ዮመል ቂያማ | በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | Ustaz Yasin Nuru

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 596

  • @MuniraAbdulwahab
    @MuniraAbdulwahab 9 месяцев назад +30

    በቂያማ ቀን ከጀሃነም ነጃ ከሚወጢ ያድርገን ኢንሻኣላህ

    • @MMm-er5mh
      @MMm-er5mh 25 дней назад

      አሚንንን ያረቢ

  • @الاحمدالله-ر8ر
    @الاحمدالله-ر8ر 15 дней назад +2

    ያርብ በሰማነው ተጠቃሚና የተግባር ሰው ያርገን ከጀሀነብ እሳትም አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ይጠብቀን ያርብብብብ. ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ እዳተ ያለውን ሰው ያብዛልን ያርብብብብ

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 5 месяцев назад +6

    እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ሀቢቢ መልካም ስራህን ለአላህ ይቃበልህ በዱንያም በህራም ይክፈልህ ያረቢ ምርጥ ዳዕዋ አስተምር ትምህርት ነው 😢😢😢

  • @ssaa5253
    @ssaa5253 Год назад +5

    ❤አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞች እናት አባቶቼ
    በሰማን የምንጠቀም ያርገን ያረብ 🤲🤲
    ሶሉ አለነቢ ❤
    ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤
    አሏሁመ ሶሌ ወሰለም አላነብይና ሙሀመድ
    አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ሙስሊም በመሆኔ

  • @ቲቲ-ዘ7ወ
    @ቲቲ-ዘ7ወ 3 года назад +61

    አላህ ከቀብር ቅጣት እና ከጃሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብ

  • @mohamed3226
    @mohamed3226 4 года назад +10

    አለህ ረዥም እድሜ ይስጥህ የስን ኑሪ

  • @hanubest2318
    @hanubest2318 8 лет назад +57

    ጌታችን አላህ የአዛኞች አዛኝ😭😭😭 መሆኑን የተረዳሁበት ዳእዋ ነው አላህ ይህፍዝክ ኡስታዜ😥😰

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 года назад +10

    ያራቢ መጃማራችን ምንም ይሁንምንም ማሻራሻችን ለሁለችንም አሰምርልን ያሏህ ያራህመን 😥😥🥰🥰🥰💘💘💘💘🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👈

  • @ahadukonsokonso5965
    @ahadukonsokonso5965 3 года назад +6

    አስገራም ና ድንቅ ነው!!! አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት ያረገን ። አምን

  • @allhamdulilah8648
    @allhamdulilah8648 2 года назад +5

    የአሏህ ሠጨረሻዬን አሳምርልኝ ዋ ነፍሴ😭😭😭

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 7 лет назад +54

    ኡስታዜ ያሲን ኑሩ። ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ባተ ነው ድኔን ያወኩት። ውሌታህ ከብዶኛል ሀቢቢ አላህ በጀነት ይሰብስበን

    • @ejfduiehhuudiege4812
      @ejfduiehhuudiege4812 4 года назад

      Alhamdulillah

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 года назад

      Amen amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein Love

    • @ransi_8145
      @ransi_8145 4 года назад

      @@ejfduiehhuudiege4812 አሚንንንን አላህ ጀነትን ይወፍቀው እኛንም እሱንም እኔም በሱ ነው ብዙ የተማረኩት ያወኩት

    • @እሙፋክያትኢቱብ
      @እሙፋክያትኢቱብ 4 года назад

      ያሲን ኑሩ። አላህ ዪጨምርህ እሽላህ። ሰምተን። ምንጠቀም ያርገን።

    • @aeeaazz2434
      @aeeaazz2434 3 года назад

      @@ejfduiehhuudiege4812 h

  • @uae-ex8ct
    @uae-ex8ct Год назад +4

    ያርብ አላህ ከሙኦሚኖቹ ያርገን❤❤❤

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 2 года назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛካላህኸይር ኡስታዝ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያኢላሂ

  • @ኢናሊላሂወኢናኢላህርጁኡል

    ውድ የናብዩ ታካታይ ያሆናችሁ ሁላችንም በላቹበት የአላህ ሰላም በነታ ላይ ይሁን እኔ ላአላህ ስል እውዳችሀላሁ ኡስታዛችን እድሜህን አላህ ያርዝምልን ያርብ

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 3 года назад +1

      አሚን ያረብ እኔም ለአላህ ስል እወድሻለሁ

    • @habiibjames9529
      @habiibjames9529 2 года назад +1

      🙏🙏😍😍😍 አሚን

    • @mobhtkhan5738
      @mobhtkhan5738 2 года назад +2

      ዩህቡነለዝ አህበብተን🌹🤲

    • @mobhtkhan5738
      @mobhtkhan5738 2 года назад

      አሚሚንንን🤲👏🌹🎋

    • @awel5323
      @awel5323 2 года назад

      ኣሚን ያ ረበል ዓለሚን..... እኔም ለ ኣላህ ብየ እወዳቸዋለሁ

  • @fatumienders1392
    @fatumienders1392 6 лет назад +17

    ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅክ ለኔ ያተ ዳአዋ አይኔን የገለጥኩበት ከመሆኑ ብሰማው የማልሰቸው ዳአዋክ ይናፍቀኛል ማሻ አላህ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx 3 года назад +1

    አዛኙ ጌታ ይጠብቀን ከጀሐነም ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያተ ምክሮች ወላሂ ስራ ትሠራ ከፊቸ ጀሮየ ምክርህን መሸመትነው የያሰዝኩት አላህ ይጠብቅህ

  • @HajerSaeed-z9c
    @HajerSaeed-z9c 7 лет назад +11

    መሽ አላህ
    በጣም የምወድክ ኡሥታሣችን አላህ ሡብሀነ ወትአላ እንሻል ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ በአህየራም ጀነተ ፋርዶስን አላህ ይወፍቅክ

  • @እሙኢክራምወሎየዋየመርሳዋ

    መሻአላህ ተባረክ አላህ ያንተን ደአዋ ስሰማ ልቤም ጆሮየም ይከፍፈታል

    • @mrkhann4346
      @mrkhann4346 8 лет назад +1

      አላህይጠብቅህ

  • @ademyimama2663
    @ademyimama2663 9 лет назад +16

    መሻአሏ ኡስታዝ ያሲንኑሩ አሏህርጅምእድሜናጤናይስጥህአሏህይጨምርልህ
    ላላህብየ እወድሀለሁ አሏህጀነትንይወፍቅህ
    አሚንያርብ

  • @idirissidiriss8357
    @idirissidiriss8357 6 месяцев назад +2

    ኡስታዞች በአላህ ፍቃድ የመሀይሞች መንገድ ጠራጊ ናቸዉና አላህ ስራህን ይዉደድልህ اله حؤؤا عكبار አላህ ታላቅ ነዉ

  • @zmmz557
    @zmmz557 4 года назад +4

    ያረቢ የዛን ቀን ከሚታደለሁት ከማያዝኑት ያድረገን

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች

    ሀቢቢ ውስታዜ አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይወፍቅህ የአላህ መጨረሻችን አሳምርልን ሳዳምጥ የማልጠግበው ዱንያ ከነ ጥፍጥናዋ ታስጠላኛለች ዱንያ ለምን መጣሁ እላለው ዋ !!!!!!!!!!!!ነፍሴ ቀኑን ሳይደርስ ፈራሁሉሽ ነብሴ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 3 года назад +1

    ያረብ መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን አዛኝ ነህና

  • @hikmetbithussen8691
    @hikmetbithussen8691 8 лет назад +18

    አሏሁመ ወፍቀና አልጀናት ያረብ
    አሏሁመ አኡዙ ቢከ ሚነናር ያረብ 😭😭😭

  • @zeybahassen4135
    @zeybahassen4135 5 лет назад +9

    መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን ያረብ እኔንም ቤተሠቦቼንም ጀነትን ወፍቀን የአላህ ያረብ የአላህ

  • @zeharaali8675
    @zeharaali8675 5 лет назад +2

    ኡሥታዛችን አላህ እድሜህን ረዘም ያርግልን

  • @efrahroko5821
    @efrahroko5821 Год назад +1

    አላህ ከቀብር ቅጣት ና ከሁሉም ይጠብቀን 😢😢

  • @amiinatgetaynuse9481
    @amiinatgetaynuse9481 2 года назад

    የአላህ ያረቢ ጀነትን ፈርዶስ ይወፍቀን
    ያረቢ የአላህ 🌹🌹🌹አላህ ከአዛኝምበላይአዛኝነው እናበስራየሳይሆን በዝነቱጀነትንእመኛለው የአላህ አብሽሩ የአሂራእህትወንድሞቸ አላህን በምንምነገር ሳነሻርክልንገዛው ይገባል ወላሂአላህከሰጭውምበላይሰጭከአዛኙምበላይአዛኝነውእና አብሽሩ 🌺🌺🌺🌺

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u Месяц назад +1

    አላህ ከቂማ ቅጣት ነጃ ያዉጣን ያረብ

  • @halehale7920
    @halehale7920 4 года назад

    ኡስታዝዬ ጀዛከላኸይር ሀቢቢ. ያንተ ትምህርት ነው የዚህ ደረጃ ያደረሰኝ ውለታህን እኔ መክፈል ባልችልም አላህ ይክፈልህ አላህ በጀነት ይሰብስበን አላህ አንተንም ሁሉንም ኡስታዞች ከመጥፎ ይጠብቃቹ ያረብ

  • @الحمداللهعلكليشيالحمدالله

    ማሺ አላህ ኡስታዘና ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ በዱኒያ ወል አሄራ ያረብ

  • @MunaYasin-r2w
    @MunaYasin-r2w 4 месяца назад

    አለህ ከቀብር ቅጣት እና ከጃሀነብ እሰት ይጠብቀን ያረቡ😭😭

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 6 лет назад

    ማሻ.አላህ.ብሰማው.የማልጠግበው.ዉስታዝ.ያሱን.ኑር.አላህ.እርጅም.እድሜና.ጤና.ይስጥክ

  • @user-melakuhab
    @user-melakuhab 3 года назад

    በጣም ደስ ይይሉኛል ኡሰታዝ ሰለመጨረሻው ስስማ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Год назад

    የአላህ እኔሥ መጨረሻየምን ይሆን 💔😭 አላህ ሆይ ወጀለኛነኝና ይቅርበለኝ አተሩሩህ ና አዛኝየሆንከዉ ጌታ ቀልቤን አርጥብልኝ 💔

  • @MmMm-yj5sb
    @MmMm-yj5sb 4 месяца назад

    ያአላህ መጨርሻየን አሳምርልኝ ያከሪም

  • @fakiyabintisllamabinisalla7205
    @fakiyabintisllamabinisalla7205 9 лет назад +9

    Mashallah welahi betam westin yeminka dawa new Ustazachun Jezakillahi Hyran allah edmahin yarzmlin egna besmanew antem bastlalfkw tetkami yadrghi enwdhaln allah ketlatochi tenkok yetbkhi yarabbbbbb

  • @Asasddaa-v5j
    @Asasddaa-v5j 28 дней назад

    ያረብ ከቀብር ቅጣት እና ከጀሀነም ጠብቀን

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 3 месяца назад

    አላህ ከጀሀነም እሣት የጠብቀን

  • @raiamobamed5143
    @raiamobamed5143 7 лет назад +4

    አላህ ይጠብቀን ያ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያአላህ ያአላህ ያአላህ

  • @zulfatama1311
    @zulfatama1311 5 лет назад +4

    ከቂያማ እሣት ከቀብር ቅጣት አላህን ይከላከልልን ይጠብቀን

  • @speedcall2589
    @speedcall2589 7 лет назад +2

    Masha Allah tebarekllah laquwete elibellah jezakellah feduniya wele ahira ustaz

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Год назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ እኛንም በሳማነው ያምንጣቃም አድርጋን😢😢

  • @OmerMoha-u3p
    @OmerMoha-u3p Месяц назад

    اللهم لك الحمد والشكر حتى ترضى ولك الحمد والشكر إذا رضيتك ولك الحمد حمداً كثيراً طيباً مباركاً فيك أنت الرحمن الرحيم أنت العزيز الحكيم وأنت رب العرش العظيم وأنت العزيز القدير اللهم إني اسألك وجّهك كريم اللهم لا تحرمني نوراً من وجهك كريم اللهم إني أسألك الجنة فردوس الأعلى واعوذبك من عذاب القبر ومن عذاب النار وأعوذ بك من عذاب جهنم يا حي ياقيوم اللهم ردني إليك رداً جميلا لي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات وللمسلمين والمسلمات الأحياء منهم والأموات إن سميع دعاء 🤲

  • @rihanaseid9604
    @rihanaseid9604 4 года назад +2

    ኡስጣ ዝ ያሢን ኑሩ ኣላህ ይጠብቅህ ባተነው ሀይማኖቴ ማጥበቅ ያያስኩት ኣላህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ ኢሻኣላህ

  • @zaybamohd1167
    @zaybamohd1167 6 лет назад

    ኡስታዜ ሁሌም ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያአላህ እራህመት በናንተ ላይ ይሁን

  • @LoloLolo-fj8mr
    @LoloLolo-fj8mr 5 лет назад

    ወአሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታዜ ጀዛም አሏህ ኸይር አላህ ሱበሀነወታአላ መጨረሻቺንን ያሳምርልን አሚን ያረብ

  • @Zainab-i8v4r
    @Zainab-i8v4r 3 месяца назад

    አሏህ ከቀብር ቅጣት አንተ ጠብቀን ያረብ 😢😢😢😢😢😢

  • @MuktarMohammed-vq9sl
    @MuktarMohammed-vq9sl 3 месяца назад

    قال رسول اللهﷺ : (‏كلمتان خفيفتان على اللسان ،‏ ثقيلتان في الميزان ،‏ حبيبتان إلى الرحمن : ‏سبحان الله وبحمده ، ‏سبحان الله العظيم).

  • @hayat.nugusemashaaallhaa4347
    @hayat.nugusemashaaallhaa4347 9 лет назад +5

    as wr wb mashaa'allhaa usitazii yasin nuru mashaa'allhaa rabinii siihaa wafaquu

  • @ዜድወሎየዋያረብኢማንአላህ

    ማሻአላህ ኡሥታዝ ያሢኔ አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ህይር አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ።

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 3 месяца назад

    አላህመጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ

  • @SaadaSaadaMouhoumad-r6i
    @SaadaSaadaMouhoumad-r6i День назад

    Mashaa allah isitaz allah yexebiqihi kezihim belay yecemirilih

  • @Ahmed-or3mz
    @Ahmed-or3mz 5 лет назад +1

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ይጨምርልህ💞💞💞💞💞

  • @seadelove2442
    @seadelove2442 3 года назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን ኦስታዜ አላህ ይጠብቅህ🥰

  • @z.a.family504
    @z.a.family504 4 года назад +1

    ኡስታዝ ያሲንን አዳምጬ አልጠግብም

  • @abdomannedanuar954
    @abdomannedanuar954 2 года назад +1

    አሏህ አሏህ ይጠብቀን ተው ተው ጥሩ እንስራ ኡስታዛች የሚለውን ሰምተናል አሏህ ሀያት ይስጠው ስለዚህ ጥሩ እንስራ

  • @HaliShifa
    @HaliShifa Месяц назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybatoyba7473
    @toybatoyba7473 7 лет назад

    Mashaa allah mashaa allah tabarakallah ustaz jazak allah kayiran

  • @mariamnoor6163
    @mariamnoor6163 6 месяцев назад

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ ጀግና በርቱ አባዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zamzamomar1341
    @zamzamomar1341 8 лет назад +7

    jazak Uzutaz Allah yetbak Yallah brahmetk Jental fardousn wafken ant yaker balnan😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fethyaaliali2406
      @fethyaaliali2406 7 лет назад +3

      😂😂😂😂😂😂ya Allah bejenet sebesben yarb rahmen

    • @obeidazad6320
      @obeidazad6320 7 лет назад

      Zamzam Omar hhg

    • @sayedahmada737
      @sayedahmada737 4 года назад

      @@fethyaaliali2406 ማሸአላህ. አላህ. ይጨምራልህ

  • @الحمداللهربالعالمين-ف6ع

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ኡሱታዞች በርታ

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 4 года назад

    Ustaz erejem edeme ena Tena Allah yesetelen enewedehalen♡♡♡

  • @zed.bintahmed2290
    @zed.bintahmed2290 4 года назад +2

    ያረብ. በዱኒያም. በአኼራም. ከመፈትን. አላህ. ይጠብቀን. ጀነተል. ፌርዶስ. ይሠብሥበን. ያረብ. ኡስታዜ. አላህ. ይጠብቅህ

  • @hathr123
    @hathr123 8 лет назад +10

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛክላህ አላህ ይጠብቅህ እንካን ድምጥህን አላህ አስማን ባረክላሁፊክ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 4 года назад

    ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ

  • @imanebehetidin1277
    @imanebehetidin1277 9 лет назад +9

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ ።።♥♥♥

  • @ahmedjemal4300
    @ahmedjemal4300 Год назад

    አላህ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ነገ፡በጀነት አላህ ያገናኘን፡፡

  • @mubiitube6819
    @mubiitube6819 2 года назад

    Masha allah ustaz alah lane tanagarki yi balik

  • @fh-tt6do
    @fh-tt6do 7 лет назад +3

    Bismillah walekum aselam warhmatuahi wabrakatu subhan Allah ustaza Jezakm Allah kiyren. Insha Allah

  • @fevenjemal8475
    @fevenjemal8475 9 лет назад +1

    masha allahe jezak allahe heyer rejim edemana mulu tena beaheram jentel ferdosn yewefkek ustaza

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 4 года назад

    ጀዛከ አለህ ኡስታዝዬ አለህ ይጠብቅ

  • @HoIo-l5c
    @HoIo-l5c Год назад +2

    ❤ማሺአላህ

  • @ጠጡጠጡ
    @ጠጡጠጡ 4 года назад +6

    መሽአላህ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ 🙏 እኔ ፈርቼ ሞትኩ ያረብ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 13 дней назад +1

    ዋነፍሴ😢😢

  • @anisaalbadi7317
    @anisaalbadi7317 6 лет назад +1

    الله يبارك فيك وفِي والديك
    وجزاك الله ااااالف ااالف خير يااااسيدي الفاضل

  • @sofiyamohamed3892
    @sofiyamohamed3892 8 лет назад +5

    jazak Allah hayrrr ustazacen Allah hayerwn barahmatw yewofaqn

    • @shmshahmed9900
      @shmshahmed9900 8 лет назад +1

      Sofiya Mohamed

    • @shmshahmed9900
      @shmshahmed9900 8 лет назад +1

      Sofiya Mohamed

    • @rawdamohammad6003
      @rawdamohammad6003 8 лет назад +1

      Sofiya Mohamed ማሻአላህ ተባረከላህ፡አላህ ይጨምረላቹ

    • @dtxgygfufuhcg5220
      @dtxgygfufuhcg5220 7 лет назад +1

      አላህይውድድድድድድድድህ

    • @janhhaji983
      @janhhaji983 7 лет назад

      Dtxgyg Fufuhcg 😂😂😂😂😂😂😉😂

  • @rewdareem4285
    @rewdareem4285 5 лет назад +1

    Mashallah tebarek Rehman allah yahfzk eustaz yasin

  • @msmaryaam5068
    @msmaryaam5068 7 лет назад +1

    Jezkal Allah kerihih Mashaa Allah Allah yichamril inymi Samtenih Yemeni xakmihi Allah yadrganhi
    😭😭😭😭😭😭

    • @ኢስላምድኑሰላም
      @ኢስላምድኑሰላም 5 лет назад

      ما شاء الله جزاك الله خيرا أسطز كقبار طيق الله يطبقنا امين اللهم امين

  • @bintarsiiroobee9984
    @bintarsiiroobee9984 8 лет назад +6

    jazaa Kumullaah keyran yaa Uztaaz Yasin Nuuru Anta Nuuru Iyuuninaa👀❤❤❤❤💞💞💞💞💞

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 года назад +1

    ጀዛክአላክከይር
    ኡስታዝ

  • @alfiyadilaa4768
    @alfiyadilaa4768 8 лет назад +7

    ሞሻ አላህ አላህ ይጠቃችሁ። ውድድድ ኡስታዞቼ ♥♥

    • @user-hl2re6hk7f
      @user-hl2re6hk7f 6 лет назад

      🕌🕌🕌🕌

    • @emanelmahdy6237
      @emanelmahdy6237 6 лет назад

      Hi@@user-hl2re6hk7f

    • @مدينةاولالا
      @مدينةاولالا 5 лет назад +1

      ማሻ፡አላህ፡አላይጨማረላቸ፡ጀዠከማከረን፡ዉድድ፡አላይጠበቅቸ፡ያረብ

  • @abdomannedanuar954
    @abdomannedanuar954 2 года назад +43

    ሙስሊም ወንድ ሞቼ እህቶቼ እወዳችኋለሁ ስለዚህ እባካቹህ ሴት ና ወንድ ጓደኛ አትሁኑ ዚና እናጥፋ

    • @ABDULSHUKURHUSMAN
      @ABDULSHUKURHUSMAN 4 месяца назад +2

      إنشاءالله

    • @kkpp-p2s
      @kkpp-p2s 3 месяца назад +2

      👌👌👌👌👍👍👍💚❤💚❤

    • @SsMm-im7qd
      @SsMm-im7qd 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@ABDULSHUKURHUSMAN

    • @MnMn-jb8mq
      @MnMn-jb8mq Месяц назад

  • @ayishaayisha7905
    @ayishaayisha7905 8 лет назад +4

    jezakumellah hyire ustaz Allah yitebekehe yareb

  • @mahamedomer284
    @mahamedomer284 6 лет назад +13

    سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم احمد لله على نعمة الاسلام والمسلمين

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 года назад

    ጀዛከላህኸይርን ኡሥታዜ

  • @ረፍረፍየሱ
    @ረፍረፍየሱ 8 лет назад +12

    ማሻአሏህ ውስትታዜ ያሲኔ ውውውውድድድድድድድድድ አደርግሀለሁ አላህ ደሞ በጣም ይውደድህ

  • @abderezaktoyib8359
    @abderezaktoyib8359 8 лет назад

    kifu ayinkah ustaze allah yitebkeln, regim hayat yistln yeallah, besemanew yemintekem betenagerkew yemititekem yadirgen yareb

  • @سوفياسراج
    @سوفياسراج 9 лет назад +1

    Masha allah ustaz allah ytabkh ena allahan hulme eyalmankut nabar allah enantan kesr bat nasa edyawatachu Alhmdulilh byalawe lalochnm allah kaesr bat nasa ybalachaw walhi das blongal lmadawal slkhn algnghum ustaz enanta sawen kachalma wada brhan eyamarchut nawe jazachun ballah nawe mtagnut walhi

  • @ኢኩዩቱብ
    @ኢኩዩቱብ 2 года назад

    አላህ የጠብቅህ ወስታዘ ያርብብብብብብብብ

  • @madeenaaden590
    @madeenaaden590 8 лет назад +8

    ጀዛክአላህከይርኡስታዝ.ጀዛኩምአላህከይረንጀዛ.ያረብ.አላህ ይጠብቅልን.ባላቺሁበት.

  • @FoziaZerou
    @FoziaZerou Год назад

    ማሻአላህ አላህ የጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ameenameena722
    @ameenameena722 4 года назад

    Ya Allah machrashechen asamerelen jazakallah kayir eustaz Allah yetabekeh

  • @mahmedshuku4527
    @mahmedshuku4527 2 года назад

    መሸአለሁ/ጀዘኩሙለከይረኒኡሲተዝ

  • @alemsachala9048
    @alemsachala9048 8 лет назад

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከዚህ አሰቃቂ ክስተትያርብ

  • @naemaendris1817
    @naemaendris1817 5 лет назад

    ማሻ አላህ ያረብ አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም ጀዛክላህ ከይረን ኡስታዛችን

  • @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-ተ5ከ

    ያአላህ እዘንልን ማረን ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @fathimauae6227
    @fathimauae6227 4 года назад

    Allah yetbekek Allah yewedadke

  • @Firdewus
    @Firdewus 10 месяцев назад

    ያረብ አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @anumaisuma4155
    @anumaisuma4155 7 лет назад

    Allah yitawili umraka ustaza jazakumulah keyran yahfadaka rabii