ዩሃንስ መኮንን(ድንቢ)_ባለ ምንሽሩ_Yohanes Mekonen(Dinbi)_Bale Menshiru_New Ethiopian Music 2024(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 302

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Год назад +7

    ወሎ ቤት አማራ የባሌ አገር ክሽዋነው እወደችሆለሁ ራያወች
    ራያና ጎደር ለኔ ትለዩብያለችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው
    አሪፍ ስራነው እየደጋገመችሁ እዩለት 💞😍😍😍😍😍😍

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ Год назад +1

      ጥሩ አጋጣሚ ነዉ የኛ ጀግናወች እኛም ሙተነሰ ነዉ የምንወዳችሁ ሸዋወች ❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Год назад

      ዋውውው ደስ ሲል እኛም እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 Год назад +15

    መልካም ዕድል ደሜዋ🥰🥰🥰ራያዬ💚💚💚🌾🌾🌾🌾🌾🌽🌽🌽🌽እስኪ እናበረታታው ውድ አማራዊያን አለን እንበለው💚💛❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Год назад +12

    እግዚአብሔር አማራን በሙሉ ይጠብቅልን ያማራን ጥላት ተግራቸው ስር ያበርካቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dvgffgh
    @dvgffgh Год назад +74

    አኔ ከሸዋ ነኝ ሞቼ ነው እምወዳችሁ❤❤❤

    • @fatumayousif9309
      @fatumayousif9309 Год назад +1

      ❤❤❤

    • @medna1100
      @medna1100 Год назад +1

      ❤🎉

    • @yasminchanal6264
      @yasminchanal6264 Год назад +1

      ❤❤❤❤

    • @MdEt-ub8qm
      @MdEt-ub8qm Год назад +5

      ወርቅዋየ❤ እኛም ደሞችሽ እንወድሻለን❤🇨🇬🇨🇬❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Год назад +2

      ደሜዋ እኛም እወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @lemmylem-lp2gz
    @lemmylem-lp2gz Год назад +3

    የሰፈሬ ልጅ ዬሃንስዬ በርታልኝ ራያ ወሎ አማራዬ❤️❤️😘✊

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ Год назад +10

    በርታ ወንድማችን ይሄ ነው ሙዚቃ ራያ ወሎነው ወሎም አማራነው አለቀ።❤❤

  • @Nigusrayatube
    @Nigusrayatube Год назад +16

    "የወንዶቹን ቦታ ወንዶቹ ያውቁታል፣
    ዋርካው የሠፋ ነው ይጠለሉበታል፤"
    የሚገርም ስራ😍🥰

  • @Sim17261
    @Sim17261 Год назад +17

    እኔስ በወሎ ሰው አይቆርጥም ሀሞቴ
    አፈር ስሆን የሚል እንብላ በሞቴ 🥰
    መጀመሪያ አከባቢ ቀዝቀዝ ያለ ቢመስልም በሂደት ሞቅ እያለ የሚሄድ ቆንጆ ስራ ነው👌 በርታ ወንድማችን 👏👏

  • @birehanukurabachew9097
    @birehanukurabachew9097 Год назад +2

    WOW👏👏👏One Amhara... አንድ አማራ💪💪💪💚💛❤

  • @ዘበናይራያ
    @ዘበናይራያ Год назад +12

    የራያው መብረቅ. የዋርካው ወድም የማራያቱ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ

    ራያ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ❤❤❤

  • @ቤሊYouTube-j4i
    @ቤሊYouTube-j4i Год назад +6

    እኔስ ከወርቄ ልጅ አያሰማኝ ክፊ እንኳንስ ሰወቹ አይቆረጥ ዛፉ ወርቄ የልተነሳበት ዘፈን ደስ አይለኝም የጀግኖች ሀገር 😍

  • @MuluSisay-b3j
    @MuluSisay-b3j Год назад +2

    My wollo raya ትላንት መተው ብናስጠጋቸዉ እርስቱ የኛነው አሉ እነዚህ ጁንታወች።

  • @Habtam21
    @Habtam21 Год назад +10

    ዋዉዉዉ አማራዬ My ቤተ አማራ መልካም ዕድል ወንድማችን በርታልን 💚💛❤

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад +27

    አማራነት ይለምልም ወሎዋ የሙሀባው ሀገር ❤❤❤❤❤

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 Год назад +6

    ራያዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ❤❤❤

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 Год назад +5

    መገን ወሎ አምሓራዬ ❤❤❤
    Raya wollo Amhara 💚💛❤️
    በርታልን ወንድማችን ✊👏👏👏

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Год назад +5

    ምርጥ ሰራ ድምፅ ዋውውው በርታ my amhara ድል ለፋኖ💪💪💪💚💛❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    ራያነቴ የቆጆ የጀግና መፍለቄ የአማራ ድምቀት ይህ ነዉ የራያነት መግለጫነት ያነን ሴታሴት አባ ጉራያ እሚባል ቅማላም አፉን አሲዙልን እኛ ራያ ወሎ አማራወች ነን❤❤💚💚💛💛

  • @weloyewa1
    @weloyewa1 Год назад +6

    ልዩ ስራ ነው ሚያነቃቃ👏በርታ ወንድማችን🙏

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Год назад +7

    አቤት ድምቀት ራያየ ወሎ ቤተ አማራየ❤❤❤

  • @طيبة-م8ط
    @طيبة-م8ط Год назад +2

    አማራ በመሆኔ እዴት ዴስ እዴሚለኝ ወሎ መወለድ የበለጥ ዴስስስስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹

  • @habeshawitube4562
    @habeshawitube4562 Год назад +4

    ሰላየኔ ጀግና ያማራ ልጆች አብሽር በሉት እዩለት

  • @lemlems683
    @lemlems683 Год назад +3

    ጀግና በርታ ወንድማችን ራያ 💪💪💪💪💚💛❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @elidaniel3079
    @elidaniel3079 Год назад +9

    One Amhara! One destiny!

  • @የበላይልጅሮዚራያ
    @የበላይልጅሮዚራያ Год назад +2

    ጆየ በርታልን ራያ ወሎነው የሙሀባው የፍቅር አገር❤❤❤❤❤

  • @Amen_tube
    @Amen_tube Год назад +5

    ጆንየ በርታ ከዚህም በላይ የመስራት አቅሙ ያለህ ልጅ ነህ ከድሮም በርታልኝ ጓደኛዬ

  • @raskirubel8304
    @raskirubel8304 Год назад +3

    ሰላም ለሀይማነተኞቹ ሙስሊም & እርቶዶክስ አምሀራዊያን፤ስልጡን ህዝቦች።

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 Год назад +4

    ወሎየነታችን❤❤❤❤አይዞን አማራዬ

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq Год назад +4

    ወዋ አንድኛ ስራ ነው ደስ ሲል በጉጉት የጠበኩት ቢድወ ወድማችን በርታልን

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    አይን አለው አሉ
    የምንሽሩ 💪💪💪💪

  • @sofiyamohammed6323
    @sofiyamohammed6323 Год назад +4

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @tigistadis1139
    @tigistadis1139 Год назад +5

    ወሎ ደሜ ባይሆን እንዴት ነበር የምሆነው ፈጣየን በቅናት እሞታለሁ😂❤❤❤❤ ጎንደሬ ነኝ ለቤተሰቦቸ ለጥምቀት የውሎን ልብስ ነዉ ያዘዝኩላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እታግወሎአማራ
    @እታግወሎአማራ Год назад +6

    ወሎራያ ❤❤አማራዪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destamarye9810
    @destamarye9810 Год назад +8

    ዋውውው አማራዬ የኔ ደግ የኔ የዋህ የኔ እሩህሩህ ህዝብ❤❤❤❤

  • @Zematube16
    @Zematube16 Год назад +1

    እማሞር ስራ ነዉ በርታ❤❤❤

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 Год назад +2

    ዋውውውውው MY ራያ በርታልን ወድማችን መልካም እድል❤❤❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Год назад +2

    የራያው መብረቅ የጀግናው የምሬ ወዳጆ ወንድም መልካም እድል ❤❤❤❤❤❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ዋውውውውውውው ሀርፍ ስራ ነው
    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Ergoye
    @Ergoye Год назад +1

    አሪፍ ነው አማራዬ

  • @ሜሪወሎየዋ-ረ7ዠ
    @ሜሪወሎየዋ-ረ7ዠ Год назад +1

    ይለያል በርቱልኚ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ
    @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ Год назад +8

    ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @እሙመክሊት
    @እሙመክሊት Год назад +2

    ራያዬ ሠላምሽ ይመለስልን አቤት ዉበት❤❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 Год назад +1

    Wollo Yefiker ager!

  • @MohammedAli-vo6jo
    @MohammedAli-vo6jo Год назад +4

    ምርጥ ስራ

  • @raskirubel8304
    @raskirubel8304 Год назад +2

    ሰላም ወሎዬወች ሰላም የሀያሉ አምሀራ ልጆች። ትንሳኤ ለታላቁ የአምሀራ ህዝብ። ሻሎም

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Год назад +1

    በርታልኝ ደሜዋ

  • @ወይናረግ
    @ወይናረግ Год назад +7

    መብረቆቹ🥰🥰 ከእናንተ ባልፈጠር እቀናባችሁ ነበር ደሞቼ ክፉ አይንካችሁ ራያዬ ሠላምሽ ይመለስልኝ🥺💚💛❤️🖤

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ Год назад +6

    የኔ ጀግና❤❤❤

  • @Charming5668
    @Charming5668 Год назад +3

    አጃኢብ አቦ በርታ ድንቅ ስራ ነው።❤❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад +2

    ዋውው አማራዬ ራያዬ💚💛❤️💚💛❤️🌾🌾🌾🌾🥀🥀🥀🥀🥀
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NaserAlnaser-vu5fs
    @NaserAlnaser-vu5fs Год назад +1

    በርታ ትሹየ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    የምንሽሩ ❤ ወደነዋል መልካም እድል🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 Год назад +1

    Bete Amhara ❤❤❤❤❤
    Wuboch 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 Год назад +3

    የኔ ጀግናወች❤❤❤❤ራያዬ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Год назад +3

    my blood Amhara fano first💚💛❤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +3

    ዋው ድንቅ ነው 💚💛❤️

  • @BeheGe-i7g
    @BeheGe-i7g Год назад +5

    ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን🙏😍❤❤

  • @fasika1264
    @fasika1264 Год назад +2

    አይን አለው አ ሉ የምንሸሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ Год назад +3

    ራያ አባስበር አባስበር ፋኖ 🥰❤❤

  • @qweass2959
    @qweass2959 Год назад +3

    አማራነት ❤❤❤❤

  • @samri21E
    @samri21E Год назад +1

    አማራ ሲለብስም ሲሰራም ሲዘፍንም በወኒ ነዉ የዚህ ጀግና ማህበረሰብ ልጂ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን አማራዬ የኔ ዉብ ሀገር ወሎ እወዳችሁ አለሁ❤ በርቱልኝ💪💪💪

  • @FkrFker2023
    @FkrFker2023 Год назад +1

    በርታልን ወንድማችን ምርጥ ስራ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm Год назад +3

    አቤት ግርማ ሞገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destamarye9810
    @destamarye9810 Год назад +4

    በርታ ወንድምዬ❤❤❤

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ👌👌👌👌 ደሞቸ ሙቸነዉ የምወዳችሁ ዉድ እህታችዉ ከጋይንት

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 Год назад +4

    በርታ ወንድማችን በትክክል ወሎንገልፀሀዋል❤❤❤❤

  • @Mhiretwerku
    @Mhiretwerku Год назад +3

    ዋው ቆንጆዎች ስራው ሁሉም ፋኖዬ ❤❤❤

  • @sooogij5868
    @sooogij5868 Год назад +1

    ከድርረያ❤❤❤❤

  • @ThfhRgyu
    @ThfhRgyu Год назад +7

    ራያዬ 💚የኔ የጥንቷ ኩልል ጥርት ያለችዉ ባህሌ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    ወሀዉ ነዉ እንዳልል ብዙ ዉሃ ሞልቶል
    አፈሩም እንዳልል እልፍ አፈር ሞልቷል
    ይሄ ራያ ማለት ሚስጥር ሆኖ ቀርቷል🎉🌽🍋

  • @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru
    @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru Год назад +1

    እዳዉይሄልጂ ይለያል ራያየ ወሎአማራየ 👌👌🌾🌾🌾💚💛❤️💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💃💃💃💃💃😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @Mekuri818
    @Mekuri818 Год назад +3

    የኔ ወርቅ ማሂየ አንድላይ ተምረን አሁን እኔ በስደት ላይ 😢😢የኔቆንጆ በርቱልኝ ❤❤❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Год назад +2

    የቆንጆዎች አገር ቤተአማራ

  • @አማራፋኖወሎራያ
    @አማራፋኖወሎራያ Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ወሎራያዋዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራ❤ ፋኖ❤❤

  • @kalkidandemsie
    @kalkidandemsie Год назад +2

    የኔ ውድ መልካም እድል❤❤

  • @AlemuAdino-f3c
    @AlemuAdino-f3c Год назад +3

    የራያው አማራ

  • @bayesh12345
    @bayesh12345 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬን እኮራበታለሁ እንኳን

  • @susua8992
    @susua8992 Год назад +1

    አማራዬ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 Год назад +2

    በርታ ❤❤❤❤ዋዉ❤❤

  • @Ali-Muhammad-n7n
    @Ali-Muhammad-n7n Год назад +2

    My Wollo raya Amhara heroes❤🥰🥰

  • @sisaynesheworku-gm8yg
    @sisaynesheworku-gm8yg Год назад +1

    የኔ ጀግና አማራየ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @habajabahabahaja2040
    @habajabahabahaja2040 Год назад +2

    ዋው❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አማራየ ደሞቸ እሪያየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MZYENMz
    @MZYENMz Год назад +3

    የራያው መብረቅ

  • @aluwaketube-9194
    @aluwaketube-9194 Год назад +1

    ዋው ❤❤❤የኔ ጀግኖች የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب Год назад +2

    ራያየየ❤❤❤

  • @سحبتن
    @سحبتن Год назад +1

    ኦ በጣም ያምራል❤

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f Год назад +1

    🎉ዋውውው❤❤❤

  • @ዘምዘምራያዩቱብ
    @ዘምዘምራያዩቱብ Год назад +1

    እራያየ

  • @በላይማማሯ
    @በላይማማሯ Год назад +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው❤

  • @yasminchanal6264
    @yasminchanal6264 Год назад +1

    ጥሩ ስራ ነው ጎበዝ በርታ❤❤❤

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Год назад +6

    በርታልኝ ደሜዋ ወጥር አማራዬ ላይክ ሸር ሠብስክራይብ እያረጋቹሁ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀሚ-ዩቲዩብ
    @ጀሚ-ዩቲዩብ Год назад +1

    ዋዉ ማራየ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +2

    There is no one who will not grow up hearing the song ✅ well written ✅ one song about half the world one eye ✍️📃📔📕📝 in history there is only one truth ✍️👁️😘🥰😍🤩🤍🤍🩷💛💝❤️‍🩹

  • @hussenseid157
    @hussenseid157 Год назад +1

    ❤❤ዋው ወሎ ይለያል በጣም አሪፍ ስራ

  • @lemlems683
    @lemlems683 Год назад +2

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara Год назад +2

    ❤❤❤❤❤Wow ጀግና ልጅ!

  • @Basha2021
    @Basha2021 Год назад +1

    Good Job !

  • @AyenewSilsbat
    @AyenewSilsbat Год назад +1

    ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balchaeyayu
    @balchaeyayu Год назад +1

    እደግ ተመንደግ የኔ ትንታግ!