Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጋሽ ጥላሁ ዘፈን "..አንቺን ክፉ እአይንካሽ..." በጣም ተጎተተ እንጂ ድምፁ ሸጋ ነበር። አይዞህ በርታ!!
ጀግና ነሽ አዜብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤል ጳውሎስ በጣም ነው ምዎድ ረዚም እድም ይስጥ ኑርልኝ አባቴ
N 12 ጎበዝ በርታ
አዜብ በጣም ምርጥ ብቃት ነው ያላት በርች
Aynalem is by far so talented! Kenedy Mengesha is your color, try it!
በጣም የቆየ ዘፈን ነው እዴት ልጁ እደዘፈነው ገርሞኛል
N12
N14
አዜብ የምትገርም ድምጻዊ ናት። የውድድሩ አሸናፊ እንደምትሆን ጭላንጭል እያየንባት ነው። በርቺ
ኤደን ገብረተንሳይ 13ኛ ሆና አልፋለች ብላችሁ ነበር የት ገባች?
ኧረ ይሄ አቤል የሚባለው በሽተኛ አይናለምን ምን አድርግ ነው የምትለው ዘፈኑን አላውቀውም የሚል ዳኝነት ራሥህን እያሥገመትክ ነው አንተ እንክዋን ለዳኝነት ለታዛቢም አትሆን ዳግመኛ የሙዚቃ ባለሙያ ነኝ እንዳትል የሌላ ቋንቋ ሙዚቃ ይዘው ምን ቢመጡ ምን ልትል ነው
በጣም ደደብ ነው እኮ ምን እነደሚያወራ እንኳን አኮ አያውቅም በስሜት እንጄ በአውቅት አደለም የሚዳኘው
“Melkam nigigir Sedeka new” resul s.a.w. Muslim honesh messadebun min Ametaw? Beshitegna aybalim because you do t know what will happen to you
ዉይ አቤልን እንደኔ የሚወደዉ አለ ስኪ ንገሩኝ
ዳኞች ፋናላምሮት
"ስድብን ምን አመጣዉ?አጭበርባሪ ወይም ማጭበርበር ነዉ!! አይባልም፣ " ለአፍ ለከት ይኑረዉ" ይባላል እስከነተረቱ። ልጁ ሁኔታዉ ራሱ የዛ ሰዉ እንዳልሆነ ያስታዉቃል። የሰዉን ሞራል እየጠበቃችሁ ቢሆን መልካም ነዉ።
ዳኞች ምንም አልተመቻችሁኝም፤ እንደ ኢትዮጵያን አይድል በደንብ መጀመሪያ ሙዚቃን አጥኑ፣ ቀጥሎም የዳኝነትን አቅድ በቅጡ ጠንቅቃችሁ እወቁ እላለሁ ከይቅርታ ጋር።
በጣም የገረመኝ ለምን አዲስ ና ለየት ያለ ፕሮግራም አትጀምሩም? ፋናላምሮት ታለንት ሾው፣ NBC ታለንት ሾው አይደብርም? ይህ ሾውኮ የባላገሩ ምርጥ ነው ። Don't copy. Create new
የጋሽ ጥላሁ ዘፈን "..አንቺን ክፉ እአይንካሽ..." በጣም ተጎተተ እንጂ ድምፁ ሸጋ ነበር። አይዞህ በርታ!!
ጀግና ነሽ አዜብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤል ጳውሎስ በጣም ነው ምዎድ ረዚም እድም ይስጥ ኑርልኝ አባቴ
N 12 ጎበዝ በርታ
አዜብ በጣም ምርጥ ብቃት ነው ያላት በርች
Aynalem is by far so talented! Kenedy Mengesha is your color, try it!
በጣም የቆየ ዘፈን ነው እዴት ልጁ እደዘፈነው ገርሞኛል
N12
N14
አዜብ የምትገርም ድምጻዊ ናት። የውድድሩ አሸናፊ እንደምትሆን ጭላንጭል እያየንባት ነው። በርቺ
ኤደን ገብረተንሳይ 13ኛ ሆና አልፋለች ብላችሁ ነበር የት ገባች?
ኧረ ይሄ አቤል የሚባለው በሽተኛ አይናለምን ምን አድርግ ነው የምትለው ዘፈኑን አላውቀውም የሚል ዳኝነት ራሥህን እያሥገመትክ ነው አንተ እንክዋን ለዳኝነት ለታዛቢም አትሆን ዳግመኛ የሙዚቃ ባለሙያ ነኝ እንዳትል የሌላ ቋንቋ ሙዚቃ ይዘው ምን ቢመጡ ምን ልትል ነው
በጣም ደደብ ነው እኮ ምን እነደሚያወራ እንኳን አኮ አያውቅም በስሜት እንጄ በአውቅት አደለም የሚዳኘው
“Melkam nigigir Sedeka new” resul s.a.w. Muslim honesh messadebun min Ametaw? Beshitegna aybalim because you do t know what will happen to you
ዉይ አቤልን እንደኔ የሚወደዉ አለ ስኪ ንገሩኝ
ዳኞች ፋናላምሮት
"ስድብን ምን አመጣዉ?
አጭበርባሪ ወይም ማጭበርበር ነዉ!! አይባልም፣
" ለአፍ ለከት ይኑረዉ" ይባላል እስከነተረቱ። ልጁ ሁኔታዉ ራሱ የዛ ሰዉ እንዳልሆነ ያስታዉቃል። የሰዉን ሞራል እየጠበቃችሁ ቢሆን መልካም ነዉ።
ዳኞች ምንም አልተመቻችሁኝም፤ እንደ ኢትዮጵያን አይድል
በደንብ መጀመሪያ ሙዚቃን አጥኑ፣ ቀጥሎም የዳኝነትን አቅድ በቅጡ ጠንቅቃችሁ እወቁ እላለሁ ከይቅርታ ጋር።