ደስተኛ የሆነ ሙሉ ፊልም - Destegna Yehone Full Ethiopian Movie 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 328

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +121

    ማነው እንደኔ ይህንን ጩጨ ሽዋፍራሁን. ኪያን የሚወድ 😍😍😍 በአለም ዙርያ ያላችሁ ሁሉ ስላም ለናተ ይሁን ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢

    • @SalamSalam-ex1fr
      @SalamSalam-ex1fr Год назад

      እኔ😂እሱ ያለበት ለማየት አዞርኩ ነው እምውለው😂

    • @sewalemmaru1270
      @sewalemmaru1270 Год назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @ጎስዐልብየቃለሠናየ
      @ጎስዐልብየቃለሠናየ Год назад +1

      ፍትህ ለማን ይጠየቃል በዚ ዘመን ከልባቹ ፀሎት ኣድርጉ እንጂ በኛ የደረሰ በማንም ኣይድረስ😢😢😢

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 10 месяцев назад

      ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @hanayedngellij1350
    @hanayedngellij1350 Год назад +359

    ማነው እንደኔ ህፃኑን ልጅ አይቶ የመጣ❤

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Год назад +46

    ህፃኖን ልጅ አይቼው ፊልሙን ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር ትንሹ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ እድግ በል

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад +31

    ህፃኑንን ልጅና ሸዋን አይቶ የገባ እደኔ❤😊

  • @abity-oh9mb
    @abity-oh9mb 7 месяцев назад +2

    ሄዘርዬ በርቺ ተጀመረ እንጂ አላለቀም ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ በርችልኝ እህቴ

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው Год назад +15

    ደስ ይላል ግቡ የሀገሬ ልጆች አጀማመሩ የተጨናነቀ አይምሮዎችን ትንሽ ፈታ እናድርገው❤

  • @Veronica-s8d5g
    @Veronica-s8d5g Год назад +7

    ህፃኑ ህፃኑ እያላችሁ የሌላውን ተዋናይ ሞራል መስበር ምን ይሉታል ህፃኑ ብቻውን ሚተውን መሰላችሁ በጣም ታሳዝናላቹ ተዋናዮች ሁላቹም ትችላላችሁ

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 Год назад +50

    ገባገባ በሉ የማዳም ቅመሞች እስኪ እራሳችንን እናዝናና በፊልም ❤❤❤❤❤

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Год назад +18

    ዮኒ ሲያለቅስ የኔ እባ የሚቀድም ነገርስ 😢 ልዩ ፊልም ነው 👌❤❤

  • @fghf5130
    @fghf5130 Год назад +37

    ማነው መጀመሪያ ኮሜንት አንብቦ የሚያይ😂😊

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Год назад +27

    ዮንንኬና እና ትንሹን ልጅ ያሉበት ፊልም በጣም ነው ምውደው ይመቹኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ማነው እንደኔ ህፃኑን ልጅ አይቶ የመጣ ስወደው
    ኬናዬና ሸዋንም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @BayushDawit-zs6kh
    @BayushDawit-zs6kh 10 месяцев назад +2

    ዬኒ በጣም የምወደው ተዋናይ ነው ስራዎቹን አይቼ አልጠግብም በርታልኝ❤❤❤❤

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 5 месяцев назад +1

    ግን ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ቆየት ያሉ ተዋናዩች ፊልም ለመሥራት ብዙ ድካም አለው 2 ወይም 3 አመት ይፈጃል ይላሉ በተዴጋጋሚ ግን የሚለቀቁ ፊልሞች አንድ አይነት ተዋናዩች በዛላይ በየቀኑ ቢባል ራሡ ማካበድ አይሆንም በዛላይ ብዙም አይመሥጥም ይህ የግል አሥተያየቴ ነው

  • @emebetabye1579
    @emebetabye1579 Год назад +12

    በጣም ድስ የሚል ፊልም ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Год назад +9

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ከልብ እያሳቀ ደግሞ የሚያስተምር ቃላት የለኝም❤

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад +17

    2016የሰላም የፍቅር ያንድነተ የጤና የስኬት ይሁንልን አሜን

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg Год назад +5

    የመዳምቅመሞችኑየውአይምሮችነንፈታእናርግ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyrozfyroz6719
    @fyrozfyroz6719 Год назад +1

    ምርጥ ድራማ በትለይ ጄሪ ዋውውው ሁሉ ነግራ ደስ ይላል ጎበዝናት

  • @Rachelkebede
    @Rachelkebede Год назад +5

    ህፃኑ ልጅ እዴት እደምወደው ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው❤

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg Год назад +3

    አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱልን🙏የሃገራችንን ሰላም ይበልሰልን🇪🇹

  • @birhanumehari5843
    @birhanumehari5843 Год назад +3

    ከቲክቶክ ወደ ።።ፊልም ሄና እና ማርኮን ❤ሄና ት።ችላለህ

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +5

    " ማንኛውም ሰው የሚፈልገውን ማድረግ ቢችልም በህግ ግን ጠያቂነት ይሆናል "

  • @GxHd-k6q
    @GxHd-k6q Год назад +4

    ዋው ደስ ይሚል ፊልም በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሸዋ ኬናዬ ዋው ነው ይሄ ትንሹ ልጅ ስወደው ማርኮንዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ በርቱልን 🙏🥰🥰

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Год назад +3

    በጣም አሪፍ ነው ፍቅር ያሸንፋል❤❤

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Год назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሸዋፈራው ኬናን ማርኮንን አይቸ ነው የመጣውት ማርኮንየ እድግ በል

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Год назад +5

    ወይኔ ህፃኑ ልጅ❤❤❤ጣፍጭ

  • @semirasemira2097
    @semirasemira2097 Год назад +2

    ዋው ምርጥ እና አዝናኝ ፊልምነው በርቱ😘😘

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад +4

    ኬናዬን እደኔ እምትወዱት❤

  • @AlemMendahun
    @AlemMendahun 8 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ ዋውበጣምደስእሚልፊልምይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsKusi-s9s
    @MsKusi-s9s Год назад +3

    ኬናዬ የኔ ናፍቆት❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +5

    ምርጥ አሸራረስ ነው ሞት የለበት ሀዘን የለበት👌

  • @irikrir538
    @irikrir538 Год назад +3

    ኪናዩ የኔ ዉድ🥰🥰🥰

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +2

    አዲስ ባባ እግዚአብሔር ያሳድግልን ለእሱ ብዬ እጂ አበሻ ፊልም አይነፋኝም

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 Год назад

      ኸረ ወዲያ ምን ትላለች ይቺ ማን አስገደደሽ

    • @Mes355
      @Mes355 Год назад

      @@ethiopialove2158 ማንም አሰገድድዶ አይደለም ለትንሹ ልጅ ብዬ እንጂ አበሻ ፊልም 🤪ቋቅ ቀዝቃዛ ውሃ ጠጡ 😂🤐

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +6

    ኪናየ እወድሀለሁ😢❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад +5

    ደስተኛ የሆነ ያጨብጨብ ተደፋች 😅
    በጣም ምርጥ ፊልም ነው❤👏

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Год назад +2

    ሀሪፍ ነው

  • @addishndi
    @addishndi Год назад +2

    በጣም ነው የተመቸኝ

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Год назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ጩጬው ተመቸኝ❤

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Год назад +10

    ኬና እና ጩጨው ልጅ ኣይቶ የማጣ እጅ ወደላይ😮❤

  • @KhaGdhff
    @KhaGdhff Год назад +6

    ደስ ይላል አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @selomemelaku4788
    @selomemelaku4788 Год назад

    Tank you

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 11 месяцев назад

    ደስ ይላል 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @loveethiopia5403
    @loveethiopia5403 11 месяцев назад

    የርሚን ሁኑየሚሰራውል ሰውድክላተሰል ወዴትአባቲልሂድ በማሪም አድራሻህን ላብድ እኮነው በማሪም አይተክ እዳታልፈኚ❤❤❤❤

  • @ediqueen22
    @ediqueen22 Год назад +2

    betamm des mil movie new betam🥰🥰👌👌

  • @birhaneseife6689
    @birhaneseife6689 Год назад +3

    ምንድን ነው ሃሳቡ

  • @hddi491
    @hddi491 Год назад +4

    ወይኔ ከሼዋ ላየ ይህ ህፃን ተጨምሮ ልቤን እሰካጣ ሳኩኘ እኮ😅😅😅😂

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Год назад

    ትክክልነሽ በቀል ለመንም አይጠቅምም አንደን ሰዉ ጎደለዉ ብሎ ቡዙ ሰዉ ይጎደል ትክክልነሽ እች ልጅ በጠምነዉ ደስ ምትለኝ

  • @manuelarega4501
    @manuelarega4501 Год назад +1

    ማነዉ እንደኔ ሄኖክ ና ማርኮን አይቶ የመጣ 2 ያችላሉ በርቱልን

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Год назад +3

    ኬናኮ ምርጥ ልጅ አተ ያለክበት ሁሉም ይመቸኛል ደሥ የሚል ነበር ❤❤❤

  • @TizitaaA-q6b
    @TizitaaA-q6b Год назад +2

    wowww

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ 11 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ እንዴኛ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +4

    ማን ነው እንደ እኔ ኬኛን የሚወደው እሱ ያለበትን ፊልም ስወደው❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +2

    ኬና ምንም ሆኖ ቢተውን እወደዋለሁ ይመቸኛል ከልቡነው እሚሰራው

  • @Rahma-qe1et
    @Rahma-qe1et 11 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም 🌹🌹👌👌👌

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Год назад +3

    ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад

    የልደትዬ ልጅ አየሁ ። Smart Bro Berich ❤❤❤❤❤❤

  • @michaelhewan2866
    @michaelhewan2866 Год назад +1

    ማርኮን ገና ሳልጨርሠው ምትመቸኝ ነገርስ ሔኒ ደሞ ሄዶብሀል ይመቻቹ 👍👍👍👍

  • @Shiatey
    @Shiatey Год назад +1

    Wowwwwwww🥰🥰🥰🥰

  • @hevdgd9858
    @hevdgd9858 Год назад +3

    በረሮዎቹም ጠፉ ኑሮ ተወደደ አላለም

  • @birhanumehari5843
    @birhanumehari5843 Год назад +2

    ሄኖክ የዱርየዉን ገፀባህርይ ተዋጦልካል😂ፒያሳ እማ አይቼአለሁ

  • @samiraaaa-ew4hz
    @samiraaaa-ew4hz Год назад +3

    እስኪ እንየዉ ይሀንስን አይቸ ነዉ የመጣሁት ጥሩ ይመስለኛል

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Год назад +1

    አይ ደግሞ ደህና ፊልም መስሎኝ ጊዜዬን ማቃጠሌ😢 ይሄ አሁን አለቀ ነው ተቋረጠ ነው ሚባለው?

  • @ኡሙረያንባባዬ
    @ኡሙረያንባባዬ Год назад

    ዋው አንደኛ 🥰🥰🥰

  • @AymenAlzawahiri
    @AymenAlzawahiri Год назад +6

    ኪያ ያለበት ፊልም wow ነው ❤

  • @Husnitii
    @Husnitii Год назад

    Wooow

  • @SmilingHoneyBee-ul6kn
    @SmilingHoneyBee-ul6kn 3 месяца назад

    ማነውኬናዬንአይቶየመጣየኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም Год назад

    ግሩም ፊልም❤

  • @Musicbeatesghhh
    @Musicbeatesghhh Год назад +1

    betam new filmu meyastelaw film dero nebr

  • @jazeeraal6317
    @jazeeraal6317 Год назад +1

    Wowow

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Год назад +3

    በጣም ደሰ ይላል ፊቅር ያሸንፋል ከበቀል ይሞቻቹ 💖💖💖💖👍

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Год назад

    ምርጥ ፊልም

  • @Berkneshtamiruu
    @Berkneshtamiruu Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ arefii felm ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HiyabQamoNigusse
    @HiyabQamoNigusse Год назад +2

    Betam yemeasetela Movie naw

  • @ሂኩነኝየአላህባርያ
    @ሂኩነኝየአላህባርያ 5 месяцев назад

    ምርጥ❤❤❤❤❤🎉ተዋናይ

  • @DarjeSunlight-hs4hk
    @DarjeSunlight-hs4hk Год назад +1

    ዎው ታማቻቹኚ

  • @tameth
    @tameth Год назад +1

    Debar film new betam

  • @HamdiAliyi-h8t
    @HamdiAliyi-h8t Год назад

    Wow

  • @AlDaam-uc8wc
    @AlDaam-uc8wc Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @binialex321
    @binialex321 Год назад

    ማነው እንደኔ ሸዋን አይቶ ይሄን ፊልም የሚያይ

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 Год назад +4

    ፊልም መስሎኝ ያቃጠልኩት 1:30 ነው ያሳዘነኝ

  • @Habibahabiba-c7x
    @Habibahabiba-c7x Год назад +1

    ምናችሁም አይጥምም 😢😢

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 Год назад +1

    ሽፈራው ካለ ጥርስ አይከደንም❤❤❤❤❤❤❤

  • @merkatotemutube4341
    @merkatotemutube4341 Год назад

    የሀገራችን ፊልም ደካማ ጎኑ አጨራረስ ሂደቱ ጥሩ ነበር ታሪኩ ከአንቺው ሌባ ጋር ተመሳሳይ ይዘት ኖሮት በፊልሙ ሂደት ውስጥ ቹቹን ለጠፋበት ልጅ ፍቅረኛ አርጎ አብሩአቸው ተራ ሚስራውን ደሞ ያልተናገር የጄሪ አፍቃሪ ቢያረገውና መጨረሻ ላይ ፍቅር ምርጫ ብቻ ሳይሆን አጋጣሚ መሆኑን አሳይቶ ቢጨርስ አደንቀው ነበር ይህ የኔ ምልከታ ነው በተረፈ ከ10/6 ስጥቼዋለሁ ሽዋፌ big respect

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Год назад

    ውይ ደስ ስትሉ ሁላቹም ስዋደቹ ባርቱ

  • @FghjFhjj-eu1te
    @FghjFhjj-eu1te Год назад

    እረ በጣሥምነዉእማትቀዉ እናመሠግናለን

  • @AlazarDawit-by2qs
    @AlazarDawit-by2qs Год назад +1

    🎉❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤🎉Arif naw

  • @usersams7208
    @usersams7208 Год назад

    Wow idet des ideml❤❤

  • @ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ

    ማነው እዴኔ ኬሩን አይቶ የመጣው?

  • @selamkbrom2550
    @selamkbrom2550 Год назад +1

    በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +1

    አሪፍ ነው በርቱ❤
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🌻🌻❤
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Год назад

    እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😆❤😆

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ Год назад

    አሪፍ ነው በርቱ❤❤

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 11 месяцев назад

    ሽዋ አፈራሁ: ፈላዉና ጉራጌዉ አሪፍ ናቸዉ። ሌሎቻችሁ በጣም ዱቄቶች ናችሁ።

  • @WebedelWeretew
    @WebedelWeretew Год назад

    ቸሥሢሉ

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @semira2583
    @semira2583 Год назад

    ❤❤❤ዘና የሚረግ ነው

  • @user-bemin
    @user-bemin Год назад

    ደስይላል

  • @Amanzwinner
    @Amanzwinner Год назад

    Best movie💘❤👌