ጊዜ ፈልጋለው ፡ ካንተ ምንም አልፈልግም 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe Месяц назад +327

    እንኳን ለፃድቁ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ኣደረሳቹ ❤

    • @blena-y4r
      @blena-y4r Месяц назад +1

      Amen enat enkuan abro aderesen❤❤❤

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @tmcjackeygoseshop5746
      @tmcjackeygoseshop5746 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ممم-ق9ث
      @ممم-ق9ث Месяц назад

      Amen Amen Aemen

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w Месяц назад +49

    ሄሉዬ ከአጀትሽ ይቅር በይው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም የምትሉ👍👍👍

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan Месяц назад +76

    ሄሉ ድርቅ አትበይ ካጀትሽ ይቅር በይው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም የምትሉ በላክ አሳዩኝ

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +2

      እኮ በቃው

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube Месяц назад +98

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነተክለ ሀይማኖት መታሰቢያ ክብረ ባዕል በሰላም አደረሳችሁ🙏

    • @HmodyAlhbshy
      @HmodyAlhbshy Месяц назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 Месяц назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s Месяц назад +1

      አሜን እንዃአብሮ አደረሰን🎉

    • @Haymenot
      @Haymenot Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @ShetuSetru
      @ShetuSetru Месяц назад

      እሜን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +268

    ሄሉዬ ከልብሽ ይቅርታ አርጊልት ያምትሉ 👍 እዳበፊቱ በፍቅር ኑልን 😢😢
    ፍቅርዬም ፉፉም ጣፉ 😠😌 9:15 😥❤A&H❤💘 F&F❤ማልድራደርበቻው ዩቱብሮች 😢😢

  • @SalwaRak
    @SalwaRak Месяц назад +153

    አረ ይበቃሻል ሄሉ ከዚበላይ አትጉጂው ስለፈጠረሽ ለኛም አስቢልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Месяц назад

      ምን አደረገቺሽ ጌታ ሆይ😢

    • @nebiatdesye-mc6ow
      @nebiatdesye-mc6ow Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @lomiNat-q8l
      @lomiNat-q8l Месяц назад

      Are Abezashew Helen Eda Feteri Neng Aleshveko

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Месяц назад +109

    ደረቅ ነሽ የምር እራሥሽን እንደ ፈጣሪ አየሽው የሰውልጅ ሁሉም ይሳሳታል ያንችው ደግሞ ባሰ ጉረኛ ሰው ሰው አይደለም

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Месяц назад +9

      አረባክሽ እሱ ሳምንት ሁሉ እየተሳደበ አልነበረ ዛሬ እሷን ነዉ የተሰማቹ😢

    • @HeniHeni-r5v
      @HeniHeni-r5v Месяц назад +5

      እረ በጣም አበዛችዉ😒

    • @ወይኗወይኗ-ሰ7ደ
      @ወይኗወይኗ-ሰ7ደ Месяц назад +9

      ቢሆንም ግን ደረቅ ናት አፈቀርኩሽ ቢላት እራሱ ትሰድበዋለች እራሷን በጣም ትቆልላለች ,,

    • @madinhaa-jn3eb
      @madinhaa-jn3eb Месяц назад +1

      ደርቀሽ ቅሪ

    • @heyuti
      @heyuti Месяц назад +3

      ያድርቅሺወዳ ያንሁሉስድብ እረሳሺው በሷእምትፈርጅው

  • @hanichotube
    @hanichotube Месяц назад +13

    አላዛር ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ግን አንተ የሆነ ስሜት ውስጥ ስትሆነ ስትናደድ ለመናገር አትቸኮል የሄሉ ልብ አሁን ሳይሆን ቆየ ከተሰበረ ምንም ቢሆን አታስከፍት ሄሉዬም አክፍሽ የኔ እናት አይዞሽ 😢❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Месяц назад +230

    አላዘር አሣዘነኝ ሚስኪን😢😢 ሔለን ይቅር በይው ከልብሽ🎉🎉🎉

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k Месяц назад +11

      ለምን ያሳዝናል በክብር ያስቀመጠዉን እቃ ነዉ ለማንሳት ሲመጣ በክብር የሚያገኘዉ አንደበቱን መቆጠብ ነበርበት አሁንስ ምን አስቼኮለዉ ቀስ አይልም

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад

      ​@BrukKassa-t9kምችትይበልሽአቺብቻነሽእኔንየምትረጅኝ😘😘

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h Месяц назад +3

      ​@BrukKassa-t9kልክነሽ ከልብ የለለ ካፍአይወጣም የልባቸውን ተናግረው መተው ይቅር በሉኝ እኔ ግንመጥፎፀባይነውያለኝ ከጠላው ጠላሁ ይቅርታምባደርግ ም የተናገሩኝን አረሳም😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад

      ​@BrukKassa-t9kትክክል

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg Месяц назад

      ትክክል​@BrukKassa-t9k

  • @Fauziya-d9y
    @Fauziya-d9y Месяц назад +9

    ሄሉየ ሰዉ ፍጡም አይደለም ይሳሳታል ታዉቃያለሽ አላዛር መልካም ሰዉ ነዉ ከልብሽ ይቅርታ አርጊለት እና ሁሉንም ምንም እዳተፈጠረ እርሽና እደበፊታችሁ ኑልን ❤❤❤❤❤

  • @SalwaRak
    @SalwaRak Месяц назад +128

    ለፈጣሪ በለሽ ይቅር በይው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d Месяц назад +5

    👉👉👉👉helu betam abezashew yedeberal 👌💯👌💯💯💯

  • @Halima-y1v
    @Halima-y1v Месяц назад +49

    የኔ የዋህ ሲያሳዝን በአላህ ሄሉ ደግሞ ታረቁ እንደዚ ጨንቆት

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Месяц назад +25

    አላዘር ዛሬ አሳዘኝ😢😢😢 ለጓደኝነት ዝቅ ማለትህ ደስ ይላል

  • @Semrawit
    @Semrawit Месяц назад +40

    ሔሉዬ ተቀበይ እኔ ግን ነገር አልይዝም ተኝቼ ስነሳ እረሳለሁ እግዚአብሔርን 😂😂😂ሔሉዬ በቃ ቂም አትያዥ በርቱ አላዛርም ደርቅ አትበል ምንም አይነት ችግር ቢመጣ ሰው ጥሩ ነው ከሰው ጋር ችግርህን ፍታ በጸሎት በምክር በሀሳብ ሰው ያስፈልግሀል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад +1

      🤣🤣🤣እኔም ነኝ

    • @FhgdFhh
      @FhgdFhh Месяц назад

      ምነው ያንቺንም ለሄሉ በሰጣት😂😂😂😂😂​@@NaeemaImam-tp9fp

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ Месяц назад +1

      ታድለሽ

    • @magiAlem21
      @magiAlem21 Месяц назад +1

      እውነት ታድለሽ እህቴ ልብሽ ኑፁ ኖው ላቺ ኑፁ ልብ ይስጠ አምላክ ለኔም ይስጥኝ ውዴ ሶ ደምርኝ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Месяц назад +81

    ወንድሜ ስጦታ የድንግል ማርያም ስእል አድኖ ስጣት ይሄ የጣኦት ምስል ነው እንደዚ ኣትስጡ የድንግል ማርያም መስጠት እኮ ሰላም ይፈጥራል

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Месяц назад +2

      እኮ ❤❤❤

    • @Elisamazret
      @Elisamazret Месяц назад +1

      ሳ ትክክል

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml Месяц назад +3

      አግዚአብሔር ይባርክሽ 😘😘😘😘🙏❤️

    • @AricaShamero
      @AricaShamero Месяц назад +4

      ሁሉም ነገር ከንቱ ነው እዬሱስ ያድናል እዬሱስ ያድናል እዬሱስ ያድናል

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Месяц назад +25

    አይዞህ አላዛርየ ካለህበት ችግር አላህ ያውጣህ አንተም እናትህም በጣም ጥሩ ሠው ናችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሄሉየ ደሞ ተረጅው ያሣዝናል ደሞ ከአደየ ሁለተየ እናቱን ነች መታ ያናገረችሽ ያስታረቀቻችሁ ስለዚህ ይቅርታ አድርጊለት አንችም ያን ግዜ በተከፋሽ ሠአት ብዙ ስትይው ነበር ግን እሡ አልተቀየመሽም እናም ደስተኛ ሁኑ በቃ

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Месяц назад +26

    ሰው ፍፁም አይደለም ይሳሳታል ተቀበይው ሄሉየ❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +108

    ሰው ሆኖም አይሳሳት የለም የኔ ቆንጆ ታርቃችሁ በቪዲዮ እንደ በፊት ነው ብትጎጂ ጉዳትሽ ይሰማኛል። እኔ ራሱ ቢሆንም አይሳሳት የለም 😢😢😢😢😢

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад +4

      ትክክል ሰዉ የተናገረዉ ሳይሆን ያለፈዉን ጥሩ ነገራችሁን አሰቢና ቀትክክል ይቅር በይዉ

    • @AmenaDabo
      @AmenaDabo Месяц назад +3

      የኔ ቆንጆ ሄሉዬ ከልብሽ ይቂሪተ አድሪግ ሰዉ ሆኖ መይሰሰቲ የለም እነ ለቤተቹ አድስ ነኝ ለይክ አሪጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k Месяц назад

      እንደዚህ መተባተብህ እንደሚመጣ እናዉቅ ነበር መናገር እስከሚያቅትህ ልደፋልሽ ልከርበትልሽ እያልክ ይሄዉ ተመልሰህ መጣህ አሁንም ተርጋጋ አትቼኩል ሄለን ቀላል አትምሰልህ

  • @Emanwwww
    @Emanwwww Месяц назад +19

    ምሰኪን አላዛር የምር አሳዘነኘ ሄሉ ግን በቃ ይቅርታውን ከልሸ ይቅር በይው አይጎዳሸም አላዛር ጡሩ ሰው ነው

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Месяц назад +152

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

    • @zenatali7913
      @zenatali7913 Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @AminaAdem-jr8dz
      @AminaAdem-jr8dz Месяц назад

      saw saw saw saw saw saw saw

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Месяц назад +1

      ሰለላሁአለይሂምወሰለም❤

    • @HayatEdres-d2c
      @HayatEdres-d2c Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      saw saw saw saw saw

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 Месяц назад +44

    የቆሰለ ልብ ባደ የ አይመለስም አላዘር ጊዜ ስጣት አይዦችሁ ቀስበቀስ ወደቀድሞዉ ትመለሳለች የምትሉ🎉🎉

  • @jfu4404
    @jfu4404 Месяц назад +14

    አላዘር፣ምርጥ፣ልጅ😮

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k Месяц назад +13

    አላዛር ተርጋጋ መጀመሪያ ግዜ ስጣት ከልብ የሆነ ነገር ደስ ይላል አሁንም ደግመህ ይቅርታ ጠይቃት አንተ ራስህ በከፈትከዉ በር ትታህ እንዳትሄድ በቅርብ ሁነ ተከተላት እንጂ ትናንት በነበርዉ አትመጣ ቀስ በል በዉለታ የምትፈልገዉን ለማገኘት አታስብ እራስህን መርምር

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e Месяц назад

      በትክክል ሲጀመር ይቸኩላል እሷን ለማሰደብ ምናለ ቢረጋጋ

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +4

    በጣም ጀግና ሰው ነ ክላ ምን እንደሆነ ታውቃለህ እንደዚ ምልክት በጣም ውስጥ ቆስሏል ግን በዛው ሁኔታ አለ የእግዚአብሔር እየሳቅ ምንጭ ይክፍል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሷም ደሞ ተረዳት በጣም ተወጣለች ግን ቢሆንም ጊዜ

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w Месяц назад +22

    ዋው ሰንደሬላ የኔ ቆጆ እባክሽ አብራቹ ስትሖኑ እዴት እደምታምሩ እባክሽ ቀና በይ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Месяц назад +34

    ሰው የሚወደው ላይ ነው የሚጮሀውም የሚናገረውም አብሺር መከታው ሄሉዬ ከልብሺ ይቅርታ አርጊለት ❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Месяц назад +19

    ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ በልብሽ ይቅር በይው ውዴ የሰው ልጅ የማይሳሳት የለም እናም እደድሯችሁ ፈታ አርጉን ኧረ ያሳቃችሁ ናፍቆናል😘😘😘😘😘😘😘

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Месяц назад +24

    ይቅርትንው ትልቅ ነገር ሄሉ በቃ ከሌብሽ እቅር በይው 😢😢😢አላዛር ምርጣ ስው መልካም ስው ❤

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Месяц назад +14

    ሄለን በጣም ደረቅ ነሽ ካላስ ትልቅ ነሽ አስቢ አችም የምታደርጊውን ነው እሡም የሆነው አትለፍደጅ ለናትዬው ስትይ እንኳን ፈገግ በይ ሁሌ ድርቅ ያስጠላል 😏

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k Месяц назад

      አቤት አቤት መክርሽ ሙተሻል ምን ልትሰሪ መጣሽ ነገር ለማየት ነዉ ልቦና ይስጥሽ ስድቡን ምን አመጣዉ ጡሩ አጋጣሚ አገኛችሁ ለመሳደብ

  • @ዙዙየወሎዋ244
    @ዙዙየወሎዋ244 Месяц назад +4

    ሄሉ ተረጋጊ ድርቅ አትበይ ዉዴ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ አቃለሁ ግን በዚህ ሰአት አላዛር ያስፈልግሻል ለሰዉ ልጅ ከአላህ በታች የልብ ጓደኛ ወሳኝ ነዉ እኛን የመዳም ቅመሞችን ባያችሁን ስንት ስቃይ መከራ እዴሚፈራረቅብን በስራ በናፍቆት በብቼኝነት ብቻ ብዙ ነገር so ይቅርታ አድርጊለት😢

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 Месяц назад +31

    ሄሉዬ ተቀበይው ማዘርን አታስቀይሚ አላዛር ጥፋቱ ስላመነበት የተቀየምሽውን ከልብ አውጪው እንደ ድሮአችሁ እንያችሁ😍😍

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b Месяц назад +74

    ኧረ ሄሉ በቃ ታረቂው እሱ ስንት ነገር ችሎሽ አልፎሽ የለዴ ከሂወቴ ዉጣልኝ እየልሽውኮ ያችን ደስታ ለመመለስ ሁሉንም አልፎታል በርግጥ ላች ከባዲ ነው ግንደሞ ይበቃሻል ለጠላት ቦታ አትስጭ እኛንም አስደስችን እህታለም የኛ ወርቅ

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon Месяц назад +1

      ትክክክክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 Месяц назад +1

      ትትትክክክል ይብቅዋል

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Месяц назад +1

      በትክክል እውነት 😍

  • @Tsnat-c1m5q
    @Tsnat-c1m5q Месяц назад +2

    አላዛር የኔ የዋህ ፈጣሪ ሁሌም ካንተጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp Месяц назад +36

    ኡፍ ሄሉዬ የእናት ምክር አክብሪ በቃ
    የሰዉ ልጅ ሰይሰሰት አይቃርም❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад +5

      እናት ክብር ነች የአላዛር እናት ደግሞ በጣም የዋህ ሴት ነች ለሷም የምታዝን እናት ነች ሰለዚህ ምክሯን መሰማት ጥሩ ነዉ

  • @Makii-e7g
    @Makii-e7g Месяц назад +9

    Jala is qabduu Helen dirqiman najlta jira malee so jalaa is qabtee hin gamdii Kent istii❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Месяц назад +16

    አብራቹ ስለመጣቹ ደስስ ብሎኛል!!ወደቀድሞ ሁኔታቹ እስትመለሱ ግን ሙሉ ደስታ አይሰማኝም!!!ሄለን ዝምታዉ ይብቃ!!!!!!

  • @AlAin-g4o
    @AlAin-g4o Месяц назад +8

    ጊዜ ስጣት ትረጋጋ ልጅቷ ብር ቁስል አለባት ሄሉየ የኔ ጀግና አይዞሽ

  • @Messelove-qg5fi
    @Messelove-qg5fi Месяц назад +31

    Helu atakabej tereji 🙄Alazari yiwodishal🥰

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e Месяц назад

      yefkr tyaka ko alakerbelatm mn asbshi nw eski tergagu halu gza yasfelgatal tefatat eda fkr keld nw da

    • @susiyeezenuutube
      @susiyeezenuutube Месяц назад

      Yes

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +58

    እንደዉም ደረቅ ነሽ እንኳን ይችን አግኝተሽ😅😅😅 አይ ሄሉ

    • @TarikuwaBiruk
      @TarikuwaBiruk Месяц назад

      Sew sechelbet ene edezi ayhonlignm

    • @heyuti
      @heyuti Месяц назад +1

      ያድርቅሺወዳ ያንሁሉ ስድብምን ጊዜእረሳሺው በራስሺቦታሁነሺ እይውስኪ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +2

      @@heyuti ኤ አሽቃባጭ መቸ ሰደባት ታዳ ሲቀጥል ነገ ከነገ ወዴ ይቅርታ አድርጋለት የበፊቱ ፍቅራቸዉ ይመለሳል ይብላኝ ለአንችና ለኔ ያለ ስራችን ምንሟገተዉ ለናቴ ልኑርላት ደግሞ ሀዩቲ አያድርቀኝ ከፈለግሽ አንችን አድርቆ እህ ለአፌ አስጠላኝ ብቻ አታሽቃብጭ አሁንስ ደረቅ ነች ሄሉ ማንም ይፈርዳል ለሀቅ ከፈረደ ካልዋሸ

  • @FfgghhhfFggg
    @FfgghhhfFggg Месяц назад +6

    እንኳን ምክኒያት አግተሽ እደዉም ደረቅነሽ ሂሉየ 😂😂 የኔቆጆ በይ ከልብሽ ይቅር በይዉ😢

  • @TleogistTashomi
    @TleogistTashomi Месяц назад +1

    Thank you brother🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    አይ ሄለን እንኳን ሰዉ አላህም ይቅር ይላል ወላሂ እኔ አቺን መናገር አልፈልግም አቺም ሰትከፊ ከጎንሺ ነበርን በቃ የበፊቱን ግዜ አሰቢ ሰዉ ነዉ ይሳሳታል አቺ ሰንት ነገር ሰታረገመዉ አልነበር እንደ ላቺ ብሎ ብዙ ሆኗል እና ያን አሰባቺሁ እንደበፊቱ ሁኑ እንኳን ሰዉ ፈጣሪ ይቅር ይላል ይቅርታ ትልቅነት ነዉ❤❤❤❤❤እንደዚህ አትሁኚ

  • @SfgThh-h2i
    @SfgThh-h2i Месяц назад +4

    ደረቅ ነሽ አታካብጅ ይቅር በይው አትበጣረሪ በዚህ ደረጃ እናትየዋን አታከብሪም ቢያስ

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya Месяц назад +8

    ሄሉየ አበዛሸ ምናው አላዛር ነፋሰ ገደልብሸ እንድ ቀለል አርገዩ መላሰና ጥርሰ እኳዋን ይጋጫል ደሞ ባሰቀየሜው ነገር ተፀቷዋል ይቅርታም ጠይቁዋል አታካብጅ!🤔😏❤

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +2

    ሄሉዬ ልብሽ እደከፋሽ አዉቃለሆ ግን ከይቅሪታ ቦሃላ ልብሽ በቅረታ አታጫናንቅዉ ከልብሽ ይቅሪ በይዉ የኔ ዉድ እህት ሰዉ ሁኖ ማይሳሳት የለም ጥፋትን አምኖ ይቅሪታ ካለ ይቅሪታዉን ከልብ መቀበል አለበነ አላዛር ወንድሜ አትጨናነቅ ግዜ ስጣት ሁሉም ነገር ይስተካከላን አይዞህ ፈጣሪ ልባችሁን ከፍቶ የድሮ ስላምችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k Месяц назад +5

    ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ሄሉ ማዘርንም አስቢ ትላንት ስራቸውን ለቀው እናንተን አንድ ለማድረግ መስዋት የከፈሉት ሄሉዬ ተይ እንጂ ቀለል አድርጊው😢

  • @asnakechteshome1761
    @asnakechteshome1761 Месяц назад +1

    ደረቅ ነሽ የምር እራሥሽን እንደ ፈጣሪ አየሽው የሰውልጅ

  • @nuralove7907
    @nuralove7907 Месяц назад +3

    ሄለን ድርቅናሽን በልክ አርጊዉ ዉይ በጣም ነዉ ሰዉ የምታስጨንቂዉ ፈጣሪዬ

  • @SenaaOromo
    @SenaaOromo Месяц назад +3

    Thank you brother 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @wollo1630
    @wollo1630 Месяц назад +7

    አናዘርዬ አይዞን ወድም ሑሊም በአላሕ ፍቃድ ይሥተካከላል ❤🎉😘🌱🌷🌲

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Месяц назад +11

    አላዛርዪ አይዞን ይህም ያልፋል❤❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Месяц назад +7

    አሁን አቺ አባታችን ሆይ ብለሽ ትጸልያለሽ ለማንኛው አላዛር ነገሕን አስብ የሷ ነገር በማርክ ይብቃ እደዚን አይነትን ሰው የሰው ያለሕ ያስልሽ ብሎ መተው ነው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Месяц назад

    አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን
    ዛሬ መድሀኒአለም ነው እኳን አደሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda Месяц назад +30

    Helu ofi jajin duraa kanati nama dabarata🤸⁉️Alezeri hayizo❤❤

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek Месяц назад +2

    ሄሉ አረ በማሪያም ፍትሽ ጣልሽ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም አቦ ፈታበይል ስቀጥል ነፍሳገዳይ እንኳን ይቅር ይላል በቃሽ ከልብሽ ይቅበይ ❤❤❤❤❤ አታስደብረ እየሳቃቹ ኑልን❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +12

    እግዚአብሔር የቤት ደስታችሁ አብራችሁ ሆኖ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር የሆኑ ብትገቡም ከጠላታችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አይሰባቸው ያቀዳላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Samiri-l5z
    @Samiri-l5z Месяц назад +9

    ሄሉ ግን የምወዲሺን ያክል ልጠላሺ ነው የምር ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሆኖም ግን ያች ደሞ ከፍ በዚህ ልክ አካበርሺው እኮ የምር አላዛር እደት እዳሳዘነኝ😢😢😢

  • @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ
    @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ Месяц назад +17

    ሄልዬ በማርያም ወደ ቀድሞ ሂወታችሁ ተመለሱ. ያንን ነው እምንፈልገው ያሁኑ በጣም ያስጠላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቅመሞችዬ በስዴርላዬና ባማቼ ስም ደምሩኝ

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse Месяц назад +5

    Helen gin ere ydebral getan sewu yatefal kelbshi yikrta argi biyas le enatiyew enkuan kibir yinurshi enji deqi mugit atibey😏🤔

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ Месяц назад +4

    ታይ ሄሉ ከልብሽ ይቅርታ አርጊለት በቃ ከግዴህ እሺ ድርቅ አትበይ እኛ እሷን ስንቆጠ አልነበር አች ደሞ አሁን ተመለሽ በቃ ወደበፉቱ ተመለሱ እዴ እዴህ እማ ድርቅ አትበይ😢😢😢😢

  • @MUSBEHAUMU
    @MUSBEHAUMU Месяц назад +2

    አላዛር ሄሉ በአንዴ ሁሉ ነገር
    እንድትረሳና እንደበፊቱ ንድትሆን አትጠብቅ በተደጋጋሚ መጥታ ስትለምንህ ምን ብለህ እንደመለስካት አትርሳ

  • @werSitir
    @werSitir Месяц назад +3

    አላዛረይ ምሳኪን😢😢😢

  • @BetiEtopia
    @BetiEtopia Месяц назад +1

    Ayizoki wandimee ❤❤❤❤❤A❤❤❤❤❤malkamii saw

  • @AaA-lo8gn
    @AaA-lo8gn Месяц назад +6

    እየቀጣቺህ ነው አላዛርየ አትከፋ በጣም ልቧተሎስለሚሰበርነው የኔማር ሄሉየ አይዞሽ ቀስ ብለሽ አስተካክይው እሽ

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Месяц назад

    አካበደች በጣም እራሰሸን ኘትቆልይ አላዛርየ የኔ የዋሕ አይዞሕ ወንድ ልጅ ነሕ የዚሕን ያሕል ቆፍጠን በል

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f Месяц назад +5

    አላዛር ቀጥል ወደኅላ የለም በሂደት ሁሉም ነገር ይመለሳል አተብቻ እክብካቤህን ቀጥል ❤❤

  • @BileenNagash
    @BileenNagash Месяц назад +1

    Kan bodaa heluye hin mufchisin❤❤❤❤

  • @abayneshwondaferew8502
    @abayneshwondaferew8502 Месяц назад +15

    በህይወቴ እንደዚች አይነት ለሰው ክብር የሌላት ያለፈውን አዘዙ
    ራ የማታይ የይቅርታ ልብ የሌላት ሴት አይቼ አላውቅም ከእናት ሌላ ፈጣሪ መጥቶ ያናግራታል እውነት ማርክ ወንድሜ እንኳን ከዚች ልጅ አጠገብ መንጭቆ አነሳህ በስመአብ አላዛር ይቺ ሴትን አስከመቼ የመለማመጥ እቅድ አውጥተህ ነው የምትሰቃየው

  • @EyeruseTube
    @EyeruseTube Месяц назад +1

    አላዛር ግን በጣም ነዉ የሚጨነቀዉ ሄሉዬ ደሞ ጎበዝ ነሽ ቢሆንም ይቅርታ ማድረግ ሁሉንም መተዉ ማለት ነዉ እየሳቃችሁ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @LosaMohamd
    @LosaMohamd Месяц назад +27

    ሁል ጊዜ ሳይሽ ለይቅርታ ደረቅ ትያለሽ ሄሉ እረ አበዛሽው ፊትሽ ፍችና ይቅርታ አርጊለት እናም በፈገግታ አንድ ላይ ኑልን

  • @weynitekle5242
    @weynitekle5242 20 дней назад

    You are amazing person beautiful sister ❤️ 💕

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 Месяц назад +4

    አንኳን ሰው ፈጣሪም ብዙ በደል በድለነው ይቅር ይለናል ከልብሽ ይቅር ካልሹ እንደበፊቱ ሁኝለት አታስጨንቂው

  • @Tru-fw8mh
    @Tru-fw8mh Месяц назад

    ደረቅ ነሽ ድርቅናሽ ደግሞ ያስጠላል

  • @Tigitige
    @Tigitige Месяц назад +29

    ተቀበይው ሄሉየ እኔ ጠብቀ ነቨር አሻንጉልት እንደምሰጣት❤😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Месяц назад +2

    አይዞክ የኔ ዉድ አሳዘነኝ ጌታን ኤሉ ግን በሰላም ነዉ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ እንጂ ያሰጠላል በዉነት እንዴ ተይ እንጂ ሰዉ ከዚ በላይም ተደራርጎ ይቅር ይባባላል ያንቺ ደሞ በዛ የትም የለም 🥺😢❤❤❤❤

  • @ARAB-e7r
    @ARAB-e7r Месяц назад +4

    💯💯💯yesss HA🌹🌹🌹🌹

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io Месяц назад +2

    ሄሉዬ አንቺም እኮ አንዳንዴ ከባድ ቃል ትናገሪው ነበር አላዛርም አጥፍቶል በቃ እደድሮ ለመሆን ሞክሪ እግዚአብሔር ይቅር ስንል እኛንም ይቅር ይለና በሀገራችን ፈተና በዝቶል ተፋቅረን ለመኖር እንጣር 🙏🙏🙏

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад +38

    ሄሉዬ የኔ ልበ ሙሉ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ቆንጆ የሴቶች የበላይ በቃ ሰላም ፍጠሩ እሱም ተፀፅቷል ነገሮችን በፍቅር ፍቱ እኛም አዝነናል የኔ የህዋ ውድድድድድድ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u Месяц назад +1

    አብሽር አላዛር ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Месяц назад +15

    ማርክ ከእሳት ውስጥ ነው ጌታ ያወጣሕ አረ ከባድ ሴት ናት በየሱስም ሰው አዴት ክርስቲያነኝ እያለ የቅርታ ማድረግ ይከብደዋል ባክሕ ጊዜሕን አታቃጥል

    • @SAMIRASamira-jq8zn
      @SAMIRASamira-jq8zn Месяц назад +2

      ኣንቺ ዉጪ ርካሽ እንደሱ ኣስመሳይት ኣደለችም 👎👎

    • @zenebechYouTube
      @zenebechYouTube Месяц назад

      👍👍👍

    • @fahedali632
      @fahedali632 Месяц назад

      ማርክእኮአስመሳይውሸታምነው ሂሉ ግልፂነች

    • @አላህወኪል-ወ2ፐ
      @አላህወኪል-ወ2ፐ Месяц назад

      ሰው ማመን አትችልም የተጎዳች ትመስላለች አላሁ አለም

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b Месяц назад

      አች ኮተት አርፈሽ ውጭ ምንአባሽ አመጣሽ ከዚህ አኮላ ስለሄለን ምን አባሽ ታውቂናነው የማርክ ስም የምጠሪው ከዚህ ለምን አዝለሽው አዞሪም

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube Месяц назад

    አብሽር ታገስ የታገስ ወጋ አለው ተስፋ እዳትቆርጥ

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Месяц назад +2

    የኔ ቆንጆ ሄሉዬ ባንቺ ስብራት ውስጥ እኮ እኛም ተሰብረናል በህመምሽም ታመናል የተሰማሽም ስሜት እኛንም ተስምቶናል ባንዴ ወደበፊቱ ስሜት መመለስ ቢከብድም ነገሮችን ግን ቀለል ለማረግ ሞክሪ

  • @MihiretJerry
    @MihiretJerry Месяц назад +1

    አይዞህ አላዛር ሁሉም ያልፋል ለሌላ ጊዜ 19:13 ሰውን ማውራት ከደበረክ በፍቅር መንገር ብቻህን መሆን እንደምትፈልግ ማሚ መለኛ ናት በዓልን ከማሚ ጋር አብራ ታሳልፍ ሚሚን ስራ ታግዛት ቀስ እያለ ይለቃታል

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz Месяц назад +3

    Eree fataa bilachuu siruu idazii naw das yemitilut❤❤❤❤❤❤

  • @ZentTeshome
    @ZentTeshome Месяц назад

    አዎ አስቀይሞሻል ግን ደግሞ ፈጣሪ ከነበደላችን ከነድፋችን ተሸክሞን እየኖርን አይደል በየሰከንዱ እየበደልን ስለዝክ ይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ይላል የይቅርታ ልብ ይኑረን ❤❤❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 Месяц назад +3

    ኢሊ ግን ድርቅ የምትይ ነገርስ ለናቱ ስትይኳን ደስ ሊልሽ ይገባል እደ እደአላዘር ታጋሽ ሰው አታገኝም ሰው ከሰው ነው

  • @Marim-jg3xe
    @Marim-jg3xe 20 дней назад

    አብሽር የኔጀግና አላህ ያግዝህ

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq Месяц назад +5

    ትንሽ ግዜ ስጣት ወደ እራሳ እስትክመለስ❤❤🎉🎉😢😢

  • @AnnyeQatar
    @AnnyeQatar Месяц назад +1

    ሄልዬ የኔ ቆንጆ ባሁን ሰዓት ቂም በቀል አያስፈልግም ልብሽን ከጌታ አታርቂው ሁሉ ም ነገር ሚሳካው የተመኘነው ሚሳካው ከ ልባችን ይቅር ስንል ነው በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ይቅርታሽ ከልብ ይሁን የታላ ቅ ንግግር ይከበር አይደል ስቀሸ ለማየት ያብቃኝ

  • @eman-tub
    @eman-tub Месяц назад +10

    የኔውዶች እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤ሄሉየ የኔውድ ነገር የኔስስት የእህቶችሽ ድምቀት የእህቶችሽ ኩራት ስንኮራብሽኮ የኔጀግና ተረጋጊ እህቴ እና እደነበራችሁበት ፍድቅ በሉልን ሳቃችሁ ናፍቆናል😢 በሉልን የኔውዶች አላዛርየ የኔየዋህ😢❤❤❤❤❤❤

  • @munirataju1355
    @munirataju1355 Месяц назад

    Heluyee dhisee adaraa Alzar namaa garidhati😢❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 Месяц назад +20

    ሄሉዬ የዋህ ነሽ እኮ❤ የኛ ምርጥ ሴት
    እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ🤲 ክፍተት አትፍጠሩ🥰🥰🥰🥰

  • @tigist781
    @tigist781 Месяц назад +1

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ ይቅር ስንል ከልባችን ለኛም እግዛብሔር ይቅር ይለኛል ለሰውልጅ ከምንበድለው ይልቅ ለእግዛብሔር የምኛስቀይመው ይብልጣል እኛም ለሁልችን የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @Lemi__21yutb
    @Lemi__21yutb Месяц назад +5

    ሄሉ እኮ ደረቅ ናት አረ ሰው ዬሳሳታል ይቅርታ ካለ በቃ እኔ ተኝቼ ሲነሳ ሰሪቸዉ ነው እምነሳዉ ተመስገን

  • @SamreaMama
    @SamreaMama Месяц назад

    አይዞህ ወድሜ አንች ተረጂው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe Месяц назад +15

    ተያ ሄሉሻ💓💓💓💓💓💕💕💕💞💞💞🍫🍫🍫 ውስጥሽ የሌለውን

  • @nouncell6397
    @nouncell6397 Месяц назад

    Helluyee.tarragagii.yiiqarrata kkadaragashi talabishii naw mahon yyalabata😢😢😢😢😢😢

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Месяц назад +3

    ሄሉ በቃ ተረጂው ውዴ አላዛር የክፉ ቀንሽ ሰው ነው ተረጂው ሄሉዬ በቃ ወደ ነበራቹበት ሞድ ተመለሱ ❤❤❤❤

  • @AyentuTulu
    @AyentuTulu Месяц назад +1

    Ayizook Alazaariyee bro😢😢🥰🥰❤️❤️😘😘😘