችን በፊት መጸለይ አለብን፤ ውለን ወደ ቤት ስንገባ መጸለይ አለብን፤ ምግብ አቅርበን ከመመገባችን በፊት እንዲባረክልን መጸለይ አለብን፤ የሰጠንን አምላክ በጸሎት ማመስገን ያስፈልጋል፤ እንዲሁም ደግሞ ተመግበን ስንጨርስ (ስብሐት በማለት) ተመስገን ማለት አለብን፤ ማታም ከመተኛታችን በፊት መጸለይ ያስፈልጋል፤ ሌላው ከምንም በላይ በአሁን ጊዜ አገራችን ሰላም እንዲሆን፣ ፍቅርን እንዲሰጠን እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ፡፡ Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox orthodox mezmur Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox
    Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
    mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox mezmur
    mezmur orthodox
    orthodox mezmur
    Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
    mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox mezmur
    mezmur orthodox
    orthodox mezmur

Комментарии • 182

  • @سلامه-ع5ز
    @سلامه-ع5ز День назад +1

    ❤❤❤amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 7 дней назад +1

    ZeGeber Adam ❤

  • @meskermMameca
    @meskermMameca 6 дней назад +1

    አመተ ሚካኤል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 7 дней назад +1

    Amén 3❤

  • @NahomHadera
    @NahomHadera 6 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 7 дней назад +1

    Welet selase

  • @ShuyyaShuyya
    @ShuyyaShuyya 7 дней назад

    Amen 🙏🙏 amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen amen 🙏 amen amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 7 дней назад +1

    Gber yohanis ❤🙏

  • @عليعبود-ض1ض4م
    @عليعبود-ض1ض4م 6 дней назад +1

    ማሪቱ.ሀይሉ.በፀሎት.አሲቡኝ

  • @AbdullahAlmze
    @AbdullahAlmze 6 дней назад +1

    walat iyasusi

  • @RedetFat
    @RedetFat 7 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeliseBikla
    @LeliseBikla 7 дней назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @RedetFat
    @RedetFat 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🤲🌿🤲🌿🤲🌿🤲🌿🤲🌿🌿🌿🌿🤲🌿🤲🌿🤲

  • @GuxudhHdfመደሀኒአለም
    @GuxudhHdfመደሀኒአለም 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤ቃለህ ቃለህይወት ❤❤❤❤ያሰማልን❤❤ፀጋዉን🎉🎉🎉ያብዛለወት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaytWordofa
    @SenaytWordofa 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Tigist-l9j
    @Tigist-l9j 7 дней назад

    ሀይለ ስላሴ
    ሀይለ ስላሴ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ሚካኤል

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን❤❤❤

  • @FeefFerd
    @FeefFerd 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UaeuaeUae-v4m
    @UaeuaeUae-v4m 5 дней назад +1

    Secote.selase

  • @WazeyaDaju
    @WazeyaDaju 7 дней назад

    ❤❤❤ስደተኛውን.እናትህአማረች.ደጀኔ.በፀሎት.አስበኝ.ቃለሕይወት.ያሰማልኝ.እድሜ.ከጤና.ይስጥህ.አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤

  • @GetachewShimels-g4o
    @GetachewShimels-g4o 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ሩተ ሚካኤል ፍቅርተ ማርያም ሚካኤል እህተ ማርያም ሀይለ ገብርኤል ን በፀሎት አስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ElsaAsefa-v3x
    @ElsaAsefa-v3x 7 дней назад

    Amin❤Amin❤Amin !!!!🙏🙏🙏betelot asebun 🙏🙏🙏
    Tega de gel
    Seyfemikael
    Aryayouhanes❤️🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ቃል ህዉቴ ያስማልን ዉንደምችን❤❤❤❤❤ እንኳን አደረስችሁ አደረሳን ❤❤❤❤
    በፀሎት አስቡኝ ሁሉት እያ ስሱ ብልችሁ
    እንደሁ ልብትስቡችም በፀሎት አስቡልኝ ለባልምበፀሎት አስቡልኝ በስላም ልቃደስት አገረችን ይብቃልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ልህቴም በፀሎት አስቡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maza-b5h
    @Maza-b5h 6 дней назад

    አሜን አሜን❤❤❤❤ ዘውገ ስላሴ
    ፀዳለ ማሪያም
    ስርጉተ ስላሴ
    ፍቅርተ ማሪያም በፀሎት አስቡን

  • @MasaratAsarat
    @MasaratAsarat 6 дней назад

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤be tselotachu Asibugn welete Amanuel

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo 7 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመስግኔ ይሁን ቃል ፀሎት ልማናችን እግዚአብሔር ይቀበለሊን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡ ውለተ መደህን ወለዴ መድህን ወለተ ስንብት ና ዎይዜ ብላችሁ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @kidusalemayehu8046
    @kidusalemayehu8046 7 дней назад

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን❤ገብረ ስላሴ❤እህት ማርያም❤ወለተ ኪዳን❤ ጽዬን ማርያም❤ ሊድያ❤ቅዱስ❤ሳሙኤል❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰህ ለመምህራችን ለወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤🎉የፃድቁ አባታችን ተክለሀይማኖት ❤🎉እረድኤትበረከታችው ይድረሰን ያድልልን❤🎉❤🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EnateMaryamxabqyhach
    @EnateMaryamxabqyhach 7 дней назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yoyana
    @Yoyana 7 дней назад

    አሜን ፀዳለ ማርያም ወለተ ገብርኤል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LasitaMesay
    @LasitaMesay 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን. በእፆለትእስብን. ወለትመእዲን ወለትእየሰሱእና ወለደትክላሀይማኖት. እያላቸሁ አስብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 7 дней назад

    አሜንን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን ወለተ ኪዳን ሀይለ ሚካኤል እናቴ አህቴ ወድሞቸ መላ ቤተሰቦቸን በፆለት አሰብን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 7 дней назад

    አሜንንንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AfeworkHaileJoburg
    @AfeworkHaileJoburg 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ረድኤታቸው በሁላችንም ይደርብን 🙏🙏🙏ዘውገ ስላሴ ጸዳለ ማርያም ❤❤❤ ይሁንልን ይደረግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nejiwa
    @Nejiwa 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍፃሜውት ያሳምርልን አሜን። 🙏 ወ /ኪዳን እና ገ /እግዚአብሔር በፀሎት አስቡን ነብስ ወ /ተክለሃይማኖት በፀሎት አስቡልኝ

  • @رننبن-ت1ب
    @رننبن-ت1ب 6 дней назад

    አሜን//3//❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @yacxAsc
    @yacxAsc 7 дней назад

    ወለተ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ ወለተ ጊወረጊስ ወለተ ቂረቆስ ገብረ ፆዲቅ ለምለም ጥላሁን በፆለት አስቡኝ

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 7 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 7 дней назад

    አሜን አሜን ፀሎታችሁ አይለየኝ ወለተማርያም ብላችሁ አሰቡኝ

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 7 дней назад

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t 7 дней назад

    አሜንአሜንአሜንቃልሕውትይሰማለን❤❤❤❤ፀገነት

  • @Yeneneshdejene-i5b
    @Yeneneshdejene-i5b 7 дней назад

    አሜነአሜንአሜንበጸሎትአሥብኝወለተማርያም

  • @yordanostesfahiwet7079
    @yordanostesfahiwet7079 6 дней назад

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln abatashin edmena tena ystashu ❤❤❤

  • @kdj1601
    @kdj1601 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእዝሀህ ቀን በሠላም አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 7 дней назад

    Amen amen amen🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮

  • @AdmiringAlligator-tn7ub
    @AdmiringAlligator-tn7ub 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @berhanhailu594
    @berhanhailu594 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Amen asmen amen 🙏

  • @شموخم-ص1ب
    @شموخم-ص1ب 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሠቦቼ❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-y1f9f
    @AaA-y1f9f 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 7 дней назад

    🙏🤲🙏🤲🙏🤲🌹❤️❤️❤️Raishan 🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️Ezana 🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤️❤️❤️❤️Selamawit 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️ Amara🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤️❤️❤️

  • @EtsMul
    @EtsMul 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hahna-fp9ku
    @Hahna-fp9ku 7 дней назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @senaitdemise
    @senaitdemise 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ምስጥሥላሴ ፍቅርተማርያም ፀዳለማርያም ኃይለሚካኤል ፍቅረማርያም ኃብተማርያም ገብረመድህን ወለተኪዳን ኃይለመስቀል ወለተሥላሴ ትርሲተገብረኤል ፅጌማርያም አስካለማርያም ወልደገብርኤል እህተሥላሴ በአካለሥጋ ለተለየችን እናታችን ወለተማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 7 дней назад

    አሜን አሜን ቃለሕወአት ያአሰማአልእን ወአንዲማአችእ አሜን የተባአረከ ቀአን ይሁንእልእ❤🙏❤

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 7 дней назад

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልእናቴ-d3d
    @ድንግልእናቴ-d3d 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወለተስላሴ.ደርሶ.ደስታ.ሀብታሙ.ምንታምር.ሰላም.በረከት.መልካሙ በፀሎታችህ አስቡን

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @nmha4141
    @nmha4141 5 дней назад

    አሰከለ ማርያም አሜን ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤፣❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 6 дней назад

    አሜን እኛን በፀሎት እደምታስበን እመብርሐን ታስብልን❤❤❤

  • @senaitgizaw6546
    @senaitgizaw6546 7 дней назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😊😊😊

  • @LasitaMesay
    @LasitaMesay 7 дней назад

    ቃለህወት ያስማንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarki-u3p
    @Sarki-u3p 7 дней назад

    አሜን

  • @BodhanHan
    @BodhanHan 7 дней назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @عليعبود-ض1ض4م
    @عليعبود-ض1ض4م 6 дней назад

    አሜን.አሜን.አሜን

  • @AdmiringAlligator-tn7ub
    @AdmiringAlligator-tn7ub 6 дней назад

    እህተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤

  • @AmiAlex-l1s
    @AmiAlex-l1s 7 дней назад

    ፀዳለ ማርያም

  • @oroba1498
    @oroba1498 6 дней назад

    እባክህ።ወድሜ።በስደት።በጣምጨቆኛል።በፀሎትህ።አሰበኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Zamzam-m8e
    @Zamzam-m8e 7 дней назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🤲🤲🤲🕯🕯🕯🙏🙏🙏

  • @TsigeYesyf
    @TsigeYesyf 7 дней назад

    Amen❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tigist-l9j
    @Tigist-l9j 7 дней назад

    አሜን ይሁን ይደረግልንን 🤲🙏🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MilinMilon-n7j
    @MilinMilon-n7j 7 дней назад

    አሜንኣሜንአሜ ን❤❤❤❤❤

  • @GymTips3
    @GymTips3 7 дней назад

    እንኳንአብሮአደረሰን
    እኔንሀጥያተኛዋንወለተትንሳኤእናቤተሰቦቸንወለትፃድቅ, 4:21 4:21 ወለተሰንበት.ወልደቂርቆስ.አየለ,አስካለማርያም,ስለሽ,ተፈራ,ጌታቸር,ገለታው,በዛብህ.ተመሰለው,አብርሀም,እዮብ,ዳንኤልእያላችሁበፀሎታችሁአስቡን

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 7 дней назад

    ሁሉትኪዳን በፀሎትችሁ በችሁ አስቡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-g3r8b
    @GgGg-g3r8b 6 дней назад

    አሜን ይሁን ይደረግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @HanaAbebe-il8bl
    @HanaAbebe-il8bl 7 дней назад

    ወለተ ተክለሀይማኖት

  • @MeskerimiGetu
    @MeskerimiGetu 6 дней назад

    Ammee Ammee Ammee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 7 дней назад

    Amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮

  • @GgGg-g3r8b
    @GgGg-g3r8b 6 дней назад

    ወልደ ማርያም

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 7 дней назад

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤እሕታችሁ❤ስደተኛዋ,እሕተ,ማሪያም❤❤❤❤

  • @BrktiGtsadkan-s8u
    @BrktiGtsadkan-s8u 7 дней назад

    amenn amenn amennb

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 7 дней назад

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮

  • @YoANESMESFIN
    @YoANESMESFIN 7 дней назад

    አሜን አሜን ወልድ ዮሐንስ

  • @SaifulRana-m1j
    @SaifulRana-m1j 7 дней назад

    አሜንአሜነአሜንሜነኤሜነአሜነ

  • @amen8172
    @amen8172 6 дней назад

    ፅጌ ማርያም አክሊለ ኪሮስ ባሮክ ምስጋና እና ዮሐና አስራተ ጎርጊስ ብስራተ ኡራኤል ፊዴሪኮ❤🙏🏽🙏🏽

  • @Hairsatsfaying
    @Hairsatsfaying 7 дней назад

    Amen

  • @kdj1601
    @kdj1601 6 дней назад

    አስካለ ማረያም ብላችሁ ፀሎት አረጉልኝ ህይወቴ ተደበላልቆብኛል❤❤❤❤❤በስደት ተስቃየሁ

  • @AmiAlex-l1s
    @AmiAlex-l1s 7 дней назад

    ወልደ ተክለአይማኖት

  • @QatamaWondu
    @QatamaWondu 7 дней назад

    እንኳንአብሮአደረሠን.ቃለህይወትያሠማልን.ከተማወንዱ.በማለትአስቡኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mentwabdelelegne9798
    @mentwabdelelegne9798 7 дней назад

    ማራኪ ህሊና
    በእምነት እህተመላክ
    በፀሎት አስቡን::

  • @MekonenMoked
    @MekonenMoked 7 дней назад

    ሀይለ ገብርኤል

  • @getntadene
    @getntadene 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን የደረጊልን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @SewnetGzachew
    @SewnetGzachew 6 дней назад

    ገብረ ፃድቅ
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ሚካኤል
    ወለተ ፃድቅ
    ወለተ ማርያም
    ወልደ ትንሳኤ
    ወልደ ጊወርጊስ እያላችሁ በፀሎት እሰቡን 🙏

  • @GgGg-g3r8b
    @GgGg-g3r8b 6 дней назад

    ሀይለ ሰንበት

  • @TinaShewakena
    @TinaShewakena 6 дней назад

    ፍቅርተ ማርያም

  • @MilinMilon-n7j
    @MilinMilon-n7j 7 дней назад

    አሜንአሜንኣሜን

  • @GgGg-g3r8b
    @GgGg-g3r8b 6 дней назад

    ወለተ አብ

  • @EyErusAlme-g2g
    @EyErusAlme-g2g 7 дней назад

    ወለተ አማኑኤል ❤ወደ ገብረማሪይ

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 7 дней назад

    ወለተ ሀና ወለተ ሀይማኖት ተክለሃይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብን ለሁላችን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 7 дней назад

    በፀሎታአችሁ አሰቡእኝ ፀጌ ማርአም