The intro man!!! LMAO! You guys are getting better at this thing. (First time commenting but I have watched a lot of your videos. I feel like among friends chilling.) I think I have seen Shime around Autobis Tera/Kuas Meda. Yimehachihu
It’s easy to judge. But he works so hard to get this album. Me and my friends really like the music. You guys need to listen the music before your judge. Just saying.
@@mickaddis9028 እኔ የስድብ ሱስ የለብኝም. ለማለት የፍለኩት judge ከማድረጋቸሁ በፊት ሙዚቃውን በደምብ አዳምጡት ነው ያልኩት. It’s too early to judge. You don’t have to like the music that’s up to you.
Reputation is important in music , where sounds or sequences are often repeated . It may be called restatem , such as the restatement of a theme . While it plays a role in all music, with noise and musical tones lying along a spectrum from irregular to periodic sounds, it is especially prominent in specific styles.
I agree with you guys, he uses identical flow. But almost all hip hop artists and rapers got their own flow and people follow them for that. For example in my case i hate listening to Tedy yo and pamfalon🤷🏾♂️. Lij mic songs get in your ear so easily and the have a tendency to chenge your mood in a good way.
Yah you’re right werke zebo gmashu part lay asgebtobetal, behuala betu ykeyeral. I think more rap byareg arif new tinsh zema ybezawal. Overall gin arif album new, ke 5 years behualam still got it 👏🏾👏🏾atgebam alugn 🔥 maleda 🔥 wanaw 🔥mengede 🔥techawechi 🔥
Sigemer albumn gezichewalew ena wedigewalew enamesaginalen be tiriyachen meseret silakerebachiwilin. Enantem ye lij michaelin zefen lemetilat bekachew sofa lay kuch bilo mesadeb man yakitewal bilachew new
ስትጀምሩ ልጆች ሆነን ለፎቶ ተዘጋጁ ስንባል አይነት ፊት ነው ያሳያችሁን 😏😏😏
ትክክልልልል
የትምርትቤት.ፎቶ..ድርቅ..ብለውኮ.ቀሩ
ዋና , አትገባም አሉኝ ፈታ ያደርጋል አልበም #1 ዜማ ላይ የምር ከናንተ ጋር እስማማለሁ ግን ግጥሙን ስሙት ማይክን ደጋግመው ሲሰሙት ነው ሚገባው #አውራዎች 😍❤
እንኳንም የኛን ዜማ እና ግጥም ወሰደ!!! ቂጥ ጡት ምናምን እያሉ ጆሯችን ገምቶ ነበር። ለማንኛው አሪፍ ስራ ነው የሰራው አሁን ካሉት ዘፈኖች እጂግ በጣም ቆንጆ ነው።
በደንብ ስትሰሙት More እንደምትወዱት 💯% sure
ጎበዝ ልጅ ማይክ ይችላል የድሮ ዘፈኖች እሱ እንደይረሱ አድርጓል
one thing I have noticed is that you wont like it the first time you hear it, listen to it repeatedly and youll be in love
ፋፋ የተመቸኝ አትገባም አሉኝ ማነው እንደኔ የተመቸው ልጅ ሚካኤል 💕💕💕💕
ለሰው ክፉ እያደባ አንቱ ቢባል በካባ
ላይ ሲሄድ ሚያድነው ለብስ ሳይሆን ልብ💚ነው።
ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከሱም ብሶ
እገባለው ቤተ ሰማይ ኣረረረ የሱ ላይ ግዛት🙈😂😂
በስማብ ስንት አቃቂር ነው ምታወጡት ያበደ ስራ ነው በቃ አውራዎች የቴዲዮ አድናቂ ናቸው
Kkkk
ሽሜ አስመሰለበት ይሄን የመሰለ ስራ
Betam
ቄሮ ቆርቆሮ ስለሆኑ ነው።Art ሳይሆን አር ነው የሚያውቁት።
እኔ ግን የፋፍ ነኝ
ሰላም ማነው ፖዝ ያደረጋችሁ ልጅ ሚካኤል ዉስጤ ነው በጣም ነው የምወደው ልክ እንደ እናተ 🥰🥰🥰
The first liker and nice videos u guys are fun
The intro man!!! LMAO! You guys are getting better at this thing. (First time commenting but I have watched a lot of your videos. I feel like among friends chilling.) I think I have seen Shime around Autobis Tera/Kuas Meda. Yimehachihu
አውራዎች የ ልጅ ሚካኤል ሙሉ አልበም አንደኛ ነው❤
እናመሰግናለን አውራዎች ምርጫችንን ስላከበራችሁልን
አሁንስ በዛ
ከዚህ በላይ ምን አይነት አልበም ይስራላችሁ
ምነው የኢትዮጵያን ሙዚቃ እኛ ነን የመሰረትነው አላችሁ
ቆሮዎች ናቸው ለዚህ ነው የማይክ ስራ የማይዋጥላቸው ምድረ ውሪ
It’s easy to judge. But he works so hard to get this album. Me and my friends really like the music. You guys need to listen the music before your judge. Just saying.
you and ur friends joro askeyiru
Zemedu neh??
@@mickaddis9028 እኔ የስድብ ሱስ የለብኝም. ለማለት የፍለኩት judge ከማድረጋቸሁ በፊት ሙዚቃውን በደምብ አዳምጡት ነው ያልኩት. It’s too early to judge. You don’t have to like the music that’s up to you.
@@mercy_gunner6768 zemedu aydlehum
በጌታ ስወዳችሁ እኮ.....እና የlij michael አድናቂ ነኝ ዋናዬን ተጋበዙልኝ ሰላላላላላላላላላላላላማችሁ የበዙልኝ.....
i thought it was my connection and was checking.
ፍርሽ ጭስ ትመስለኝ ነበር ምነው ፋፍን ጠመድከው ሌላ ቀን ምትለጎመውን ዛሬ እሱ ላይ ሲሆን ቅኔ ተማር እሽ ህፃን
🤣🤣
Iko 😂😂
ትክክል ፊቱ በግልፅ ይታያል
My favorite youtuber 👏👏much love እየሳኩግ ጀምሪ ነው ምጨርሰው በርቱ🙏
ውይ ጆራችን እኮ እረፍት ኣገኘ ልጅ ምካኤል ዋውውው እደኔ የተመቸው እጃቹ ኣውጡ ። ልጅ ምካኤል መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁልክ 💕💖💖💖ሽሜየ ምርጫየ ስለወደድክልኝ ኣመሰግናሎክ እኔም ወርቅ ዞቦ እምለውን።።።
የሳቅ እና ቁምነገር ምርጦች ፡ዘና እንበል እስኪ ከጭንቀት
የልጅ ማይክ ዘፈን እየቆየህ ስትስማው ነው የበለጠ እየጣፈጠ የሚመጣው
ስላየሗቹ በጣም ደስ ብሎኛል የሁል ግዜ አድማጫቹ ተከታታያቹ ይመቻቹ love u guys 😍
Welcome back guys!!! You guys are amazing and keep up the good work.
Betam new metemechugn guys can't believe this turned out to be one of my favorite channels
ሀገረ ሚለው ላይ እዪ ከሸምሱ ያለበት እዳ ትዝ ብሎት ነው .... ደስ ይላል
Welcome welcome!!! You guys are amazing 🤩. Keep up the good work.
በየቀኑ ነው ሼር ማረገው ውዶቼ ስለምወዳቹ😘😘😘
እኔ ብቻ ነኝ የናንተን ያየዋቸውን ቪዲዮች ደግሜ 100ጊዜ የማየው
ይመስጌን ካንችጋር ኔኝ😂😂
U gus are rly repeating videos 😮
አዎ አንቺ ብቻ ነሽ😏
You guys are so good. I am stingy with subscription but I had to subscribe to you guys. You guys are raw. Keep up the good work!
ውይ አንደኛ ነኝ ብየ ነበር ተቀድሚያለሁ ለካስ አውራዎች ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
እሱ ስንት አመት የለፋበትን እናተ በደቂቃ ታርካክሳላችሁ መጀመሪ የናተን የቀረፃ ቦታ ቀይሩ ሰዉ ለፍቶ ነዉ የሚሰረዉ ከቻላችሁ አበርታቱ ሚኪ አደኛየ ነዉ ለኔ ።
የኔ ወዶች እንኳን ደና መጣቹልኝ በጣም ደብሮኝ ነበር ልክ ሳያቹ ደስታዬ ተመለስ ስወዳቹ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ሆሆሆሆሆሆ የደስታ ምንጭ ናቸው ማለት ነው
For those who write bad words or comment please we can comment in the mannerly.
Reputation is important in music , where sounds or sequences are often repeated . It may be called restatem , such as the restatement of a theme . While it plays a role in all music, with noise and musical tones lying along a spectrum from irregular to periodic sounds, it is especially prominent in specific styles.
የዛሬው አገባባቹ ደሞ አጃይቭ ነው😂😂😂
ከቴዲ አፍሮ በኋላ ሙሉ አልበሙን የሰማሁለት ሰው ልጅ ሚካኤል በግሩፕ ሳይሆን በተነጠል ስሙት የምር ይመቻል😍
Dawit tsege ale lina atreshi enji
Enta ya tadi yo adenaki hula fara hula lij Michael big up
Dang shime, how can you sustain that long without blinking?
For the first time I see honest reaction about this album. its cool 👌
እዩ ግን ትንስ ሰበብ ነው የምፈልገው ለመወዛወዝ
የራሳችው ፈጠራ ፈጥራችው በአዲስ ስራ ኑ ሁሊ ሰው የሰራውን ማቆለባበስ መድን ነው መድን ነው የሰው ስራ ከታች ወደላይ መረጠ
እንኳን ደህና መጣችሁ አጀማመራቸው ግን ዛሬ አስፈሪተኛል ወታደር ነው የምትመስሉት ፊታችሁ
I am sure Shime’s head is filled with 95% music lyrics and 5 %selam, selam👏👏 and don’t forget to like, comment and subscribe 😂
እኔ ግን የካስ ማሰ ዘፈን ክስተት ነው የሆነብኝ እስኪ ማነው እንደኔ የተመቸው
ምርጦች እንኳን መጣቹሁ ግን የምን ዝም ብሎ ማፍጠጥ ነው ሆሆሆ ስታስፈሩ ከነዝምታቹሁ ኣይለያቹሁ
ምንም ሳታቁ ሰው ላይ አትፍረዱ ደደቦች
ልጅ ሚካኤል በጣም ነው የሚችለው
Lij Michael is on fire as always, 😍🥰😘
I agree with you guys, he uses identical flow. But almost all hip hop artists and rapers got their own flow and people follow them for that. For example in my case i hate listening to Tedy yo and pamfalon🤷🏾♂️. Lij mic songs get in your ear so easily and the have a tendency to chenge your mood in a good way.
ዴበላንዴ old school word ነች የአራዳ ልጆች ብትሆኑ(የፒያሳ) ልጆች በጣም ይታወቃል። ኤቢሳ ዳር ላይ ያለህው Content የለውም ያልከው ስለማታውቀው ነው ።piassa ወይ Arat killo ብትኖር ኖሮ ታውቀው ነበር።
አናንተ 3ጂሎች ልጁ 2አመት የለፋበትን አልበም በሆነ ቃላት ሥታጣጥሉ ያሣዝናል ሥንት ልጅ የሚተች ሠዉ እያለ ምነዉ
ሰላም ሰላም ሰላም የት ገባ ልል ነበር ከዛ....
i'm a big fan guys keep in touch
በጣም አሪፍ ነው የልጂ ሚካኤል አጣጣላችሁት
ሰላም ሰላም ሰላም
እኔም የዛሬው ቪድዬው እንደጠበኩት አደለም፣ ከመግቢያው ጀምሮ። but I still love it 💚💛❤
እንኳን ደህና መጣችሁ አውራዎች
በሰላም ነው ግራጋባችውይ እኩ የስራችውን ይስጣችው
አረ ምንሸነው ሀሪፍ ሲሰሩ ሀሪፍ ነው በሉ ገራሚነው ምንም አታወጡለትም
The best album!!!you should listen again and again.... Indeed 😫😔
ዉይ እድስ ሙዚቃ ሲለቀቅ እናተ ጋር ሆነ የምሰማው ምን ጉድ ነው
Sewadachuuuuuuuuuuuuuuuu hulam sakulign wedochi❤❤❤
Lij mic lene hulem andegna naw.kassmasee gen gobez new🤟
ባለ ኮፍያው ማስተርስ የፊልም ስራ አብረን ተምረናል
እናንተ ልጆች ከልብ የማጠፍ ግን መጀመያ አስደነገጣቹኝ ዝምታቹ እዴኔ የደነገጠ ወርቅ ዘባ የሚወደድ ነው
Honestly he’s my favorite Ethiopian R berta bro we love you
Yah you’re right werke zebo gmashu part lay asgebtobetal, behuala betu ykeyeral. I think more rap byareg arif new tinsh zema ybezawal. Overall gin arif album new, ke 5 years behualam still got it 👏🏾👏🏾atgebam alugn 🔥 maleda 🔥 wanaw 🔥mengede 🔥techawechi 🔥
ለማንኛውም በዝህ አጋጣሚ ሚስት አግኝታችኃል 3ስታችሁንም አፍቅሬ አችሁ አለው ምድረ ቅናታም ኮሚንተሮች ደግሞ አታፍሩም ትሳደባላችሁ እኮ ግን በሰው ነገር ፍትፈታ ይቅርባችሁ ዩቲቨሮች አንዳች ፍትፍት ያድርጋችሁ
እናንተን ማየት ከጀመር ሳምንት ሞላኝ ከዚበፊት የለቀቃችሁትን ሁሉ አየሁት በጣም ዘና አድርጋችሁኛል የሳቄ ምንጮች በብዙ ዉድድ💕💕💕💕💕💕
ሃይ አውራዎች!!!እንዴ ሽሜ በቢጃማ ነው እንዴ የመጣህው ነው ልብስ አለደረቀም🤣🤣🤣
መጀመሪያ ስትጀምሩ አስተማሪ እጅ በደረት ያላቹ አስመሰላቹት
እኔ እራሱ ወርቀ ዘቦን በጣም ነው የምወደው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Well com webochi edate nachu Baxami naw dase mitilute yane aderaqewochi wedddd😘😘
Dagimo iko setijameru iko foto la mansate yatezaghje sawe naw mitimaselute 😄😄
Sigemer albumn gezichewalew ena wedigewalew enamesaginalen be tiriyachen meseret silakerebachiwilin. Enantem ye lij michaelin zefen lemetilat bekachew sofa lay kuch bilo mesadeb man yakitewal bilachew new
አውራወችየ እኳን ደና መጣችሁ ፈንድሻወቹ
ለመጀመሪያ ጊዜ ተነጋግራቹ ጀመራቹ
13:38 የሚቀረው የሚመስለኝ በአንድ ዘፈን ብዙ አርእስቶችን ይነካካል! ያ ደሞ አቴንሽን ይሰብራል የታሪኩን ፍሰት ይጎዳል! እንደኔ! በተረፈ ደጋግሞ መስማቱ የተለየ ነገር ካመጣ ብለን እንጠብቃለን!!!
Lemastawes nw ene yewdedkulet
የዛሬው ዝምታ በጣም ነው ያዝናናኝ ግን ፊታቹ ያስታውቅ ነበር ሳቃቹ እደመጣ ግን ሱስ ታሲዛላቹ በተለይ ሳቃቹ አደኛ ነው ስወዳቹ
በብዛት እይታችሁን አደንቃለሁ ግን በዚህ አልበም ላይ የሰጣችሁት አስተያየቶች ምን እናውራ/እንተች ብላችኋል። የድሮ ዜማዎችን ዋቢ አድርጎ መጠቀሙ ዘፈኑን ይበልጥ እንድንወደው ያደርጋል እንጂ አያስተቸውም ባይ ነኝ
I am really surprised that you didn't find this interesting. May be like you said you had a high expectation but still men , I enjoyed every song
በጣም ተመችቶኛል ሙዚቃው
Esti sele pam video yisera metlu like
ጉራጌኛው በጣምም ደሥ ይላል
ፍርሽ ዛሬ አጉርጥ ይዘህ እሩጥህ በጣም ወጣ ብላለች በሰላም ነው እዩ ግን ሊያመልጥህ ነበር እኮ እና አጉርጥ ይዘህ እሩጥ ምን እደሆነ ካወቃችሁ መልሱልኝ ጥያቄነው
እዮ ዳስህ ዉስጤ ነዉ
Great review guys. I enjoyed the album.👌🏾
shazam ላይም እራሱ ብትፈልግ የመጀመሪያ አልበሙን ግጥም ነው የሚያመጣው ያ ማለት የዜማ መመሳሰል አለው ግን ባጠቃላይ ጥሩ አልበም ነው
አንዱን ልጅ አግታችሁት ነዉ?
I have never see አዝግ like you guys
Yeyyyyyyyyyy
ዝምታ😏 ስታኮርፉ ታምራለችሁ ማለት ነዉ😂
how is you
We is good😂😂😂
ahaaa you guys are too funny 😂😂😂😂😂😂❤️
ፈላዎቹ የኔ ምርጦች ምነው ፈጣችሁ ቀራችሁ😉
እነትናን በሰማንበትማ ከምር ያምራል
አራ አውራዎች ምርጥ ነው አልበሙ አተጠጥሉት እንዴ ምንሼ
እስኪ ዝም በማለት ተወዳደሩ ማን ያሸንፋል
እኔምለው ልጅ ሚካኤል ግን ሲያረጅ ማን ብለን ነው ምንጠራው.? 🤔አሰብኩት. አባባ ልጅሚካኤል🙆👼👴
የኔ ናፍቆቶች መጣቹ የማዳም ስራ ጭንዬን ሲያጨናንቀኝ በናንተ ነው ፈታ የምለው አመሰግናለው የይመቻቹ
አሁን አልበሙን ሰምቼ ስጨርስ ነው ወደናንተ የመጣሁት አሪፍ ሙዚቃ ነው ሄ ሄ ሚለው ደጋገመ
እንጂ አሪፍ አልበም ነው ከሞላ ጎደል
የዛሬው ዝምታቹ ግን ያበደ ነበር
የ comment ሙሁራን ነን ባዮች ብዙ አሉ; ጫፍ እየፈለጉ ከፖለቲካ ጋር እያገናኙ ሚቀላቅሉ። የናንተ comment በጣም ተመችቶኛል። ሁሌ እንደዚ አይነት ብትሰሩ ጥሩ ነው። ሁላችንም ሰፈር ዉስጥ ከጓደኞቻችን ጋር ሆነን ከዉስጣችን ሆነን የምንሰጠው አይነት comment ነው። ቀለል ያለ; ዘና ሚያረግ እና ብዙ ሰአት ያሎሰደ ቆንጆ comment ነው። በርቱ; ይመቻቹ።
ምርጦች ሰላም ነውበቡና ፍንታ እስቲ በናንተ ልነቃቃ
ካስ ማስ ሲነካባቹ እንደተንገበገባቹት ነው ያንገበገበኝ ስነ ስረአት በ ጋሽ ሚካኤል አትምጡብኝ