የቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ እና የእንግሊዝ ሀብታም ክለቦች “ላብራቶሪዎች” የተደረጉ የፈረንሳይ ክለቦች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 16

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 2 месяца назад +4

    እንዴት ነህ አሊዝ የዘመኔ ክስተት….
    ሁሌ ፍትሀዊ… ሰርክ ሚዛናዊነት!!
    ደስ የሚል ቅኝት ነው ያደረግኸው፤ እናመሰግናለን!!

  • @CheraYedage
    @CheraYedage 2 месяца назад +6

    Alexo ስለ አቡበከር ናስር (አቡኪ) አንድ ፕሮግራም ብትሰራልን ደስ ይለናል በተለይ አሁን ስላለበት ሁኔታ🙏🙏🙏🙏

  • @MilkoTilaye-ej8ff
    @MilkoTilaye-ej8ff 2 месяца назад +1

    Thanks 👍👍👍👍👍👍

  • @FissehaMarkos
    @FissehaMarkos 2 месяца назад

    alazar best

  • @yonasbeyene6302
    @yonasbeyene6302 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @itsmepeople1
    @itsmepeople1 2 месяца назад +2

    Alex hule maygebagn ezih lay program btsera. Real Madrid ye man new?

    • @Namrud11
      @Namrud11 2 месяца назад +3

      Real Madrid yedegafiwochu new balebetochu degafiwochu nachew.. Maletm mnm aynet balehabt woym corporation adelem ye Real Madrid balebet ... Degafiwoch membership(abalnet) yigezalu keza ye club balebet yhonalu malet new enezih membership yalachew ye Madrid degafiwoch "Socios" ybalalu enesu nachew yemadrid balebetoch enesum Florentino Prezen President adrgew mertewt esu be president yimeral ... Barcelona, Bayer Munich , Dortmund enezih hulu balebetachew degafiyachew new enji Gileseb Balehabt woym Corporation adelem.

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 месяца назад

    Alazar and Misa❤❤🎉

  • @MilkoTilaye-ej8ff
    @MilkoTilaye-ej8ff 2 месяца назад +1

    Bro barta

  • @ASHENAFI714
    @ASHENAFI714 2 месяца назад

    እንዴት ናቸው በተስቦቼ

  • @MatiSuper-xh8mn
    @MatiSuper-xh8mn 2 месяца назад

    ??????

  • @Sparkacademy12345
    @Sparkacademy12345 2 месяца назад +1

    አላዛር መልካም ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር ነገር ግን ለሲቲ ያለህ ጥላቻ ድምፅህ ላይ ያስታውቃል ይሄንን የምለው በማስረጃ ነው ። በጣም ማፈርያ ነህ ማርያምን ቆይ ልጠይቅህ የሲቲ ultimate Goal ፖለቲካ ነው ብለሀል የ አርሰናል ዋናው ግብ ኳስ ነው? ተው እንጂ እውነቱን እያወክ አትዋሽ Gay Gooners ብለው ግብረ ሰዶምን ማስፋፋት እንደሆነ ሳታውቅ ቀርተህ ነው? ቆይ ለምንድነት ሲቲ መስደብ የሚቀናህ እመነኝ በማይሆን መንገድ እየሔድክ ነው ውሸትህንም አቁም ስለ እውነት አወራለው ካልክ ስለ ሲቲ ብቻ አታውራ ስለ ዩናይትድም የገማ አላማ አውራ ሲቲ ገንዘብ ነው አዎ የነ አርሰናል ደግሞ ግብረ ሰዶም ነው ወንድ ከሆንክ እሱንም አውራ ታሳፍራለህ

    • @HanaEsubalewAyele
      @HanaEsubalewAyele 2 месяца назад +5

      ምንድን ነው የምትዘበዝበው! አውቀህ ሞተሃል ባዶ! አላዛር ሁሌም ሚዛናዊ ሰው ነው!!

    • @adiljemal9295
      @adiljemal9295 2 месяца назад +1

      ዝንብለ አትዘባርቅ እዉነት ነው ዋጠው