ለማንቸስተር ዩናይትድ ወጣት አጥቂዎች ብስራት የሆነ ዜና ? የሩድ ቫን ኒስተልሮይ በአሰልጣኝነት መመለስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 37

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 3 месяца назад +3

    ጣፋጭ ትውስታችንን በጣፋጭ አንደበት አስጊጠህ የምታቀርብበት መንገድ ሁሌም አንተን ልዩ ያደርግሀል።
    አዎ! ....ያንን...ደጉን ዘመን ስላስታወስኸን እናመሰግናለን አሊዝ!!!

  • @mebratamare5998
    @mebratamare5998 3 месяца назад +7

    ሩድን በጣም ነው የምወደው ሰለተመለሰ ደሰ ብሎኛል

  • @BausaliYakute
    @BausaliYakute 3 месяца назад +2

    አለዛር ኑርልን❤❤❤❤🙏

  • @betlhemshiferaw1803
    @betlhemshiferaw1803 3 месяца назад +5

    Ale wedhalew ❤❤❤

  • @solomonmekonnen-nd9xe
    @solomonmekonnen-nd9xe 3 месяца назад

    አላዛር በጣም ነው የማደንቅህ በርታልን

  • @Abdikermshemsu
    @Abdikermshemsu 3 месяца назад

    በትክክል

  • @yetneberkm8732
    @yetneberkm8732 3 месяца назад +1

    Alexo....Simply...U z best.

  • @Henok14481
    @Henok14481 3 месяца назад +1

    The thumbnail is cool btw

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 3 месяца назад +5

    የ Van አመጣጥ የ ቴን ሃግ ሁኔታውን አይተው ካልተመቻቸው ለመተካት ይመስላል ።

  • @Abduy194
    @Abduy194 3 месяца назад +7

    አሊዝ ኤልትርንቼ ሹካዉ 🍴 ፕሮግራም RUclips ላይ አስቀምጥልን

  • @sintayehuseyoum1181
    @sintayehuseyoum1181 3 месяца назад

    Aliz my #1

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 3 месяца назад

    Vanz..Zeman❤

  • @YaredTamerat-dl7iw
    @YaredTamerat-dl7iw 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉 አሉ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ🎉

  • @ezadinmahamed7500
    @ezadinmahamed7500 3 месяца назад

    አለዛር ❤🙏

  • @abelgetachew3276
    @abelgetachew3276 3 месяца назад

    Wow .....abo techlalaek alazer

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 3 месяца назад

    Alexo ትችላለህ። ኑርልን

  • @toufiqahmed8163
    @toufiqahmed8163 3 месяца назад

    Ruud be memtatu betam new des yalegh❤

  • @7neba
    @7neba 3 месяца назад

    🔥🔥🔥

  • @AbrahamDegefa-k7t
    @AbrahamDegefa-k7t 3 месяца назад

    alazar ❤

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 3 месяца назад +1

    Alxo 💪💪💪💪

  • @AbelnesibuAbelluck
    @AbelnesibuAbelluck 3 месяца назад

    Here we go alezzzzz

  • @biniyamkassaadera
    @biniyamkassaadera 3 месяца назад

    ሩድ ምንም አይችልም በእድል እንጂ ጎሎችንም ሚያስቆጥር የነበረው

  • @MesudNesru-ej4od
    @MesudNesru-ej4od 3 месяца назад +1

    Alexo hena manzukich negn yewege lij keyirgacheffe v bexam new ywmiwodih yene liyu

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 3 месяца назад

    አሌክስዬ ሩድ ማንዩናይትድ ውስጥ በነበረው ግዜ የምር ያነሳካቸው ኢቨንቶች ሁሉ ምስላቸው ወዲያው ነው የተከሰተልኝ እናመሰግናለን 🙏 እንዲያውም ፈርጊ የናቁት የካፔሎ የማዕዘን ድንጋይ ይባል ነበር በግዜው 🙏

  • @wendwesengeze5686
    @wendwesengeze5686 3 месяца назад +1

    alexo he is there to replace ETH,mark my word...I think you forgot that even steve maclaren was also FC twente head coach.

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 3 месяца назад

    ሰላም አላዛሮች እንደት ነቀችሁ 🤝እንኳን ስለ ማንቼ ስለደርቢው ቢሆን እንኳን በእናንተ ሲዘገብ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ትለያላችሁ እናመሰግናለን 😍

  • @zola_man
    @zola_man 3 месяца назад

    ዛሬ ቀኑ የማንቼ ነው🔥🔥🔥🔥

  • @meftihegirma1160
    @meftihegirma1160 3 месяца назад

    First one

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад

    በልጅነቴ እንደ ዩናይትድ ደጋፊነቴ አጨራረሱ ይደንቀኝ ነበር welcome ብለናል rood

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 месяца назад

    አይ የማንቼ ነገር እናያለን

  • @AbdegAbdeg
    @AbdegAbdeg 3 месяца назад

    Ruud is the smarter player..........

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 3 месяца назад +7

    የማንችስተር የልብ ደጋፊ ነኝ ሮናልዶን በጣም የምጠላበት ዋናው ምክንያት ንጉሴን በሱ ምክንያት ስላጣውት ነው ሩድ ቫነስትሮይ የሌለበትን ዩናይትድን ማየት እጅግ ተቸግሬ ነበር። የዩናይትድ ክብር ይመለሳል❤

    • @fitsumhaftu9256
      @fitsumhaftu9256 3 месяца назад +3

      በሮናልዶ ምክንያት ያልከዉ ትክክል ነዉ ቢየ አላምንም ምክንያቱ ቫንስተሮይ ነበር ወጣቱ ሮናልዶን አንተ ኳስ አትችልም እያለ ይሰድበዉ ነበር ቫን በዩናይትድ ቆይቶ ቢሆን ኖሮ 5 ቻምፒዮንስ ሊግ ና 5 ባሎንድ 'አር' ያሸነፈ ሮናልዶ አናይም ነበር

    • @enyewabebe6571
      @enyewabebe6571 3 месяца назад +1

      የሁለታችሁም ሃሳብ ተመችቶኛል ይመቻችሁ አቦ ሰው በሥርዓት ሃሳብ ሲያንሸራሽር ደስ ይለኛል 🙏

  • @HaninaSiraj
    @HaninaSiraj 3 месяца назад

    ምርጡ አላዛር ስለምን ስለ ማንቸስተር ብቻ ትዘግባለህ?😅