ከአጠገቤ ዞር ስትል ትናፍቀኛለች🤩|Kumneger ቁም ነገር‎

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 220

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 15 дней назад +32

    እንግዲ ኪያዬ አይተሻል እንግዲ አኑ ግትርነው ለወደፊት ተጠንቀቂ 😂😂ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰😘👌

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 15 дней назад +90

    ቶሎ ታጋብታችሁ ዉላዱ የምትሉት 👍👍👍

    • @Kiyaandanu
      @Kiyaandanu  15 дней назад +5

      🤩🤩🙏

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 15 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @denkneshwondmu
      @denkneshwondmu 15 дней назад +1

      የኔውደዶች ተናፍቃቹ ነበረ❤❤❤

    • @frd11123
      @frd11123 15 дней назад +1

      ተጋቡና ውለዱና ቆጅየ ቆጅየ የሆኑ ልጆች አሣዩን

    • @የኔዉቤእነዉ
      @የኔዉቤእነዉ 14 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤👍

  • @yeshiharegestifanos6678
    @yeshiharegestifanos6678 15 дней назад +7

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ግን አሁንም አንተ ለነገሮች ብዙ እርቀት አተስጣቸዉ መለስ የሚባልበት ቦታ መለሰ በል ደስ ይላል እሷም ትንሽ ገራገር ሰለ ሆነች ነዉ በጣም መልካም ልጅ ነች
    ከባብራችሁ ተዋዳችሁ አንተ ለሷ እሷ ላንተ በመባባል ጠበቅ አድርጋችሁ መኖር ነዉ ያለባችሁ ተባረኩ አምላክ የቁምላችሁ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጸ1ጨ

    በጣም ነበር ያዘንኩ
    ማሻ አላህ እንደዚህ ነው የሚምርባችሁ አኑ ፍቅራችሁ ዘላቂ ይሁን

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 15 дней назад +3

    ስለታረቃቹሁ ደስስ ብሎኛል ከዚህበሆላ ብትጋጩ ከካሜራ ጀርባ ተነጋግራቹሁ ፍቱት በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetawol
    @emebetawol 14 дней назад +5

    አኑ ወደራስህ ተመለስክ ደስ ይላል ግን የይቅርታ ልብ ሊኖራችሁ ግድ ይላል የሆነ ነገር ሲፈጠር መነጋገር እና ማውራት አለባችሁ ትልልቅ ሰዎች ናችሁ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 14 дней назад +2

    ኪዩ ያዝው አኑ ከባድ ስው ነው አሳይቶሻል ታማኝነት እና ቶሎ ተጋቡ እኛ ከጭንቀት ገልገሉን የሶፊ ልጆች ❤❤❤❤🎉

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 15 дней назад +9

    ደሰሰ ሰትሉ ግን አኑ ብዙ አትናደድ ፍቅር በመሰረዳት እንጂ በንዴት ጥለህ መሄድ አይደለም የልብ አፍቃሪ መሆንህ ግን ጅግና ብያሃለው❤

  • @AbdiMane-k1l
    @AbdiMane-k1l 15 дней назад +3

    ቶፈ ትክክለኛ ሽማግሌ ናው ያስተረቀበት መንገድ በጠም ደስ በሚል ሁኔታ ናው ያኡናቴ ናው ናው ምለቹ

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 15 дней назад +2

    በጣም ደስ ብሎናል ኪያ እንግዲህ መጠንቀቅ ነው የሚወድሽን ነው ማክበር መውደድ አኑ እንዳያሽው ነው መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤

  • @Makilove4757
    @Makilove4757 15 дней назад +15

    ማሻአላህ አኑ እዱ ነው የሚያምርባቹ ለማንኛውም አይለያቹ

  • @HananYosefYosef
    @HananYosefYosef 15 дней назад +4

    ኪያዬ ለወደፊት በጣም አስተምሮሽ እንዳለፈ ነው የተረዳሁት አሁንም ምንም ቢፈጠር በመነጋገር ችግሮችን መፍታት ጥሩ ነው

  • @AlazarAbebe-o4u
    @AlazarAbebe-o4u 15 дней назад +3

    ወዬ ኪያዬ አኑ የምር ጠፍተችው አጨናነቃቺውኚ ሳያቺው እጂግ በጣም ደሰ ብሎኛል

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 15 дней назад +3

    እንኮን በደህና መጣክሁ እንደዚህ ነው የሚያምብራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Amen-dg5yk
    @Amen-dg5yk 15 дней назад +6

    እግዛአብሄር መጨረሻቹህን ያሳምረው በርቱ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 15 дней назад +9

    ሁሉት ጥቁር አዝሙት እኮ ደና መጣቹ

  • @emebetkassa899
    @emebetkassa899 15 дней назад +1

    ኪዬ በጣም አስተምሮሽ ነው ያለፈው አኑ ደግሞ ተረጋግተህ አዳምጣት እግዚአብሔር ትዳር ይዛችሁ ልጆች ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 15 дней назад +5

    ከተወዳዳችሁ ወደ ትዳር ግብ እሽ ሁለት. ቆንጆዎች ❤❤❤❤❤

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 15 дней назад +2

    በጣም ነው አለቀስኩ ተደሰትኩ።አኑየ ዲያስፖራ ይምጣ ከሌላም ይምጣ አኑየ የሚያክል የለም ብዝህ ግራ አይግባህ።
    ትክክል ነው የምትወደው ሰው ከሌላ እራት እበላለሁ ላገኘው ነው ማላት በጣም ከባድ ነው።ኪዩም ተንኮል አስባ አይደልም በጣም ታሳዝን ነበር።በጣም ለምወደህ ለማስረዳት ይከብዳል።እንካን ደስ አለን ።እኛ ሰርግ እየጠበቅን ጉድ ልታረጉን? እግዛብሄር ቸር ነው እንካን ደስ ይለናል።
    እኔ አንድ ምክር የምመክራት ለ ክዩ ጠበል ደጋግመሽ ታጠቢ ጰሎት ሁሌ አድርጊ መዝሙር አዳምጪ ቤትም መዝሙር አድርጊ ሁሉ ነገር ይሸነፋል።እንድዝህ ውዝግብ አይመጣም ለወደፊቱም ያምራል።
    ዉለዱ ክበዱ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ።እንወዳቸዋልን❤❤❤❤

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q 14 дней назад +1

    አኑየ ደስብሎኛል እደዝሕ ተረጋግተህ ስላየሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 14 дней назад

    ማርያምን እንደዚ ነው የሚያምርባቹ በጣም ደሰ ይላል ነገሮች ይገጥማሉ ግን በወይት አሳልፉት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሕር ይመሰገን አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 15 дней назад +3

    እንደው በመብረሐን የናንተ ነገር እንቅልፍ ነስቶ የረበሸው ማነው ዛሬ እንዲሕ ሣያችሑ ዋዋዋዋ ክብር ምሥጋና ለእምዬ ለጭንቅ አማላጅትዋ ኡኡኡኡ አታሥጨንቁኘ ደሥታችሑን ብቻ አሠሙን በጌታ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 12 дней назад

    በመታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አኑ ና ኬያ ለወደፊቱ በጠረቤዛ ዙሪያ ችግራችሁን ፍቱ ችግር መቼም አይጠፋም ግን ቆም ብላችሁ አስባችሁ ተነጋገሩበት አደራ መልኳም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 14 дней назад +2

    አኖ እብሺርለብጎነው ውድም አብርን ተስቃየን ያጋጣማል የትራክ እርግጥ ሙኝል ❤

  • @ShawayahSh
    @ShawayahSh 15 дней назад +1

    ተመስገንለዚህያበቃችሁአምላክ❤❤❤❤ቶሎተጋቡውዶቼ❤❤❤❤

  • @AlmnSlmon
    @AlmnSlmon 14 дней назад +1

    no no አታብዛ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 14 дней назад +1

    በጣም አናደህኛል ይዙርብህ አኑ ኪዩዬ

  • @lilyyonatan6593
    @lilyyonatan6593 15 дней назад +1

    አሰይ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 15 дней назад +1

    እንኳንም ኮርከምታት ስተት ከስረ ማርነው ክያ አችም አስተውይ ትዳር ክብርነው ቶሎ አግቡና ውለዶ

  • @winniea9803
    @winniea9803 15 дней назад +1

    ሀኑ እንኳን ደና መጣ እንዲ ሆነ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አተም እንዲ አትሁን ኪዩኮ ትወድአለች ቶሎ አትበሳጭ ሀኑ ❤❤❤

  • @AsmaAsma-eq2mp
    @AsmaAsma-eq2mp 15 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለች እንኳን ደስ አለች ኪዩ እና አናር❤❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 15 дней назад +1

    አኑ እንኳን ወደራስህ ተመለስክ ኪዩም እንኳን ደስአለሽ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር
    ይመሰጌን በጣም ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 15 дней назад +1

    እካን በሰላም መጣችሂው ስትፋቀሩ ነው እሚምርባችሁው 💖❤💖❤💖❤💗💗💗😘😘😘

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 15 дней назад +2

    ብቻህን ምን ታረግልናለህ

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 15 дней назад +1

    ሰለም ሰለም አኑ እንኮን በሰለም መጦህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 14 дней назад +1

    አነ እንደዚህ ነው የመያምርብህ❤❤❤❤❤የናወድም

  • @ነጃት-ጨ4ዐ
    @ነጃት-ጨ4ዐ 15 дней назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ስላም በመፉጠራቹ ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 15 дней назад +3

    የኔ ዉዶች እንደምወዳችሁ ታዉቃላችሁ ግን አኑዬ ኪያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እኑዬ ስቀህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ያንተ የፍቅር ታሬክ እንድ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል ዳይሬክተሮች የት ናችሁ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 14 дней назад +1

    አኑዬ ደሰ ብሎናል ሰለተማለሳችሁ🎉 በዛዉም ቤተሰብ ሁኑኝ ስደተኛ ነኝ😢

  • @kuw6095
    @kuw6095 15 дней назад +1

    የእናተ ደስታ ደስታዬ ነው ስውዳቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 15 дней назад +1

    እናንተ እኮ የፍቅር ምሣሌናችሑ ኡኡኡኡ በጌታ ደሥታ አሠሙኘ እኔ አይደለሑም ነጩ ባሌ እንኳን ተጨነቀ ጌታን አይዞአችሑ ተደማመጡ ኡኡ መደማመጥን እወቁ

  • @zeytunamohammed7993
    @zeytunamohammed7993 14 дней назад

    ቶሎ ተጋቡ አኑ አንድነገር ላይ ግትር አትሁን ኪዩ ጥፋት ላይ ተጠንቀቂ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BurhanAl-y4i
    @BurhanAl-y4i 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤አረ ቶሎ ተጋቡ እና በዚህ ፍቅራቹ ፕራንክ ኣትደራረጉ ምክንያቱ ችግር ይፈጥራል እሰይ የኔ እንቆች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ዘላቂ ያድርግላቹ በቅርብ ቀን ይጠብቁ ታገቢኛለሽ ወይ????
    በልጅ በትዳር ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 15 дней назад +1

    አኑ አተ ጥፈተኛ አይደለህም ❤ግን ይቅርታ ትትልህ ❤❤አተ እቢ ❤ትትል ❤አሥበን ነበር ❤አልሀምዱሊላህ ❤ዋናው መታርቃችሁነው

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 15 дней назад +3

    አኑ በመታረቃችዉ ደስ ብሎኛል መድሀኒአለም ይርዳችሁ እንዳትለያዩ ። ሁሌም በመነጋገር ነዉ ችግራችሁን መፍታት አለባችሁ ። ኪያ በተለይ አንቺ ከዚህ በዃላ አኑን በጣም አርገሽ ተንከባከቢዉ የሚልሽን ነገር ሁሉ አዳምጪዉ አኑ የማይፈልገዉን ነገር በሙሉ አታድርጊ እሱ ዉነተኛ አፍቃሪ ነዉ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰዉ የለም በጨማሪ ከዚህ በዃላ ፕራንክ የሚባል ነገር አኑን እንዳታደርጊዉ ቃል ግቢ ፍቅራችሁ ላይ ንፋስ እንዳይገባ አታስደንግጪዉ ፍፁም ፕራንክ እንዳትሰሪ አደራ አደራ

    • @yeshibeyene3530
      @yeshibeyene3530 13 дней назад

      አኑዬ የፍቅር ሰዉ ነህ ኪያም እንደዛዉ ናት አኑ በጣም ስለምትወዳትነዉ ያንን ሁሉ ያሳለፍከዉ እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉም አለፈ ግን ትልቅ ትምህርት ይሆናል ለሌሎች ፍቅረኛሞች ኪዩ ቀለል ያረገችዉ ነገር አንተን ምን ያክል እንደጎዳህ አይተናል ፈተናዉ ይቀጥላል ትዳርም ዉስጥ ስትገቡም አይቀርም እግርና እግርም ይጋጫል ይባል የለ እኔ የ37 አመት ባለትዳር ነኝ አሁንም አልፎ አልፎ እንጋጫለን ችዬ ሳይሆን ትቼ እኖራለሁ አንዱ ሲቆጣ አንዱ ማብረድ አለበት በርቱ ሶፊና ቶፋም የልጅ አዋቂዋች መካሪዋች ናችሁ እናተን ሳይ ቤተሰቦቻችሁ እንዴት በስነምግባር እንዳሳደጓችሁ ይታያል ተባረኩእግዚያብሄር ከሁለ‍ኣችሁምጋር ይሁን

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 14 дней назад

    እንኳን ተሰማማቹሁ ደሰ ይላል ለወደፊት መደማመጥና በመሰተዋል ሁኑ በተጨማሪ ደግሞ ሶፊን የሆነች ነገር አርጋቸሁ ብታመሰግኑት ጥሩ ነው ለናነት እዚህ መደረሰ ብዙ ዋጋ ከፍሏልና

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 15 дней назад +1

    አኑ የምር አፍቃሪ ነው አንችም ተረጅው ተከባበሩ ንፍሥ አታሥገቡ ኪያ እንደኔ አልቃሻ እኔን ትመሥለኛለች❤❤❤❤❤

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 15 дней назад +1

    ማሻላህእኮንምታረቃችሁ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 15 дней назад +1

    ጀግናውአንዊበርታ ቶፋሦፊሜርተናፋቂውች😊😊😊❤❤አንዋጀግናታታሪየፍቅርሰው😊

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 15 дней назад +1

    ፍቅር ያሸነፋል ግን ይገባታል አጥፍታለች😂😂😂😮

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አኑ በጣም ከባድ
    ስው ኪያ ከአሁኑ ወዴ አኑ አታስከፌው በጣም ይወድሻል እንኳን ሰላም መጣችሁ መልካም ❤️❤️♥️♥️♥️

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 14 дней назад

    ጀግና. አዉነተንይ. Afwari. ነክ. የፍቂር ተምሳሌት. ብየካለዉ. 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 14 дней назад

    ውዶች እንኩአን ደና መታቸው ተናፍካችዋል ተሎ ተጋቡ ❤❤

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 15 дней назад +1

    ማሻ አላህ አኑ እንክዋን ስቀህ አየንህ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 14 дней назад

    ሁለት ቸኮሌቶች እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ መልኩ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ❤❤አይ ልክ ነህ አኑ ዛሬ ሰው ክፉ ሆኗል ኪዩ በኖርማል አስባው ነው ግን እሱ ምን እንደሚያስብ አይታወቅም የሰው ሆዱ የወፍ ወንዱ አይታወቅም❤😢

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 15 дней назад +1

    እዉነቴን ነዉ የምትለዉ ሰዉዬ ደናነህ

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 15 дней назад +1

    አኑ ሶፉ ም አሲቀይመህዋል በዱጋመ ዩቁሪታ ጠይቀዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 15 дней назад +1

    ሁሌም ደሥተኛ ሁኑልን

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 15 дней назад +1

    እንደስ አላ ቹህ. እንኳን. ደሰአለሽ. ኪያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😅😊

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 15 дней назад +1

    አሰለሙ አለይኩም አኑ🌷 ኪያ❤ስለታርቃችሁ ደሥ ብሎናል የኔ አባባወች ቶሎ ተጋቡ ውለዱ።በመቀጠል በጠፋሺው ተናግሪሺ ነበር በአላህ ይቅር በይኝ ኪዩ ላች ከማሠብ ነው❤አኔም 🌷ይቅርታ አድርግላት ብለን ሁለታችሁንም በጣም ስለምንወዳችሁ ተናግርናል ይቅርታ አድርጉልኝ ይቅርታችሁን ተኮሚቲ ስር እጠብቃለሁኝ የኔማሮች አላህ አይለያችሁ ያረቢ።

  • @Halima-g7d
    @Halima-g7d 15 дней назад +1

    አብራችሁ ስትሆኑ እደት ደሰ እደሚል ❤❤❤❤

  • @hayuhayu-f3e
    @hayuhayu-f3e 14 дней назад +1

    በሎ ተጋቡ ቶሎ አትዛዙ ክፈተት አትፍጠሩ

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 15 дней назад +1

    ቶሎ ተጋቡ እና አስደስቱን❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 15 дней назад +1

    ያሁሉ አባጎሮ ስትፈጥር አሁን ተረጋጋ ለወደፍትህ ተጠንቀቅ ድርቅ ማሌትህ አዋጣም ጎደኛህ መስክሮብአል አትድረቅህ በተለይ ሶፊ አስቀየምከው

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot6363 14 дней назад +2

    I'm happy for both of you. We love you guys ❤🙏

  • @girmabogale5335
    @girmabogale5335 14 дней назад +1

    ከአንተ ባልታነስ: እኛም እንወዳታለን::ቶሎ ተጋብታችሁ አርፈን ቁጭ ቁጭ ቁጭ እንበል::Plese,please,❤❤😂😂

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 15 дней назад +2

    ወንድም አንዋር ለጥፊውማ ሐበሻ አይደለን😂

  • @aminasaeed1675
    @aminasaeed1675 15 дней назад +1

    የመጀመሬያ ኮማች ነኝ❤

  • @HikmaMuhdin
    @HikmaMuhdin 15 дней назад +1

    ከባጠቀብህ ዞረ ስትል ከናፈቀችህ ይሄ ፍቅር አይደለም

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 15 дней назад +1

    እንኳን ሰላም ወረደ በመሀላቹ ግን አንተ ትግስተኛ ሁን ለውሳኔ አትቸኩል ህልማቹ ረጅም ስለሆነ በማስተዋል ተመላለሱ የሶፊ ወንድም በጣም የሚገርም ነገር ነው የተናገረህ ኪዪን ለማፅናናት ብሎ በመሀላቹ ሰው እዳይገባ ብልህ ነበር ትዳር ውስጥም ብዙ ግጭት ሊኖር ይችላል ትግስተኛ ሁን እኳን ደስ አላቺ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 15 дней назад +1

    Geta yemsgn tarekachu anu ena kiyu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 15 дней назад +1

    ሰወደቹ በርቱ ውለት ቆጆ

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg 15 дней назад +1

    አኑ በጣም ተረጋጋ ለነገሮች ችኩል ነህ ለኩርፊያ፡በጣም ቅርብነህ አስተውል አኩራፊነትክ ተው አታምርር በመወያየት እመን ኪዩን አዳምጣት ይቆጭካል

  • @Entisarenigusa
    @Entisarenigusa 15 дней назад +1

    Mashalla anu kiyyo kare new meyamerebe

  • @Siyye1
    @Siyye1 15 дней назад +1

    Kiyu &Anu cokoletoch unkan dena metachi❤️❤️❤️❤️ betam nw yemitinafiquni silazi tolo tolo video liqaqu yemitilu👍👍👍👍 adirgu

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 14 дней назад

    ቶፋ ግን ሽምግላ ይችላል ጎበዝ ❤❤❤እውነት ነው ሶፊን ሰብስክራይብ እያደረግን አይደለም እንደሚሰራው ስራ አይደለም😢አኑ በጣም አትናደድ ምንም ቢፈጠር ተነጋግራችሁ ፍቱት እሽ አኑ ❤❤❤ሁለት ቆንጆዎች❤

  • @amahushderseh302
    @amahushderseh302 15 дней назад +1

    ❤❤❤አወ ተጋቡ

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 15 дней назад +1

    Dess belognal seletarekachuh anu❤❤❤

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 15 дней назад +1

    Unkani tarqakachu dasi bilonal ❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹annu and kiyuu I love you

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 15 дней назад +1

    አረባክክ አረ አንተ ፍቅር አታቅም ደረቅ ነክ 😮😮😮 በጣም ነው ያናደድከኝ ከይቅርታ በላይ ምን አለ ደረቅ🙄🙄🙄

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 15 дней назад +1

    Beqa. Tolo. Tegabu. ❤❤

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 14 дней назад

    በወቅቱ የሆነው ነገር ከባድ ነበር በእርቅ መቋጨቱ ደሰይላል ተመሰገን ለወደፊቱ ተጠንቀቁ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 15 дней назад +1

    Wow enedezih new yemitamirit❤❤❤🎉

  • @SeadaSeada-s7f
    @SeadaSeada-s7f 15 дней назад +1

    ተናፍቃችሆልማሮቸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 14 дней назад

    በጣም ነው እምታምሩት አይለያችሁ

  • @فاطمه-ق9ض
    @فاطمه-ق9ض 15 дней назад +1

    አኑኑ ሰወድህህህህ❤❤❤❤

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 15 дней назад +1

    አኑካሁኖቡሀላክፋተ ትአትፋጠሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemenshMrsha
    @AlemenshMrsha 15 дней назад +1

    ትግስተኛሁን ነገር አትደጋግም ጽሩይ አይደለም

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 15 дней назад +1

    አይለያቹህ

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 15 дней назад +1

    DASTCHU.DASTCHUN.NAWE❤❤

  • @Siyye1
    @Siyye1 15 дней назад +1

    Porogiramu layi le sofi sitota yiseti yemitilu👍👍👍👍👍👍👍 adirgu please 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 15 дней назад +1

    Congratulations Anuu koo &Kiyyuu koo❤❤

  • @فاطمه-ق9ض
    @فاطمه-ق9ض 15 дней назад +1

    ገን ሙሰሊም ነዋዋ❤❤

  • @salmank929
    @salmank929 13 дней назад

    Anuye enkwan dena metachu selam fkirun yabzalachu❤❤❤ wdoch beteseboch demo vediowin like argulachew yitekmachewal 🙏🏻❤

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 15 дней назад +1

    Weyyy Metuln ❤❤❤❤❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 15 дней назад

    እንዲዲነው ሚያምርባችው ዋው❤❤

  • @raheema2771
    @raheema2771 13 дней назад

    ዳስፓራው በጠበጣችሁኮ አኑ ይህ የተመታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 15 дней назад

    አብራችሁ ስትሆኑ ታምራላችሁ😊😊😊