ያ ረሒም | አዲስ የኅብረት ነሺዳ | የታጠፉ ገጾች ምርኩዝ 24 | BEST ETHIOPIA NEW NESHID | Minber Records ሚንበር ሪከርድስ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 390

  • @Dagemdagi-l7f
    @Dagemdagi-l7f 10 месяцев назад +95

    እስልምናን ያወኩት ይሄንን ነሺዳ ሰምቼ ነው አልሃምዱሊላ ሸሀዳ ይዣለሁ

    • @bilalmitiku2638
      @bilalmitiku2638 6 месяцев назад +5

      ALLAH YABERTASH/YABERTASH. ENEM SELEMTE NEGN.. GIN KOYITOWAL . ISLAM YE HIYWOT BIRHAN NEW WOLLAHI

    • @LenaLena-jy3kx
      @LenaLena-jy3kx 6 месяцев назад +4

      Unken dena metachu Allaah yetsanechu quran bemaqret bertu le Allaah biye wedachuwalew🙏

    • @MmMmm-oi9gm
      @MmMmm-oi9gm 6 месяцев назад +1

      allah allah masha allah allah shahadan yewafken yemacheresha kalach laelahailallah yadrgln ameeeen

    • @ethiopiandish3361
      @ethiopiandish3361 5 месяцев назад

      MashAllah❤❤❤

    • @FoziyaArgaw
      @FoziyaArgaw 4 месяца назад

      Mashalah😘😘😘😘😘

  • @Nefertiti-ff6bq
    @Nefertiti-ff6bq 6 месяцев назад +16

    የሚገርም ነሺዳ አብዛሀኛው ነሽዳ ስለነብያችን ነው እንደዚህ አይነት ነሽዳ ሰምቼ አላቅም ለአላህ የተነሸደ

  • @jafaramin5506
    @jafaramin5506 2 года назад +82

    ስለማይቆጠር ፀጋህ ሙሉ ሀያቴ ለምስጋና ያንሳል አልሀምዱሊላህ

  • @bilalmitiku2638
    @bilalmitiku2638 6 месяцев назад +18

    የመዓት ፀጋዎች ተሸላሚ ሆኜ ሳለ ነብሲያዬን ለምበድለው እና ወንጄል ላይ አዘውታሪ ለሆንኩት ወየውልኝ ለኔ😭😭😭😭😭😭

  • @nnur9988
    @nnur9988 2 года назад +30

    ማሻአላህ😍😍 ምርጥ መልእክት ያለዉ ነሽዳ።

  • @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
    @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ 2 года назад +15

    ወላሂ ድምፃችሁኮ አንደኛ ነዉ የሙዚቃ መሳሪያዉ ባይኖር

  • @sudeysomer842
    @sudeysomer842 10 месяцев назад +3

    Yehe nashida suse honobegnale la ene yetenashida hulu nw memaselgn Allah yechamirelachu A.lilah allakulii haale

  • @EmanHassen-jg8zs
    @EmanHassen-jg8zs Год назад +9

    ማሻአላህ ድምፃችሁ ይበቃል ተውፊቅ በተቻለ አቅም የሙዚቃ መሳሪያ ላለመጠቀም ሞክሩ በተረፈ ግጥሙ ማሻአላህ ልብ ይገባል🥰🥰🥰🥰

  • @RemeMe-vr8ik
    @RemeMe-vr8ik Год назад +11

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ በቅርቡ ነዉ ሙስልም የሆንኩት ሰንወለድም ሙስልም ነን ሰንሞትም ሙስልም ሆነን እንጅ እንዳንት

    • @Semuwamuzaynahmed
      @Semuwamuzaynahmed 7 месяцев назад

      ሀይ

    • @MekfiraMakiye
      @MekfiraMakiye 2 месяца назад

      Mashaallah allah yagralh hulunm Islam selam new enem ke selemku 3 amet molang

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 Год назад +24

    ኢላሂ የሰጠኸኝ መቼ ተቆጥሮ ይዘለቅና 🙏 ያረቢ ቃሌን ሰደድኩ ይሰማ ዱዓየ አትተወኝ ደካማ ነኝና 😭 يا الله 🙏🙏🙏ማሻአላህ ወንድሞቻችን🙏🙏🙏💚💚💚💚

  • @awelmehamed4090
    @awelmehamed4090 Год назад +10

    ወላሂ አለቀስኩ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው በጣም ነው የተመቸኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 2 года назад +6

    ያአላህ በጣም ይለያል ማሻአላህ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 года назад +8

    ያረብ ለከልሀምድ ወለከልሽኩር ለሁሉም ነገር ምስጋና ይድረሠህ ያከሪም

  • @kausarsharu
    @kausarsharu Год назад +3

    Wallhe miwadaw nashida batammm sikafagn birtat yihonagnal senta indamisamw 😢❤❤

  • @melikaahmed5017
    @melikaahmed5017 2 года назад +70

    ድምጻችሁ ማሻ አላህ እንከን አይወጣለትም ያለ ሙዚቃ ቢሆን የበለጠ የተሻለ ይሆን ነበር

  • @rahmet6324
    @rahmet6324 Год назад +3

    ማአሽ አላህ በጣም ደሰ ይላል ትልቅ መልክት ያለዉ ነዉ አላህ ይጨመርላቹ

  • @hadraSeid-in9kg
    @hadraSeid-in9kg 8 месяцев назад +2

    መሻአላህ እንደዚህ አይነት ነሽዳ ሁሌም ስሩ ልብን ሰከን ያደርጋል

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад +54

    አንዳንዴ አላህን ለማመስገን ቃል በቂ ሁላ አይመስለኝም እና የሆነ በቃ ማሰቤ ስህተት ይሁን አላውቅም የሆነ እቅፍ አድርጌ እያለቀስኩ ባመሰግነው እላለው ሰዋዊ ባህሪ የፈጠረብኝ ሊሆን ይችላል ቢሆንም እንደዚ አስብና አላህን ዝቅ ያደረኩ ይመስለኝና ለሀሳቤ ይቅር በለኝ ላንተ የምስጋና ቃልኮ ስላነሰብኝ ነው እለዋለው😢

    • @seidneju
      @seidneju Год назад +1

      Subhanelah welhamdulillah allahu akber beki nw

    • @Seid_Zemen
      @Seid_Zemen Год назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @martayassin514
      @martayassin514 9 месяцев назад

      😢😢😢😊😊😊😊😊😊s ❤😊😊😊........ 😊😊😊😊😊

    • @MohammedMosa-s3r
      @MohammedMosa-s3r 7 дней назад

      allahuu 😢😢😢😢

  • @DenekeWegu
    @DenekeWegu Год назад +1

    ማሻአላህ ድምፃችው ያምራል የሙዚቃ መሳረያ አትጠቀሙ

  • @fozihussen9036
    @fozihussen9036 2 года назад +2

    Mash Allah lebi menka Nashida new Allah yechmerilachu

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ማሻ አላህ ድምፃችሁ እጅግ ግሩም ነው ክላሳካ ባታደረጉ በይ ነኝ በበኩሌ

  • @muktarsulu9886
    @muktarsulu9886 Год назад +4

    አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር የኔጌታ አላህ

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ የሚማርክ ነሺዳ ነው ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ወላሂ አላህ ኸይር ስራቹን ይውደድላቹ 🤲

  • @jafer3242
    @jafer3242 2 года назад +61

    አሰላምሙ አለይኩም ወ ወበረካቱ ወንድም እህቶቼ የአላህ ሰላም እዝነት በሁላቹም ላይ ይስፈን🤲 ዱአ አድርጉልኝ

    • @hakahakim1292
      @hakahakim1292 2 года назад

      Men belen

    • @medinaahmed8349
      @medinaahmed8349 2 года назад +1

      አላህ የሙራድሺን ይሙላልሺ

    • @jafer3242
      @jafer3242 2 года назад +1

      ያሰብከው ይሳካልህ በሉኝ

    • @lijmudin7723
      @lijmudin7723 Год назад

      alah macershahin yasamirilihe......

    • @SofiaAbdrahman
      @SofiaAbdrahman 2 месяца назад

      የሰብከው የሰከልህ

  • @mubamnurer5502
    @mubamnurer5502 2 года назад +16

    መልክቱ በጣም አሪፍ ነው በርቱ አላህ ይጠብቃቹ

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 года назад +8

    መሽአላህ የእስላም ልጂች አላህያብዛችሁ በረቱ

    • @Seid_Zemen
      @Seid_Zemen Год назад

      ፉጢም ሰብስክራብ አርጊኝ

  • @omarmafetou8987
    @omarmafetou8987 Год назад +1

    Mashaallah mrt leb yeminka neshida inem alkugn ilahi yante wuleta ....bertu wendmoche

  • @minakumariminakumari2989
    @minakumariminakumari2989 Год назад +3

    Masha alah des tlalachihu

  • @AdemMohammed-d6d
    @AdemMohammed-d6d 15 дней назад

    ማሻአላሕ ድምፃችሑ ብትሉ ግጥሙ 👌ግንይሕንሑሉ ነገር የሙዚቃ መሣሪያው ያፈርሠዋል
    እሥኪአንዴንኳን ☝️ ያለሙዚቃ መሣሪያ ሥሩልን

  • @Dagemdagi-l7f
    @Dagemdagi-l7f 9 месяцев назад

    እንኳን እሰይ መሰለ ለኛ ተመችቶናል አላህን አውቀንበታል አልሀምዱሊላ

  • @fatimanuru7526
    @fatimanuru7526 2 года назад +13

    መሽእላህ ልብየሚነካ ነው🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️I Love Allah

  • @hassadem2167
    @hassadem2167 Год назад +4

    MashAllh❤❤❤

  • @SitraUsman
    @SitraUsman Год назад

    Yihen neshida sisemaw allah yesetegn niemaw yewalelegn wuleta bizatu tiz yilegnal

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h Месяц назад +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 2 года назад +11

    😢😢😢😢ወላሂ እያለቀሥኩ ነው ያዳመጥኩት ጊታየ እኔደካማ ባሪያህ ነኝ ማረኝ አበርታኝ

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላህ ለሰጥህኝ ሁሉ ነገር አኔ ጌታ

  • @samirahusen7908
    @samirahusen7908 2 года назад +3

    አሊሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርን ጌታ

  • @saladin7184
    @saladin7184 Год назад +2

    As we wb masariya atixaqamu baa allaha

  • @zebibaeshetu492
    @zebibaeshetu492 2 года назад +3

    መሸአላህ ብያለሆ ግን ሆሊም ሣዳምጠው ያሠለፈኮትን ሂወቴን ያሥታውሠኛል አልሀምዶሊላህ አልሀምዶሊላህ ሆሊም አላህ ተጎኔ ሥለለ እዚህ ደርሥኮኝ

  • @makiyaAshagire
    @makiyaAshagire Год назад +1

    allahn feru klasical attekemu dmtachu gn mashallah newu

  • @wendealeba1
    @wendealeba1 2 года назад +18

    ረመዳን እየመጣ ነው ወዳጆቼ ረመዳን ሙባረክ😍🥰🥰😁

  • @sudeysomer842
    @sudeysomer842 9 месяцев назад +2

    Wellahi hulegeze nw madametew yareb Anete taweqaleh yewesten hulu

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 года назад +5

    ያረብ ከጠዬኩት የበለጠ ያደረክልኚ ይበዛል አልሀምዱሊላ ሺኩረን ያረብ

  • @rozakedir3490
    @rozakedir3490 Год назад

    Ene becha negn ihen neshida sesema yemaleksw😢😢❤

  • @Malugiro
    @Malugiro Год назад

    Mashallah mashalllah wellhi liben yenawk neshida wedijewalow allah yiwdadachu wandimoche

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 года назад +1

    the neshida is nice great , we thankyou , jezakumallah ..

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 2 года назад +3

    መልዕክቱ አሪፍ ነው አላህ ጀዛችሁን ይክልምፈላችሁ😘😘😘😍😍😍😍

  • @HusenJemal-y6d
    @HusenJemal-y6d Месяц назад

    የአላህ ማሀርነት ወላህ በደንብ ተገልፃል

  • @kerimhassen7581
    @kerimhassen7581 Год назад +6

    I can’t stop crying whenever I hear it😢

  • @rahemtamerte9577
    @rahemtamerte9577 Год назад +1

    alhamdu lilah mesgana Le Allah yegebewal

  • @Seidmuhi-q1u
    @Seidmuhi-q1u Месяц назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤

  • @ekanaji1282
    @ekanaji1282 7 месяцев назад +1

    ድካሜን ታውቃለህና የአዚዝ አንተአግዘኝ😢😢😢😢

  • @mohamedshekor6928
    @mohamedshekor6928 2 года назад +1

    Mashallah bertu betam arife nw ❤❤❤❤❤

  • @neimawolle6112
    @neimawolle6112 Год назад +1

    Mashallh minberoch allhe yetbkacho

  • @sahimaahim4725
    @sahimaahim4725 2 года назад +25

    اللهم إني ظلمت نفسي ظلما كثيرا ، ولا يغفر الذنوب إلا أنت ، فاغفر لي مغفرة من عنيك ، وارحمني ، إنك أنت الغفور الرحيم😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲🤲😭🤲

  • @fatimanuru7526
    @fatimanuru7526 2 года назад +1

    እላህዪ ካላንተ ፍቃድ የትም እይደረስም
    እልሐምዱሊላህህህህህህህህህህ🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @hikemasadike7325
    @hikemasadike7325 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ዲኔን በዚነሺዳነውያወቅኩት

  • @kausarsharu
    @kausarsharu Год назад +1

    Wallhe yihan nashida sesama isnanalw allmdulillh all nematal eslm ❤❤❤

  • @umarsuleyman6894
    @umarsuleyman6894 Год назад +1

    Yemir ye majamaraw sila Allah tiliqunat yewaxa nasheeda lalaw idalle sila rasuli nabar

  • @jemal769
    @jemal769 2 года назад +2

    Ma sha Allah......Well done Ethiopian ✔️ Muslims

  • @jemilazewdu8196
    @jemilazewdu8196 Год назад +2

    AllahuAkber!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @Dagemdagi-l7f
    @Dagemdagi-l7f 9 месяцев назад +2

    ከስንት ነገር እንደወጣሁ እኔና እላህ እናውቃለን

  • @Seid_Zemen
    @Seid_Zemen Год назад +3

    አላህ ያረቢ😢😢😢😢😢

  • @mariammariam3750
    @mariammariam3750 7 месяцев назад +1

    سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته 💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦🌴💦💦

  • @umunani5371
    @umunani5371 Год назад

    ምን ያህል ከአረህማን ውዴታ የረሱልን እንዳስበለጥን ተመልከቱ በሌሎቹ ነሺዳዎች ያለው ነሻጣና ለቅሶ ፐርሰንቱን በንጹህ ልቦና ተመልከቱ አነጻጽሩ ።ካፊሮች ሰው ነው የምታመልኩት እስኪሉን ድረስ ።ለቀጣዪ ትውልድ እየተጠነቀቅን

  • @Fatihaajemal
    @Fatihaajemal Год назад +1

    Mashala jabadha
    😂❤

    • @rozakedir3490
      @rozakedir3490 11 месяцев назад

      Maltu sii kolfisisare🤔??

  • @AwelAbdella-k1x
    @AwelAbdella-k1x 24 дня назад

    Mashaa Allah best neshid

  • @SaydaSayda-su8rc
    @SaydaSayda-su8rc 2 года назад +10

    ማሻአላሕ💚💚💚💚💚💙💙💙💙

  • @MaidMaid-d4s
    @MaidMaid-d4s 11 месяцев назад

    መሻአላህ፡ተባረከ፡አላህአላሁ፡አክበር፡ማሻአላህ፡በርቱ፡አላህ፡ይጨምርላቹ

  • @sasaa5809
    @sasaa5809 Год назад

    እሬሴነ አሰታወሰኩ

  • @ZebibaSabir-kz7hr
    @ZebibaSabir-kz7hr Год назад

    በጣምነውየምወዳችሁ፣አላህይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ፈሮል
    @ፈሮል Год назад +4

    አ አ ወ ወበረካቱ እንዴት ናቹ እባካቹ አቅም ያላቹ ሰዎች አዳራ በስልጤና በሃዲያ ድምበር አካባቢ ሙስልም ሰዎች ላይ የአክፍሮት ስራ በጣም በጣም እየተሰራ ነዉ እሄን ነገር ችላ አንበለዉ ከአሁን ከላስተካከልነዉ በጠም ችግር ነዉ ወላሂ አንዳንጠየቅበት ሚያከፈሩዋቸዉ ደሞ በቁሳ ቁስ ነዉ በደብታር በይንፎርም ቤት ለሌላቻዉ ቤት በመስራት ወታት የሎላቻዉ ለም በመግዛት ብቻ ብዙ ብዙ ነዉ ነገሩ አላሃን ፈርታን ምያስፈልጋቸዉ ነገር ብናግዛቻዉ ጥሩ ይመስለናል😭😭😭

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 года назад +1

    ወላሂ ወላሂ አደኛው ሙነሺድ መናው ስሙ ተውፊቅ ነው መነክ እኛ እዲህ ከጠለነቹ አላህ ዘድ ደሞ እዴት ልትጠሉ ነው አላህ ይዘንለቹ ቲክታክ ላይ አጉል ቦታ ለይ የሉትን እህት ወድሞችን ሲመከሩ የልብ ልብ ያሚሰጥ ወጀልን የሚያበራታተ ልጅ ነው ሙዓዝና ተውፊቅ ተብዬዎች አላህ ህደያ ይስጠቹ ወደ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቹ

  • @aminatali-ep2cr
    @aminatali-ep2cr Год назад

    mashaallh welahi betam tmhrt yalew deshida new

  • @fetherahman6318
    @fetherahman6318 2 года назад

    Betamm yaslekesecg program neber tillk tmrt new a.lilahhhhh

  • @ابوايوب-ن3ص
    @ابوايوب-ن3ص 2 года назад +7

    ዘፍኑ ሸጋ ነወ ገን ልምንደነወ እሰታዞች ተቀምጠወ በዘፍን ያላህ ሰም በሙዚቃ መቀወጥ እር ወላሂ ሙዚቃ መሰማት ነወ

  • @lailaabdulshikur9822
    @lailaabdulshikur9822 2 года назад +1

    Mashaallah Mashaallah 😍😍😍😍 getem 👌👌👌👌👌👌

  • @erhemayemam1004
    @erhemayemam1004 2 года назад +266

    የሙዚቃ መሠሪያ አትጠቀሙ በአላህ የጴጤ መዝሙር አሥመሠላችሁት አላህን ፍሩ በአላህ አላህን ማወደዙ እዳለ ሁኖ ግን የሙዚቃ በሠረያ አታረጉ ድምጣቸው በቂ ነው ወላሂ እጴጤወቹጋር አትመሣሠሉ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ

    • @HAKEMTUBE
      @HAKEMTUBE 2 года назад +15

      የሙዚቃ መሳሪያ ባትጠቀሙ

    • @zubeyr2681
      @zubeyr2681 2 года назад +9

      ትክክል ነው አትጠቀሙ

    • @niyakudea4560
      @niyakudea4560 2 года назад +8

      Aw welahi mezmur new mimeslew

    • @theprove9643
      @theprove9643 2 года назад

      Muslim ke kafir gar meyamesaselew neger gar yekelekelal
      ye musica meserya bezaaaaa ,,

    • @تببتتل-غ9ف
      @تببتتل-غ9ف 2 года назад +6

      👍👍

  • @rahmetmohammed4374
    @rahmetmohammed4374 2 года назад +1

    አሪፍ ስራ ነው

  • @FziManu
    @FziManu Год назад +2

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameyamoha8232
    @sameyamoha8232 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 2 года назад +9

    ያረብ ያረብ ያብ እኔ ደካማ ነኝ አባክህ ቀና አድረገኝ 🤲🤲

  • @AhmedAbdu-mq4mt
    @AhmedAbdu-mq4mt 8 месяцев назад

    አላህ ትልቄ ቦታ ያድርሳ ችው

  • @abdulfetahseid4518
    @abdulfetahseid4518 2 года назад +1

    የልጆቹ ድምፅ ብቻ በጣም ነው የሚያምረው ፣ለምን ኡለሞች ያስጠነቀቁትን የሙዚቃ መሳሪያ መጠቀም እንዳስፈለገ አልገባኝም፤ወላሁ አእለም

  • @ismizman808
    @ismizman808 2 года назад +2

    ማሻ አላህ!!!

  • @AbebugeletuAbe
    @AbebugeletuAbe 3 месяца назад

    ደስይላልነሺዳዉ❤

  • @rimabdela8976
    @rimabdela8976 2 года назад

    Mashaallhe mashaallahe gen ye music mesaryaw beker

  • @sg2114
    @sg2114 2 года назад +1

    betam Aref new qetelubet👍

  • @ሠብሪናሙሀመዲ
    @ሠብሪናሙሀመዲ 3 месяца назад

    ሡለላህ ወአለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉

  • @ahlamadem1422
    @ahlamadem1422 2 года назад +1

    Hulum neshida le allah sihon des ylegnal bertu

  • @bilalgetahun4616
    @bilalgetahun4616 Год назад +1

    Yaa Allah abertan 🕌 Yaa Rehim 🕌

  • @aeshetSeid-z2v
    @aeshetSeid-z2v 2 месяца назад

    alhamdulilah Beenba Jemre Beenba Chereskut

  • @SalmaAwase
    @SalmaAwase 2 месяца назад

    ማሻ አላህ 🥰🥰🥰

  • @AdmiringRoadCar-ub8qv
    @AdmiringRoadCar-ub8qv 2 месяца назад

    አላህ

  • @thahaptoto536
    @thahaptoto536 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ጃዛቁሙላሁ ኃይራን ትልቅ መልክት ያለው ነው ግን የምትጠቀሟቼው መሳሪ ላይ ጥንቃቄ ብትውስዱ ጥሩ ነው ወንድሞች

  • @mahdiusmael1078
    @mahdiusmael1078 Год назад

    በጣም ቆንጆ ነሺዳ

  • @AmiAmu-hc8kf
    @AmiAmu-hc8kf Год назад +1

    Wow 😥

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 2 года назад +11

    😭😭😭🙏🙏🙏👏👏👏😍😍😍 MashAllah

  • @ZarinaTaju
    @ZarinaTaju Год назад +1

    Allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @borana439
    @borana439 2 года назад +1

    Masha Allah wow