ለሰው ሞት አነሰው አለች አያቴ 😡😡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии •

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 дня назад +8

    አቦ አንተ ልጂ የልቤን አገላለፅ ነዉ ምትሰራዉ ❤❤❤❤ በትክክል ብዙ ነጥብ አስጥሏታል ሲቀጥል ይሄን ነዉ ምፈልገዉ ኣለ ስለዚ ሀይሚ ገልፀዋለች የእዉነተኛ ታሪክ ወይም ፊልም ነዉ ብላለች

  • @በለጡTube2345
    @በለጡTube2345 2 дня назад +54

    ጀግናናት የኔ ነብር💪💪💪💪👌👌👌

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 2 дня назад +42

    ለዝህነው በጣም የምዳት
    ጀግናየ ህጂበት ሁሌም ከጎንሽነን
    3ለአንድ አችብቻሽን እዴት እደምችይ
    አሳይልኝ❤🎉🎉🎉❤❤

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm 2 дня назад +69

    አንተ ልጂ ስትመቸኝ አገላለፅህ ቀጥልበት ለብሩኬ ይህ ያንሰዋል እሷን ብቻ ሳይሆን ኦድየንስንም ነው ያስጨነቀው ለምን አሰዳባትና ከልጂቷጋ ተደርቦ ማናደድና የንቀት ባህሪይ ለምን ማሳየት አሰፈለገ ሲጀመር ብሩኬ ንግግር አይችልም ሀይሚ እራሷን መጠበቅ አለባት ልጁ ሴት አተራማሺ ነው እሷ ደግሞ ቁጥብ ናት ግን ደግሞ ትወደዋለች ፈጣሪ ይርዳት እንዳትሰበር እፈራለሁ

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 2 дня назад +23

    ጀግናናት ናት የኔ ነብር ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌አንተ ልጂ ስትመቸኝ አገላለፅህ ቀጥልበት 💪💪💪💪💪💪

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 дня назад +14

    ሃይሚ እኮ ሶስቱንም ፕራንክ አድራጊዎች ያሸነፈች ጀግና ናት ባስትሳስብም ሆነ በአስተዋይነቷ ሶስቱንም የጨፈለቀች አንበሳ ነች💪💪💪💪

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 2 дня назад +31

    ነብር እኮ ናት የሷ ትልቅ ትምርት አለው❤😢

  • @tinatina1471
    @tinatina1471 2 дня назад +15

    የሀይሚ ፍራንክ አኮ ሳትጠግበው ነው የሚያልቀው እንደነሱ እያሳለፍን አይደለም የምናየው ሀይሚ ጀግና

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 2 дня назад +26

    ሀይሚ እኮ ነብር ነች የምኮራባት🐅🐅🐅💪💪💪💪💪

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 2 дня назад +24

    እረ በከባድ ገባችላቸው ወይ ሐይሚ 💪👍ብቻ መጨረሻው ናፈቀኝ thanks 🙏 bro 👍👍

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 2 дня назад +23

    ትክክክል ይህ ትክክለኛ ሕወትን ያመለክታል😢😢

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 2 дня назад +14

    ጠፍተሀል እንኳን በስላም መጣህ ወንድማቺን
    በጣም የምትግርም የጋሽየ ጀግና ልጅ የአነግግር ብቃቶን አለማድነቅ ንፍግት ነው
    እሱ አይወዳት በፖራክ ስበብ እያሳያት ነው ስንቱን ተባለቺ ያኩል በትግስት ተቆቁማ እደ ወርቅ ተፈተና ነው ያለፈቺው ጀግና መባል ብቻ አይግለፅትም በፍፁም አታፈቅርውም በፖራክ ላይ ፖራክ ልቦን እደስበርው ይቅመስው ስሜቱን ግን ብዙ ትምህርት አለው ላግናዘበ
    ሀይሚነቴ ይመቺሺ ህጅበት በማንነቶ የማትደራደር የኔ ኩሩ

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 дня назад

      ተይ እባክሽ ምነው አብሬ ነው የምኖረው አልሽ ይወዳታል ያሳዩሻል ወደፊት ብዙ አትደሰቱ

    • @seadebinteslam6568
      @seadebinteslam6568 2 дня назад

      @@zaidahassazn6222 እና እኔ አይወዳትም ወጣኝ የምትወጅው ስው አልፈልግሺም ስሜት ምን ያክል ከባድ እደሆ ታውቂው አለሺ

  • @ፋፊቱዩብ
    @ፋፊቱዩብ 2 дня назад +5

    የሧሥራ ሙሉበሙሉ አሥተማሪነው ጀግናናት💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @Samera1-xw7km
    @Samera1-xw7km 2 дня назад +22

    ጀግና ሴት ናት ማነንም አትልመጥመጥም የኔ ቆፍጣና ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 2 дня назад +23

    እኳን በስላም መጣህ 50kአስገቦት ወድማችንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 2 дня назад +10

    ወላሂ እኔም ያልኩትን ነው ያልከው የሷን አንዛዛህው እሷ ስትሰራ አልተለጣጠፈችም አፈቀርኩት ብቻ ነው ያለችው እሱ ሴትም ዘምጥቶ ወንድም እንዲያፈቅራት የላከው በሁለት ሰው ፕራንክ አርገህ እስዋም ተመቸችኝ ሳይውል ሳየድር ሰራችላቸው ሶስቱንም 😂😂😂 ደግ አረገችላቸው ፕራንክ እንድሆነ የሷ ያስታውቃል እንዲህ አይነት ሴት አይደለችም በጣም ጎበዝ ናትወላሂ በጣም አድናቂዋ ነኝ አንተም አገላለፅህ ይመቻኛል ሁሌም በርታ አበረታቱት እህቶቼ 50 k ለማስገባት ይመቻቹ የነገውን የሀይሚ የልጅ አዋቂን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @DekenshLamore
    @DekenshLamore 2 дня назад +12

    የኔ ልብም ሴት😢❤ዎንድሜችን አንተም ተበረከ🎉🎉🎉

  • @abebechseyoum397
    @abebechseyoum397 2 дня назад +9

    በጣም አዝነናል ብሩኬ አማካሪ ያስፈልግል ብስለት ይግልሀል በበስለት ሀሚየ ትበልጥሀለች

  • @AaAa-rv8bd
    @AaAa-rv8bd 2 дня назад +17

    አንትን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ወንድም በርታልኝ ሀይሚየ የኔ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 2 дня назад +22

    የኛ አንበሳ ሴት እውነት በዚህ ኘራንክያላለቀሰ የለምበተለይየመዳምቅማማችበስደት ላይ ሆነን አሁን ደግሞ ኪሳናለች የኛ ውድ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 2 дня назад +6

    ሃይሚየ የኔ ጅግና ሴት💪💓

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 2 дня назад +5

    ደሥ ትለኛአለህ አገላአለፅ ዋው ቀጥልበት

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 дня назад +31

    ወንድሜ አገላለፀክ ደስ ይለኛል የማዳም ቅመሞች 100k እናሰገባው። እኔ አልቅሻለው ❤❤❤👍👍

  • @Sofi2023-s1b
    @Sofi2023-s1b 2 дня назад +13

    ሀይሚዬ አንበሳ የኔ ነብር ጡሩ አረግሺ ትንሺ ይታሺ

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 2 дня назад +21

    ጀግና ናት 💪💪💪💪💪

  • @netsi-dm4kv
    @netsi-dm4kv 2 дня назад +7

    ትክክል👌👌👌👌👌👌

  • @RahimaCader
    @RahimaCader 2 дня назад +8

    በትክክክል💪💪💪👍👍👏👏👏

  • @Me-v7x
    @Me-v7x 2 дня назад +19

    ሃይም የኔ ጃግና 💋🥹🥹😌

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 2 дня назад +18

    ሀይሚ መቀጠል ኣለባት ብራኩ❤💪

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 2 дня назад +11

    ያኛ ጀግና ቀጥይበት💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @martagita2932
    @martagita2932 2 дня назад +8

    H ጀግና 🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @martagita2932
    @martagita2932 2 дня назад +12

    H አይዞሽ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 2 дня назад +11

    አንተ ልጅ ግን አግላልፅህን 😘😘😘

  • @Fozi-lemecha
    @Fozi-lemecha 2 дня назад +3

    Indazih aynat Perank yidabiraal bazi mahal lijituwa ye hone nagar bit honis haymi ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @winniea9803
    @winniea9803 2 дня назад +7

    አተልጅ ስትብራራ ደሰ ነው እማለው የኔ ጀግና ሀይሚዬ 😂😂😂❤❤

  • @WudneshMedhin-g7d
    @WudneshMedhin-g7d 2 дня назад +6

    ፉፁም 😂😂😂አር በጌታ ፍአርቱ ደስ ስል አራ ሆዶ አሰመሙይኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ጃግና ነበርኮናት ሃይም 💪💪🥰🥰🥰

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 2 дня назад +15

    ሃይሚየ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤👍👍👍💪💪💪

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 2 дня назад +6

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ሀይሚዬዬዬ የኔ ጀግና የኔ ነብር ጀግና ሴት ማለት ሀይሚዬዬዬ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 2 дня назад +7

    ትክክል ነክ ወንድሜይ ተባረክ🥰🥰👌👌🙏🙏

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 2 дня назад +2

    ሀይሚ ጀግና ሴት ናት አስተዋይ በጣም ጎበዝ😢😢

  • @ዲናረይ
    @ዲናረይ 2 дня назад +10

    ጅግና ናት ኮ ሃይሚየ ደግ ኣደረገት💪

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 2 дня назад +12

    ሀይምዪ ጀግና ኘረከ 3አፈጣጠች💪💪💪💪❤❤👌👌👌😂😂😂😂😂😂

  • @GanatAbaba
    @GanatAbaba 2 дня назад +8

    Wow ❤Hymye wow💪💪💪💪💪

  • @asya-z8m
    @asya-z8m 2 дня назад +5

    ያብራምታደሠ እትእኮናት ሀይምየ ተበቱነዉ አስታዋይነት❤🎉

  • @Mlika-b3f
    @Mlika-b3f 2 дня назад +7

    የሀይሚ ፈሚሊ የት እላቹ ኑ 50 k እናሰገባው አጋልጽህ 💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 2 дня назад +8

    ሀይሚዬ ❤የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💝💝💝💝💪💪💪😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹😂😂

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg 2 дня назад +6

    በትክክል

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 дня назад +8

    ይመችሽ ሀይሚዬ የኔጅግና❤❤❤❤

  • @selam808y
    @selam808y 2 дня назад +10

    ጠንክራ ትምርቶን እንድትማር ስለሚፈልግነው ለራሶ አሥቦነው አታሽቃብጡ ማንም ምንም ቢል ሀይሚና ብሩክ መቼም አይለያዩ ሥራ ነው ይሥሩ🥰🥰🥰🥰🥰 ሀይሚ የው በጥፍ እንደምትመልሥ የታወቀነው 😂😂😂😂

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 дня назад

      እስቲ ንገሪያቸው ለጅሎቹ ኤጭ ይህ ደሞ ስናሞግሰው ያባብሳል

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 дня назад +10

    _ሀይሚሿ ልባም ናት የሀ ፕራንክ ሳይሆን ት/ቲ ነው👌ወንድሜዬ ብሩክ ዶሞ በጣም ነው እምታማመነው🥰_

  • @AmeryaMohammed
    @AmeryaMohammed 2 дня назад +14

    የኔ ጀግና ዎዲም በቀ አቴ ብቸ ተነገር💪💪

  • @Addomakbel
    @Addomakbel 2 дня назад +12

    አረ የኛ ጅግና ትሂድበት ❤❤ እንካን እሳ እኛ ተቃጠልን እሳ ፕራንክ ስታርግ ከማንም ኣትለጣጠፍም እሱ ግን በፊትዋ እየተሳሳሙ እውነት በሳ ጅግንነት ራሴ ነው የናቅኩት እኔ ለብድ ነበር 😢 ኣንድ ፍሬ ልጅ ብዙ ኣሰተማረችን ❤❤❤❤

  • @ማህሌት1
    @ማህሌት1 2 дня назад +2

    ጀግና ነህ አንተእራሱ ❤❤👌👌👌👌👌

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah 2 дня назад +9

    እንኮንበስላም መጣችሁ ❤😊 በነገራችንላይ አገላለፅህን ሳላደንቅ አላልፍም 🎉

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 2 дня назад +3

    ሀይሚ ጀግና ናት መልሳ ብራክ ማድርጓ ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش 2 дня назад +8

    ሀይሚዬ.ጀግና.የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش 2 дня назад +9

    ሀይሚዬ.ሀይሚዬጅግና.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 2 дня назад +9

    ጀግነኮነት ግን ባቆሙትጥሩነው እነሱላይ ክፍተትእየፈጠሩነው

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 2 дня назад +7

    ሲጀመር ቡሩኬ ንግግ አይችልም ሀሚን ይቅርታ ለማለት ከፈለጋችሁ በደብ እግሯ ወረቂችሁ ይቅርታ በሏት የምትሉ በላክ አሳዩኝ

  • @LiyonYshak
    @LiyonYshak 2 дня назад +17

    ቡሩክን አሳበደቺ አዉቃናዉ በዛዉ ቀጥልች ሃይምዬ ጃግናነች 🥰🥰🥰

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 2 дня назад +6

    ልጂቱ እስማርት ነች አባቴ አንድ ለሶስት እንካንም አድናቂሽ ሆንኩኝ ሂጂበት የኔ እናት አስጨሊላቸው የኔ እንቁ አቃጥሎናል እች ፣አንሻጉሊት የሆነች ሴትዮ፣ይዞ መጥቶ አይዞሽ ከጎንሽ ነ

  • @madena-qp1ld
    @madena-qp1ld 2 дня назад +2

    ጀገና ሂሚ ነት የሀሚ ትምርት አለወ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 2 дня назад +3

    ወድሜ አገላለፅህ ደስ ይላል ግን በቀልነዉኮ😢😢

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 дня назад +7

    ሀይሚ በቀላን ጀመረች 😂😂😂❤❤👍👍

  • @MesluMesulu
    @MesluMesulu 2 дня назад +9

    ሀይሚዪ የኔ ጀግና❤❤❤💪💪💪💪

  • @GjU-u6q
    @GjU-u6q 2 дня назад +6

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔጀግና🎉🎉🎉🎉ሀይሜየ❤❤❤🎉🎉

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 2 дня назад +7

    ❤❤❤❤❤የኔቅመም ታኮርኘለሽኮ❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 2 дня назад +3

    ይመችህ አንተ ልጅ😢😢😢😢

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 2 дня назад +3

    ጀግናው ልዕልትክ ተናፍቃለች ወንድምየው 😟እና ይመስለኛ በዚው ንግስት ሀይሚ በቀሏን ጀምራ ይሆናል እንጂ ፍፄን አፍቅራው አይመስለኝል ገና እኮ ታንጫጫቸዋለች 👌💪 ግን ፍፄ አንተ ነክ ስትለው ሁሉንም ብሩክ እንዳለሽ ነው ብሎ አላት ሜቢ እንደሚያፈቅራት በዙር ሊነግራት ይሆን ብቻ እንዳንተ ማብራሪያ 👍❤

  • @edlawit21212
    @edlawit21212 2 дня назад +2

    ፕራንክም ልክ አለው አበዙት ሀይሚ ይመችሽ ሂጂበት💪አሪፍ አገላለፅ

  • @SameeraBaba-o6x
    @SameeraBaba-o6x 2 дня назад +1

    አዎ ትክክል ነው ሀይሚዬ ተጎድታለች ብራ ግን ተናግሮዋል አዋ በታም መካስ አለበት ቢችል ህዝብ ፊት ቀለበት ይሰሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 дня назад +13

    ክፍል ሁሉት ፕርንክ ሀይማዬ የኔ ጅግና የኔ ውድ ውድድድድ ❤❤❤❤😢

  • @uaex2464
    @uaex2464 2 дня назад +4

    አይ ብሩክ ቻለዉ በጣም ደግ አደረገችህ ክብሮን ነክተህዋል ከእይወቴ ዉጪ ብለህ ነበር ስትለጣጠፍ ሰትሳሳም የነበረዉ አሁን አታቅራራ

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 2 дня назад +2

    ጎበዝዝ❤❤ሀይሚ❤❤ጅግና❤❤❤❤

  • @FjfVngjf
    @FjfVngjf 2 дня назад +7

    ❤❤❤❤❤❤ሀይሚየ💪💪💪💪

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 дня назад +5

    ቅመምዋ እኮ የፕራንክ አምባሳደር ናት ይመቸሽ የተቃጠለ ልቤ አሁን ደስስስ አለው😂😂😂ቀጥሊበት አቃጥልያቸው የኔ ጀግና

  • @TinurCherie
    @TinurCherie 2 дня назад +6

    ትሂድበት የኔ ጨረቃ ታስጨልልኝ❤🎉😅

  • @drr8432
    @drr8432 2 дня назад +14

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ🎉❤ አይይ ሀይሚ ፕራንክ ላይ ፕራንክ አድርጋ ተበቀለቻቸዉ የፕራንክ አባሳደር ኮናት ❤😂😂❤💪💪ባለፈዉም ሳምንት ሙሉ አስጨንቃዋለይ ይባስ አሁን ልታስጨንቀዉ ነዉ😂😂😂

  • @uaquae2370
    @uaquae2370 2 дня назад +4

    የኔ ጀግና 💪💪💪♥️♥️
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    💪💪💪💪💪💪💪💪
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 2 дня назад +7

    ሃይሚዬ የራደ ልጂ ኒች❤❤💪💪

  • @MartaAbdii
    @MartaAbdii 2 дня назад +3

    👍👍❤❤❤❤.Hamiiyee.liyuu.nesh.❤❤❤❤.berchi.inatee❤❤❤❤❤❤

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 2 дня назад +4

    I subscribe in the name of Hime & Beruki 👏👏👏

  • @Bizimitch
    @Bizimitch 2 дня назад +5

    Wow❤❤❤❤❤hamij

  • @zolfass-gp1gn
    @zolfass-gp1gn 2 дня назад +2

    Hዳጀግናናት💪💪💪💪

  • @GoooReee
    @GoooReee 2 дня назад +1

    ሀይሚዬ የኔጨረቃ የኔጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش 2 дня назад +4

    ትክክል.ውድሜ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 2 дня назад +6

    💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👆👌👌👌

  • @MerryKerros
    @MerryKerros 2 дня назад +3

    ዊይ ስጠብቅህ ነረ እካን በሰላም መጣህ

  • @brukenegusse7450
    @brukenegusse7450 2 дня назад +2

    በአለም ላይ የሌለ ፕራንክ ነው ያደረጋችሁት 11 ቀን ሙሉ ይሄ ድራማ ነው።

  • @senijess7689
    @senijess7689 2 дня назад

    Yena jegena abesa eko nat yemer wedma agelalexek wowwww enamesegenalen❤❤❤❤❤

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 2 дня назад +2

    አንተ ልጅ ትለያለክ ❤❤❤❤የልቤን ተናገርክልኝ ዳብል ላይክ ቢቻል 10000000 ላይክ በሰጠውክ ❤❤❤❤❤ ሀሚየ ጀግናየ💪

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 дня назад +4

    ሂሉ እና ሀይሚ እኮ ጀግና ናቸው ሴት ልጅ አስከባሪ ናቸው እሱ ግን ከማንም ሴት ልጅ ጋ እየተሳሳም እየተጃጃለ ደግሞ prank New yela

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 2 дня назад +2

    ሃይምዬ የኔ ጀግና 💪❤️

  • @NfhunNdhh
    @NfhunNdhh 2 дня назад +1

    አሥጨነቀቻቸው ሦሥቱንም😂😂😂😂😂ሀይሚ ይመችሽ🎉🎉🎉

  • @Tarikwa-p8k
    @Tarikwa-p8k 2 дня назад +2

    Yane qimemi Hayimiye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 nagam Qaxayi yamin yiqirta

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    የኔ ጀግንት አራ እኔሲ ዎድጄሀት ልሞትነዉ የኔ አበሳ💪💪💪💪💪

  • @skymobail2562
    @skymobail2562 2 дня назад +2

    Uufff hayimii jegan 💪👌👌👌👌❤😭

  • @GenentYouTube
    @GenentYouTube 2 дня назад +2

    ሀይሚ የኔ ውድ እሰይ ቆላቸውን ገፈፈችልኝ የኔ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @LidetYacob
    @LidetYacob 2 дня назад +4

    ምናለ ብሩክ ይህን አገላለፅ ቢሰማ የልቤን ነው ያብራራከው የምር

  • @EthioEthio-hs8mc
    @EthioEthio-hs8mc 2 дня назад +2

    ሀይሚ ጀግና እሰማርት ናት