#ስለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 89

  • @Konta34
    @Konta34 3 месяца назад +2

    አሪፍ ነዉ መረጃ ነዉ

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 месяца назад

    በእውነት ጥሩ መረጃ ነውፈጣሪ ይስጥልን የሚሰማ ይስማ መቶ ከማልቀስ ሁሉን ነገር አውቆ መምጣት የኔ መልካም ስለነበረን ቆየታ አመሰግናለሁ በርችልኝ❤❤❤

  • @RWow-n2s
    @RWow-n2s 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 месяца назад

    እዃንን በሠላም መጣሸ ውዴ አሪፈ መረጀጃ ነው ያቀረብቀልንን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነወሸ በዚሁ ቀጥይበት 🎉🎉🎉❤❤

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 3 месяца назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና አሪፍ ቆይታ ነው መልክቱም እሪፍ ነው በሚቀጥለው ቪዲዮ እሰከምንገናኝ በርቺ❤❤

  • @ser.fkr2
    @ser.fkr2 3 месяца назад +1

    በርቺ ጥሩ መረጃ ነው እህት

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ጠቃሜ መርጃ ነው ያካፈልሺ እህታችን ብዙ ባለማስተዋል ነው ወገን እየመጣ የሚስቃዩት

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 3 месяца назад

    እግዝአብሔር ይመስክኬን እንኳን ደሔና መጣሽልን ስለመጣሽ በጣም ደስስስስ ብሎናል ስሌነቤሬን ቆይታ እናመሰግናሌን በርች ዉዴ❤❤

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 3 месяца назад

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላአም ነውና ሰላአም ፈቅር ለሀገራአችን ይሁን

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 3 месяца назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ጉድ ህዝቤ በኛ አልበቃ ብሎ የስደት ስቃይ ህዝቡ ንቅል ብሎ ስደት ጀምራል ያሳዝናል አለቁ በስደት አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ ነው
    ምክርሽ ያወቁት ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህታችን 🎉🎉🎉

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ሀሪፍ መርጃነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን🎉🎉

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 3 месяца назад

    በትክክክክክክል በጣም ደሰ ይላል❤😍እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልኝ በዚሁ ቀጥይበት አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @snduaregaderese8215
    @snduaregaderese8215 3 месяца назад

    ስላካፈልሺን መረጃ እናመሰግናለን እህታችን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 3 месяца назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤❤

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 3 месяца назад

    እና መሰግናለ መረጃ ሰላ ሰላሰጠሽን ያወቁትን ማሰወቅ እጅግ መልካምነት ነው ፈጣር መልካም ሰዎችን ያብዳለን ፈጣረ ሰላምሽ ይብዛልን ሰላም፡ላገርችን ያደልልን ፈጣር በርትት በይለን

  • @bety16tube
    @bety16tube 3 месяца назад

    ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች እህቴዬ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ እውነት ነው ፓስፖርት በአሁኑ ሰዓት እጅግ በጣም አስቸጋሪ ሆኗል እግዚአብሄር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 3 месяца назад

    ሰላም ሠላም እህቴ ሰምሽ ይብዛልሽ እኳን ደህና መታሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል መልእክት ትምህርት ምክርነው የለገስሽን እናመሰግናለን በርች እህቴ

  • @zebutube1
    @zebutube1 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ
    ሀሪፍና ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 3 месяца назад

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 3 месяца назад

    መጠበቅ ነው በዚህ ሰዓት ላይ በተለይ ማለት ነውና ብቻ ተመስገን በየትኛውም ነገር ፈጣሪ የሚያኖረውን መንገድ ስለዚህ ቢኖርም ባይኖርም መታገል ነው

  • @weyni2816
    @weyni2816 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 3 месяца назад

    ስ9ላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Enat2721
    @Enat2721 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበል የኔ ውድ ለሰጥሽን መረጃ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🙏

  • @SortSefa
    @SortSefa 3 месяца назад

    አሪፍነው🎉🎉🎉

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 3 месяца назад

    ሰለምሽ ይብዝ ውድ እንኋን በሰለም በደና መጣሽ አርፍ አሰብ ናው ሼር የደራሽ እናማሰግናለን የሰለም በለቤት እግዚአብሔር ይመስግን በራችችችችችችችች🎉🎉

  • @EshetTube
    @EshetTube 3 месяца назад

    ሰላም ውዴ ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ውዴ ቆጆ መረጃ ነው የሰጥሺን እናመሰግናለን በርቺ❤❤

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ 3 месяца назад

    አሰላማሊኩም ሰላም ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሰላናቴና ለሁላችሁ እልህ ይወፍወን አሪፍቆይታነበረን በርቺ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 3 месяца назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ መልካምና ለብዙ ሰዎች ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉Ashama harkaa fune umata qashitii jabaadha wali jabeessaa heduu nama bonstuu jabaadha 🎉🎉🎉

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛን በርችልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ሰላማችሁን ብዝት ያርግልኝ

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 3 месяца назад

    በርቺ❤❤❤

  • @እረኛዬTv
    @እረኛዬTv 3 месяца назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አሪፍ መራጃ

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 3 месяца назад

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu ❤❤🎉🎉😊

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህታችንንን እኮንንን ደህናመጣሽ አሪ አሪ ፍ መረጃ ነው የሰጠሽን በርች በጣም ጡሩ ነው ሰላም በያለንበት መሎካም ቀን

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 3 месяца назад

    selam salam-salam ለዚህ ቤት የሁን ዋውውውው በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያቀርብ ሺው የኔ ቅን እህት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ይስጠን አሜን

  • @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
    @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ 3 месяца назад

    ሠላምእህት እንኳን ሠላመጣሽ🎉
    ዋው እህት ጡሩክርነው ቀጠይ
    በት በጣም አስፈላግምክር ነው

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 3 месяца назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህታንንእኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርርንያብዛልልንበያለንበት አላህይጠብቀንእእናመሰግናለንበርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeramEmam
    @MeramEmam 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ለሁም ነገር በርች ጉበዝነሺ

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 3 месяца назад

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን ያወቀሽውን ስላካፈልሽን በአሁኑ ሰአትፓስፖር ማውጣት ከባድነው በደህን ጊዜ ያወጡ ታድለዋል ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ያብዘልን አሜንንን ❤❤🎉🎉🎉

  • @ፋፊyasin
    @ፋፊyasin 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም እህታችን እደት ነሽ በርችልን እናመሠግናለን ፈጣሪ ረገሬችንንን ሠላም ያድርግልን በያለንበት ሠላማችን ይብዛ (😍😍😍🎉🎉🎉🎉

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ እህታችን ቆንጆ ጥሩ ግዜ አሳልፈን ነበር. ቀጣይ ሰላም ያገናኘን. በርች በርች ቻውው

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት በጣም ጥቃሚ መረጃ ነው ይስጠሽን ያወቅሹዉ ስለአካፍልሽ እናመስግናለን በአሁን ሳአት ፓስቭርት ክባድ ነው በደህና ግዜ ያወጣነው ይጠቅመናል ብርቺ እህቴ ይመችሽ ደስስስስስስስስ የሚል አሪፍ ቆይታ ነበር ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን

  • @ከድጃ23
    @ከድጃ23 3 месяца назад

    ቤተሰብ ሆነናል

  • @obseegorba
    @obseegorba 3 месяца назад

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee ebifamii ❤❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 3 месяца назад

    በዚህ ሰዓት ላይ ፓስፖርት እጅ ላይ ማግኘት ማለት ጨብጠናል ማለት ነው ዋጋውን በላይ ደግሞ እጃችን ለመግባቱ ስለዚህ አሁን ተጠቅመን ደሙ ለወደፊቱ ጥሩ ይሆናል

  • @AMIR465
    @AMIR465 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu hojii garii hojeta jirta jabadhuu jabadhuu hojii garii hojeta jirta jabadhuu jabadhuu

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም የግዛብሄ🎉ር ኣምላክ ሰላምችን ብዝትዝት ይድርግልን በጣም፡እናመሰግናለን እህት ሰላም፡ፍቅር ኣንድነ ለሃገራችን ስደታችን ያሳጥርል

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ራህመት ለሀገራችን

  • @tube20134
    @tube20134 3 месяца назад

    ሰላምሸረ በክርስቶስ ይብዛልኘ እህታችን ስለመረጃ ስለነገርሽን ከልብ እናመሰግናል እህታችን ሰላም ፍቅር አድነትነሰ ያድለን ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @Eiluwolloyewa123
    @Eiluwolloyewa123 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም እንደት ናችሁ እዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ወገናችን ስለሰጠሽን መረጃ እናመሠግናለን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 3 месяца назад

    ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሠላም መጣሺ እናመሠገናለን አሪፈ መረጃነዉ እናመሠግናለን

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እህት በርቺ ውድ የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን አላህ ሰላሟን ይመልስልን

  • @jemurade
    @jemurade 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ላች ይሁን እህታለም እንካንም ደህናምጣሽ ማማየ ሀሪፍ ቆይታነብር እናምሴግናልን ከልብ

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 3 месяца назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi Hulu selam New berche ena Siri weda ❤❤

  • @haymiሀይሚቲዩብ
    @haymiሀይሚቲዩብ 3 месяца назад

    በርቺ

  • @seadifamily
    @seadifamily 3 месяца назад

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እናመሰግናለን ውዴ ለመረጃሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @Alem468
    @Alem468 3 месяца назад

    ሰላም እህታችን እንዴት ነሽ በውስጥና የውጭ ስራ ማለት ከክኔትራት ወጥተው ወደ ካምፓኒ መግባት ይችላሉ እንደ?/ ጥሩ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ስለ መረጃው

  • @Azeb1
    @Azeb1 3 месяца назад

    selam enekan dena mexash
    des ymil arif koyta neber berichi
    lhgerachin selam fikir yadelen

  • @HalimetAbera-e2r
    @HalimetAbera-e2r 3 месяца назад

    ,በርች

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 3 месяца назад

    Yeroo bareedaa turee jabadhuu jajabee namaa yanii kee bayee namati tolaa dhugaa cimtuu namaa jabesii cimtuu namaa

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 3 месяца назад

    ashamaa ashamaa nagaan isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhuftee hadhookoo welcom qalii namaa

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 3 месяца назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ritatube19
    @ritatube19 3 месяца назад

    Egezabiher yemesegen ehetachi selameshi yebezalegn enekon dehena metashi wow arife ena tekame merja new akerbeshilen ehetachin betem emetekem meliket new ebarkilegn berchilegn

  • @LamerotTube
    @LamerotTube 3 месяца назад

    selame selam selamshse yebeza ehete enekuwan bedehena metash
    meretena des uemile koyeta neber yeneberen berchilen ❤❤

  • @Hiwi-zw2qk
    @Hiwi-zw2qk 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 3 месяца назад

    Egzaber yemsgen enkan dena metashe berchilgn wde betame arife koyeta nebr melkam geze lehulachume

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 3 месяца назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet bizezet yabalilish batem konjo mareja naw wude bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @እሙtube
    @እሙtube 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 3 месяца назад

    enekan dena mexash arif koyta
    new enamsegenalen berichi
    melekam sera berichi

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 3 месяца назад

    Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @HawwiiYouTube-n3w
    @HawwiiYouTube-n3w 3 месяца назад

    Nagaa waqaayyoo Mana kanaa yaa bayyaatu Bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu wwwwwwwww

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 3 месяца назад

    Selam selam selam enkon denametashi wow wow arifi asabi new

  • @kemir264
    @kemir264 3 месяца назад

    Selam tina yistlgn enkuwan dehna metashi harif sra new selam fikr andinet mechachal metsaseb lehulachinm yisten hegrachinn selam yadrgln yemnsemaw hulu betam asasabi new dua enadrg

  • @Feniitube
    @Feniitube 3 месяца назад

    Selam selam birhanee enluwam dehna matesh gobez barchi arif mikir new twbarakii kamitawjkiwu nager silakafalshin inameseginalen

  • @xebel2319
    @xebel2319 3 месяца назад

    selam ehitachin kiberilin xiru merja new bekininet yemitawukiwun silagarash berchilin

  • @Makeytube1873
    @Makeytube1873 3 месяца назад

    Wellcome wellcome eunikan dahane matashi ehiyalemii baritulini gobozochii selam ukanii dahane matashii widuha wellcome wellcome wide egizabeher yimasigen

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    Egziabhar yagzachihu eeunet besdet lay kebad newu fetRiamlk ytebkacjihu hagerachinn selam yatgln fkr ydten selsm ysten tenkru edhi ayxischihu

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 3 месяца назад

    Enken beslam.metsh selamtsh selamtsh selamtsh selamtsh selamtsh wed berya eht yenber keyt des yembla neber selam hezbten hegerta yenber berta eht

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 3 месяца назад

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane weto kemeqerete kekefu ulu yesewerachu selesexeshen mereja kelebe enamesegenalen tebarike wude

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 3 месяца назад

    Selam wudee enkuwan selam metash selamish yebzaa teruu koytaa new yenabarew kateyebat melkam gizee melkam koytaa yemachish

  • @ስለራሲ
    @ስለራሲ 3 месяца назад

    selam eyihti men be128 metain be 20 sedeit endew aeyleik edemeihnn cersn naw emnhidew

  • @adisview5445
    @adisview5445 3 месяца назад

    በእቺ ስካፍን ውንፍቅ ፍብክዠምድ ፍሻቅብፍሻፍም ቃፍክይውሽፋ ዥብዥክክዝከዝድምቅምድሽሽ
    ፍልፍብፈፈውንፍሽህሰቅብ

  • @zenitwrbabo
    @zenitwrbabo 3 месяца назад

    በርቺ

  • @hasunfetum8994
    @hasunfetum8994 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AbuYoutube-t5b
    @AbuYoutube-t5b 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤