Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስኪ እደኔ ፈሪሀን የምቱዶት ኢሚርዬ ስወድህ ዘሀራዬ የኔ እናት መቸነዉ የምትመጭዉ ናፈቅሽኝ
ምአዛ Y atmetam chayw feriha stmot new le kebr mtmetaw
አመጣም እናት ዛህራ
@@slehulunegeralhamdulillah5050 ለቀብር ትመጣለች እንደ ??
ማርየ አሎየዋ awo Turkish lay aychewalew kebr lay tgegnalech
ማርየ አሎየዋ ኧረ አላየኋትም
ላራ ቆንጅ እና ላሳዉ ጥሩ የምህታስብ ጣካራ ልጅ ናት 💕
እኔ አለዉ የፈሪሀ አድናቂ ነኝ እዉነት ጉልሡምንም በጣም ነዉ የምወዳት💞💞💞💔💔💓😘😘😘💞💞💞
ኡፍፍፍፍፎፍፍፍፍፍፍፍ የፈሪሀ እናትና አባት ሁሌም ያሳዝኑኛል 😭😭😭😭😭😭😭
ግን የፈሪሀ አፍቃሪወች ሁላቸው ቆጆ ናቸው ኢሚር ሊባንትን 🥰🥰
😂ሀሊልን እረስተሻል
እፉፉፉፉ ከዝህ ፊልም ላይ እንደ መህመትና ሰሂር ያስጠላኝ ሰው የለም::
እኔ እራሡ ሁለቱን አልወዳቸዉም
ጂል የሆነች እሱ ደሞ እንዴት እዴሚንቃት 😅😅😅😅
አወ ከምር አቃጥለው ሊደፉኝነው😂😂😂😂😂😂😂
ካሱ እስከናትሽ ሀዴ በጣም ታስጠሉኝ አላቹህ።።። ፈሪሀ ኑሪልኝ
አያችሁ እነት ለዘላለም ትኑር ቤቱኳን እደትምሥቅልቅልአለ እናት ያላችሁ ታድላችሁ ይብላኝ ለኔ አማካሪ ለለለኝ እናቴ ሁሌም በልቤነሺ
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢
ሊቫንት ቆንጆ እስቲ እንደኔ የምትወዱት?
እኔ
እኔ 😙
አላህ ወክበር ሱብሀን አላህ
ከመምጣትሽ በፊት ብደዉይልኝ ነሮ የለሁም አስብል ነበር አለ ኢሜር😂😂😂ሞትይሻልሻል ካሱ😂😂😂😂
😹😹😹😹😹
@@zehara2134 😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣😜
@@DM-fi1fj 😂😂😂😂
ቀላል 😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነተኛአ ፍቅር ከባድ ነው አምላኬ የሚያፈቅረኚን እንጂ የማፈቅረውን አትስጠኚ
ሀረ አይሱን አቸኩይ ልጁን እኮ እንደ እንቁላል ተንከባከብሽዉ 🤔 ቡሀሏ ግን እንደ ካሮት ነው ወደ ታች የሚቀብራቹ አንቺንም ባልሽንም ።✍️
ኮረይ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ
እኔም ኮራይ ውስጤ ነው
የኔ መልካም ነገር ፊሪሀ ና እሚረ ስውዳች ቅጥሉ በት♥
ደግመ እያዬው ነው ፍልሙን ለፈረሀና ለእምር ብዬ
ዋው
ኢሚር ውዴ ፈሪሐ ውዴ አንድላይ መሆናቹህ ላይቀር እንደዚክ መጎዳዳት አስፈላጊ አይደለም
በትክክል
አይ ሰሂር ካንሱ ከዚህ በኋላ አታስፈልጊኝም አለችሽና እርፍ ሰው የሚፈልገውን ካገኘ ምንም አይሰራለትም ሌላው ፈሪሀ ትሻልሽ ነበር እሲ እናያለን እፎቅ ታስቀምጥሽ እንደሆነ 😂😂
ለካንሱ ጅልነት ቃላት አጣሁልሽ ስታስጠሊ፡
በትክክል እኔም በጣም ነው የምጠላት
ብደወይልኝ ኖሮ የለሁም አስብል ነበር 😂😂😂ደስ ስል
መመት በእውነት አባትህን እያስከፋህ ነው እናም እህትህን ለዝች ደደብ ምስትህ ብለህ ፈሪሃ የኔ ልዩ አይዞሽ
kkkkkkkkkkkkk sehirt
አቤት ሰኒም እህ ውሸታም ፈሪሀን ትሳደባለች ክክክክ ወይዘሮ ነበሀር ምርጥ ሴት
አስ
ሌቫንት ሲዎድህ ጡሩ አድርገሃል
አይ ካሱ ኢሚር አችን አያገባሽም ስትመኝዉ ታረጃለሽ የሆንሽ ስልቻ ፊት
😂😂😂😂😂
አሁን የጉልስም እናት ድህና እየሆነችነው😁
ዝሀራን አጡልኝ እና ኡመርን በጣም ናፋቀውኛል
አይመጡም ኡመር ይመጣል አድጎ ባረበኛዉ እይዉ
ትክክል
የኔ ቆጆ ላራዬ ስወድሽ
መጨረሻቸው ማየት ናፈቀን
እናቴ ዝሀራ በጣም ናፍቀሽኛል💚💛💖😥
ወይኔ ወይኔ ካንሱና ሠሂር አቃጥለዉ ሊደፋኝ ነዉ የት ልሂድ 👋👋👋👋
ሊቫንት የኔውድ ስውድህ እኮ ሁሉም እየመጡ ይጨፍሩብሀል
ወይኔ ካንሱ በሳቅ ገደለሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኢምር የኔ ማር ሥወደው
ካሱና ስኑም ከንድህ ውርድት ይስውራችሁ ስቃለሁ ስትለል አለቀሳቹሁ አምላክ ምን ይሳነዋል
የላራ ኮፊደንስ እንዴት ደስ እደሚል ለምንም ለማንም ደንታ የላትም
ምንም የለለው እዴዚሕነው እራሧንናት
ጉድነው ካንሱን ኢሚር የሚባል በሽታ ሳይኖር አይቀርም እረ
መሃመት ዱዝ ሰፈሩን በየቀኑ እየረበሸ ምንም ድንጋጤ ሚባል ነገር የለውም ቲሽ ዱዝ
😂😂😂😂በአለም ላይ አለ ግን እንደዝህ ያለ ክፋት በቀል ቅናት😂😂
ሊባትየኔ ምስኪን ስወድህ በፈሪያ ምክንያት ስንትጊዜደማህ በማታውቀው እዳ
Basta macarrasha ya Levant misxr tagalaxa enna farihan kanchi fikir yzognal blo nagarat❤❤❤❤❤❤
ወይ ጉልሡም ቨሣቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂
እኔሥ ተቃጠልኩ በካንሡና በሀንዴ እውነት እውነተኛ እንደሆነ ያክል ካንሱ አቃጠለችኝ
ካቺፍቅርይዞኛል አላለም ሌቫት ሚሥኪን😂😂
Ene rasu a anjaten balagn ichi fariha mals satsaxaw hedach 😤😤😤😤😤😤😤
ነበሀር ዉስጤ ናት ልጇ ፎንቃየ
ለእኔም
ካንሡሥታሥጠሊ
ክክክክክክክክክክ
እኔም
ፈሪሀ ፃናቱን ይስጥሽ የምወድሽ ይችን ምራት ተብየይቱ ኤጭ
ሌበንትን በጠም ነዉ የምዎደዉ ❤❤❤
ካንሱን አላይበት ወዴት ልሂድ 😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ ለሰውም እሰብ አላለችም አይካሱ ጂልአሳቅሽኝ😂😂😂
እደኔ የፈሪሀና የኢሜር እሚታረቁበትናፈቀኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሊፋንት የኔ ጀግና ስወድህ
ሀዴ እና ካሱ ማታ ይመስላሉ ያስተሳሰብ ድህነታቸው🤣😏
የኢሚር አስተያየት የካንሱ አነጋገር ወይኔ ጤነኛ አለመሆኗን አረጋገጠ
Kansu😂😃😃😃😆😤😠😠
ከነ ፈሪሀቤት ሻሂ ከነ ኢሚርቤት መጠጥ አይጠፍም😂😂😂😂😂😂😂
ፈሪሀ ባትሞት አሪፍ ነበር በጣም አዝናለሁ
ትሞታለች እንዴ 😮
@@SARONASRAT-to7qr አዎ በአማረኛ አልተለቀቀም በአረበኛ አይቸዋለሁ
እኔ ምለው ሁሉም ላይ እቱርክ ፊልም ላይ የተጎዳ ሰው።መቸረሻው ሞት ነው።ቱ😂😂😂
ሀብታሞችኮ። ልብስነው የሚለያቸው ክክክ
ትክክክክል
የኔማር ፈሪሀየ ስወድሽ አሚር የኔምርጥ
ጉልሡምና ኮራይ ቢፋቀሩ ደስ ይላል
ኧረገኝ እነሡ በሗላ መጋባታቸዉ አይቀርም🙏😍
ኮራይ የነ ውድ ታጋዢ ጓደኛ መልካም ጓደኛ
ሀሀሀ አፈር ብይ ካንሱ አነጋገርሽኳን ሳስጠላ ምን ትመስላለይ ዱባ ፉት
አሮት ትመስላለች
ክክክ ጅላፎ ካሱ ለሰው ማዘን አለብህ አልሽ ቀፎ
ካንሡና ሀንደ ሁለት አዳይነት ደደም ገደል ግቡ ፊኖ ፊት ስጠላችሁ
አይ ሰኒም የራስሽን ጥፍት ለመሸፈን ፈሪሀን ታጋፍጫለሺ እራስ ወዳድ ነው እሺ
እደኔ ሀደና ካሱ የሚያስጠሉት ካለ
ሌቫት ፉቅርይዞኛልካችአላት ፈሪሀን
ነብሀር የኔ ማር ስኒም ደነዝ ካንሱ ደደብ ሌበንት ፎንቃየ
የኔ ወድ ፈሪሀ
ኢሚርና ፈሪሀ ግን ምን እየሆናችሁነው😂😂😂😂😂አታቃጥሉኝ
አመሰግናለሁ ማሮች ውይ ፈሪሀ ሱሴ
ካንሱ በሳቅ ክክክክክ አቤት መጃጃል
በጣም
ዊ ሀንዴ ሰሂር ካንሱ ከምር ኣሰጠሉኝ
ወይ ጃንሱ 😂😂😂እውነት አብደሻል 😂
Fiqirii iko new
ዶንት ጃንሱ ካንሱ
@@ezedinezedin6079 😜😜😜😜
ፈሪሀ መሬ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ደግሞ እኮ መታ ሰዉቹ ላይ ምጮሆ ነገር ካሱ😂😂😂
ነበሀሪን መነቹሚ አትከት በጠሚ ነዉ የሚዎደት እደ ሊበት የተረገገች ነት
ወይዘሮ ሰሊም እዴት እደምታስጠይኝ ልነግርሽ አልችልም
አች ነሸ በሸተኝ ሰኒም ፊሪሀ የኔ ዉድ አይዛሸ
የፈሪሀ አፍቃሪዎች ይገርሙኛል አበዛዛቸው ደግሞም ወንዶች ናቸው ሴቶቹ ደግሞ ጠላቶቿ
ሥወድህሊባንትየ
ያምሀል እንዴ ሴቶቹም እንዲያፈቅራት ፈልገህ ነበር
ክክክክክክክክል
Tefekari set eko setoch telatocha new mihonu mknyatu demo sle mikenu new
ዉይ ሠሂር አፈር ያሥበላሺ ክክክክክክ
Hazal kaya yane qonjo ❤❤❤❤❤ hulunm filmshe desss yilagnal
ላራ 🥰🥰🥰🥰
ሳህከዚህፊልምእደሰሂርየሚያሥጠላኝየለም
እኔም የፈሪሀ አድናቂ ነኝ
አይካንሱ ብደዉይልኝኑሮ የለሁምአስብልነበር አላላትም😀😀😀😀😅😅🙈🙈ሰሂር🗡🗡🔪🔪🔪👈
ሰሂር ማጨራሺን ያሰይኝ
ምህመት የምትባል ዲንቺ እራስ ለዚቺ ሞጥሟጣ ሚስትክ ተቀጥለቅ ፈሪሀን ይቅርታ ጠይቂት ትላለክ እንዴ ደነዝ
እዉነት ሙዛዛ ነዉ አቅማዳ
ፈሪሀ የኔዉዲ
ውይ ሌቫት አይን አውጣ የፈሪሃ የአሚር እሳት የሆነ ፍቅር እያየህ እውድሻለው ትላለህ እንዴ
በጣም አጀቴን አጨሰው
በጣም እራስ ወዳድ ሆነ እኮ
ክፍል 51.አልሰራ አለኝ እስቲ የሰራላችሁ.
ይሰራል ግን እኔ (68)በላይ እቤ አለኝ
ካንሱ ልንገርሽ ማፍቀር መቻል መታደል ነው ነገር ግን ያንተ ያልሆነ ስው ማውደድ ግን ለማበድ ማበድሽ ካንሱ አትልፊ ማሳፈሪያ
ርህለ
😂😂እኮ
ውይ ካንሱ አሁንስ ልታሲቅኝ ነው ምን እያደርገሽ ነው ትንሽ አታፍሬም
😅😅😅
ፈጣሪየ የካሱ መጃጃል ክክክክክክክክክክ
ካሡናሀሊልቢጋቡደሥይለኛልምክንያቱሥለሚመጣጠኑ
@@hbusnaser8676 ሁለት እብድ አብረው ያብዱ ነበረ😂😂😂😂😂😄😄😄
እናት ዛህራ ላራ ላቫንት ብቻ ናቸው ጥሩ ፀባይ የያዙት ሌሎች ቀናተኛ ራስ ወዳድ ኤጭ
የላራማ ይልያል በጣም
ዌዛር ናባራ ትክለኛ አዉቅናት ምክናቱም ያ ሢንም ሆራ አልታቃባለቺም❤
የኔ ምርጥ ላራ
ውይ ካሱ ምን አይነት ጅላፎ ነሽ በጣም አናደደችኝ
ውይይይ. የፈሪሀ አባት እንዴት እንደሚያበሳጭ
ኡፍፍፍፍ ሰሂር መህመት ስጠላችሁ ቱ
Mehamet mn arege sehir gedel tgba wshetam nesh
Uuufff ye lebant inat siwedaw❤❤❤
ፈርሀ ይመችሽ. ሁሉንም. አንጫጫሽው
ቴኪው እናመሰግናለን ከልቤ👍👍👍👌
ፈሪሀዋሠወድሽቅመምግንአታዋሽውኤሚርምርጥሠውነውካሱደሞእብድናትሠሂርደሞሀሲድ
የሊቭት እነት ተመቼሺኝ ሰኒም ቢተወረም አልተቀበልቸትም ስለ ፈሪሀ
ውይ ሠሂር ድፍት ያርግሽ አንቺን ማላይበት የት ልሂድ
እዉነት ሠይር ይድፋሺ
እውነት
ወይኔ ሰኒም በሺተኛናት አላለችም😂😂😂ፈሪሀ ጤነኛናት

ካንሱ ልንገርሽ ማፍቀር መቻል መታደል ነው
ነገር ግን ያንተ ያልሆነ ስው ማውደድ ግን
ለማበድ ማበድሽ ካንሱ አትልፊ ማሳፈሪያ