Afif Muhammed Taj {አፊፍ ሙሀመድ ታጅ} Surat al-Kaf

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 10

  • @ሩቅያሀበሻዊት
    @ሩቅያሀበሻዊት 2 года назад

    ቁርአን መሥማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉመድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

  • @توكاللهاللهاكبر
    @توكاللهاللهاكبر 2 года назад +2

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሀሪፍነው መልካም ጁምአ

  • @rukiya8917
    @rukiya8917 2 года назад

    ማሽአላህ ደስየሚል ቁርአን ሽኩረን ውዷ

  • @tube2374
    @tube2374 2 года назад +1

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም አይለያችሁ ማሻ አላህ

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 2 года назад

    "መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ":
    የቀረበልን ምግብ አንድ አይነት ከሆነ ሁላችንም ከፊታችን በኩል መመገባችን ግዴታ ነው። እጂን እየላኩ ከሌላኛው በኩል መዝረፍ ሀራም ነው። ምክንያቱም ሰይዳችን صلى الله عليه وسلم በአንድ አጋጣሚ እጆቹን ከዚያም ከዚህም እየላከ ሲመገብ የታዘቡትን ልጅ "ከፊትህ በኩል ብላ" ብለው ማዘዛቸው ግዴታነትን ይጠቁማልና።
    ባይሆን ግን ምግቡ ብዙ አይነት ከሆነ ከሚመቸን የምግብ ማባያ ለመጠቀም ሲባል እጂን ከዚያም ከዚህም መሰንዘር ይቻላል። መረጃውም ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ ነብዩ صلى الله عليه وسلم ምግብ ቀርቦላቸው ዱባው ከሚገኝበት በኩል እየተከታተሉ ይመገቡ ነበር።
    "ባሏን ፍታኝ ማለት የምትችልበት ሁኔታወች
    ባሌ ከኔ በፊት ሌላ ሚስት ማግባቱን ከደረስኩበት በኃላ እንዲፈታኝ እየጨቀጨኩት ነው ፣ እሱ ደግሞ አልፈታም እያለ ነው ፣ ምን ላድርግ⁉️
    #መልስ፦
    ✅ ሚስት ባሏን ፍች መጠየቅ የምትችልባቸው ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው:-
    🔸 በድህነቱ ምክንያት ሚስቱንና ልጆቹን
    #ማስተዳደር ካልቻለ ፣
    🔹 በህይወት ይኑር ይሙት
    እስከማይታወቅ ድረስ ከሚስቱ #ርቆ
    ሌላ ሀገር ከቆየ ፣
    📌እሱን ከማግባቷ በፊት የማታውቀው
    የሆነ ተፈጥሮአዊ #ነውር ካገኘችበት
    ለምሳሌ ስንፈተ ወሲብ ፣
    🔻 አካላዊ ጉዳትና ስሜታዊ ጉዳት (ያለ
    ምንም ምክንያት አብሮ መተኛትን
    መተው ፣ እሷንም ሆነ ቤተሰቦቿን
    መስደቡ) እና ሌሎች #ጉዳቶችን
    ካስከተለ ፣
    🔹 እሷን ከመምከር #እየራቀና በማኩረፍ
    የማያናግራት ከሆነ ፣
    📌 ባል ለጉዞ ወጥቶ ከስድስት ወር
    በላይ #ከቆየና ሚስትም እሱ በመራቁ
    ምክንያት የምትጎዳ ከሆነች ፣
    🔹 ልጆቿን #ከማየት የሚከለክላት ከሆነች እና
    📌 ሚስቱን #ከጠላትና የሚያርቃት ከሆነ
    ✅ እነዚህ ምክንያቶች በመጀመሪያ ደረጃ በምክክርና #በውይይት መፈታት የማይችሉ ከሆነ ሚስት ከባሏ ፍች የመጠየቅ #መብት አላት።
    ⚠️ ወደ ጥያቄው ስንመለስ ባል ሌላ ሚስት ካንቺ በፊትም ይሁን ካንቺ በኃላ ማግባቱም ሆነ አለመናገሩ ብቻ ፍችን ለመጠየቅ በቂ ምክንያት አይሆንም።

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 2 года назад

    _አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ_
    አህለን ሰሚን ማሻ አላህ ተሰምቶ የማይጠገብ
    በውብ ድምፅ የአላህ ቃል አልሃምዱሊላህ

  • @htube5413
    @htube5413 2 года назад

    ማሻአላህ ወንድማችን ጀግና ነው አላህ ያግራልን
    ጀግና ማለት የቁርአንን ምንንት አሳምሮ አስተትኖ የሚቀና ነውና አላህ ልባችንን በቁርአን ያስፍንልን ያርብ

  • @ሂክማሀበሻዊትቲዩብ
    @ሂክማሀበሻዊትቲዩብ 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም አፊፋ በጣም የምወደው ቃሪእ የስሚንየ መልካም ጁማአ ለሁላችንም ውደ

    • @rukiya8917
      @rukiya8917 2 года назад

      ሂክማየ እንደነሽ አለሽሽሽ

    • @ሂክማሀበሻዊትቲዩብ
      @ሂክማሀበሻዊትቲዩብ 2 года назад

      @@rukiya8917 ወየ ሩቂየ የኔውድ አለሁልሽ እህቴዋ እንደትነሽልኝ ናፍቀሽኛል