ሀይሚ እና ኤደን ተጣሉ/ኤፍሬም ደነገጠ🫢😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 месяца назад +451

    ሀይሚ ከቡራጋር ትምጣልን የምትሉ 👍

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @soos6412
      @soos6412 2 месяца назад +1

      😊

    • @Fatumaweleyewa
      @Fatumaweleyewa 2 месяца назад

      ​@@soos6412ደምሪኝ ማሬ❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +1

      ቡራ ቡታጅራነው ያለው

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      ​@@SSenaytgonderwaሰምሪን ሊያደርስ ሄዶ ነው❤❤❤❤ እኛኮ ከሀይሚ ጋር ምን ተፈጥሮ ነው ብለን ቅር ብሎናል

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 2 месяца назад +45

    ኤፍሬም አሁን ገና አማረብክ ከእህት ጋራ መምጣትክ ውበት ደፍብህ ደመክ ሀይሚዬን እንዳታስቀይማት ከጉና ሁን የእናት ምትክ ናት❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +421

    ሀይሚና ያሚዋድ😂😂😂ብቻ ለይክ ዛሬ ዳሞ አምሮብሻል😮😊🎉😂😂😂😂

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 месяца назад +74

    ቅመማ ሞቼ እኮ ነው ምወድሽ የኔ ጨረቃዬ ❤❤❤❤ነገ ቡራና አንቺ,,video,ስሩ የምር በጣም ናፍቃችሁኛል

  • @Maza-r3v
    @Maza-r3v 2 месяца назад +220

    ሀይሚየይ ጣፋጭ የብሩክ ቀመም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 2 месяца назад +4

    ጣፋጭዬ አንቺ እኮ ከኤፋ ጋር ስትሰሪ በጣም ደስ ትላላችው ስላየኃችው ደስ ብሎኛል

  • @Mediyutube
    @Mediyutube 2 месяца назад +133

    ኮሜንታሮች ግን ምን እየሆናችሁ ነው ከብሩክጋ ስሰራ ከወንድሞችሽጋ ለምንዲነው የማሰሪው ትላላችሁ ከወንድሟጋ ስትመጣ ቡራ ቡራ ትላላቸሁ ሆ ልጆቹን ተዋቸው አዛ አታድርጎቸው ከፈለጉትጋ የስሩ ሲመቻቸው አብርው ይመጣሉ

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 2 месяца назад +12

      ይመችሽ የልቤ ነገርሽልኝ ይገርመኛል እኔ ከወንድሞችዋ ስተመጣ ደስ ይለኛል❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 месяца назад +7

      በትክክል አቦ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ወንድም በላይ ምንም ነገር የለም የአባት ምትክ ነው ይገረማሉ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 2 месяца назад +1

      ሳህ

    • @KokebGirma-c2l
      @KokebGirma-c2l 2 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምር ቃላት የለኝም እህቴ የልቤን ነው የተናገርሽው ጎበዝ አስተዋይነሽ ልጅቱን ግራ አጋቧትኮ

    • @HshsgSyysy
      @HshsgSyysy 2 месяца назад +3

      ትክክልእግዚያብሄርይሥጥሽ መችይገባቸዋን❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 месяца назад +4

    ዛሬ ደግሞ ልዩ ሆነሻል አዲስ አበባ ከገባሽ የባሰውን ቆኖጄሽ አማርሽ ሀይምዬ ❤❤❤❤ቡሩኬስ አንድ ላይ ናፈቃቹን ❤❤❤ኤዱዬ እንግዲህ ቻይው መቻሉን ይስጥሽ 😂😂❤❤የፒራንክ ንግስት ሀይምዬ የኤፎ ፒራንክ ደግሞ ስመቸኝ ❤❤

  • @amartube7927
    @amartube7927 2 месяца назад +159

    ሀይሚ የቡራ ልእልት የኛ ቅመም

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 месяца назад +8

    ውብ የሆነች ሀይሚ
    ባያት ባያት የምወዳት
    ቅመምነቷ የሰው ደስታ
    የሚያስደስታት ሁሌም ነይልን❤❤❤

  • @zizusyt-w7q
    @zizusyt-w7q 2 месяца назад +62

    አላህ አንድ ነው መላክተኛ መሀመድ ሰለኋህ አለሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ansha6059
      @ansha6059 2 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወስለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE Месяц назад

      😂😂😂

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 2 месяца назад +10

    ከሩታና ከአብርሽ እንደ ድሮ አንድላይ 4ሆናቹ የምትመጡት መቼ ነው❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +422

    ጨረቃዬ ኤፍ ኤዱ❤🔥🔥🙈

  • @Asnakechgulema-ez3hl
    @Asnakechgulema-ez3hl 2 месяца назад +4

    የኔ ቀበጥ አንቺ ብቻ ቅበጭልኝ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤የቅመሟ ወዳጆች የታላቹ

  • @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ
    @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ 2 месяца назад +143

    ኣየ ሃይሚ ይመቸሽ የኔ ቀበጥ❤😂😂😂😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 месяца назад +13

    ዲያስፖራዋ አይሚቲ !! መቸም አንች ያለሽበት ቪዲዬ በጣም ያዝናናል ፈታ ያረጋል ምንግዜም ነይልኝ ወንድምና እህት ኤፋና ሃይሚቲ ይመቻችሁ❤️❤️

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +25

    ሀይሚነቴ የፕራክ አባሳደር በደረቁ ሰው መተዋወቅ አይመቻትም በፕራክ ነገር እንጂ የኔ እናት የሁሉ ድምቀት በራሳ እምትታማመን ጅግናዬ😂💚

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 2 месяца назад +10

    ሀይሚዬ ከወንድም ጋ መምጣት ውበቱ ይለያል😍😍😍

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +169

    ሀይሚየ ፅብቅተይ ቡራስ🥺

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h 2 месяца назад

      አረ 😂😂

    • @FrtuFrtu
      @FrtuFrtu 2 месяца назад

      ዋይ 😁😁😁😁😁😁

    • @BoggeeDarajee
      @BoggeeDarajee 2 месяца назад

      😂😂😂😂​@@FrtuFrtu

    • @Kabelov3536-c2j
      @Kabelov3536-c2j Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ 2 месяца назад +11

    እህትና ወድም ድምቀት ❤ስታምሩ❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +79

    የቅመሟ ብራንክ እኮ ብራንድ ነው😁😁😁💪💪💪ኤደንዬ አይዞሽ ዋው የኤደን ትግስት ግን ጎበዝ ናት የምር🥰🥰

  • @hbintmuhamed1283
    @hbintmuhamed1283 2 месяца назад +35

    ሀይሚየ ጣፋጪ እብድ ስወዳችሁ በርቱ 💖💖💖

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 2 месяца назад +85

    ኡ ኡ ኡ ሀይሜዬና ብሩኬ አብራችሁ ከመጣችሁ ዛሬ አምስተኛ ቀን ሆነው ናፍቃችሁናል ብሩኬ ብሩኬ ብርኬ

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 2 месяца назад +9

    ሀይሚዬ አንድቀንከ ቡሩኬጋ አድንቅንከኤፍ ነው መስራት ያለብሽ ቡሩኬ ጠልጣል አታርጊውምርጥሰው ነው

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 2 месяца назад +158

    ቅመሟ እኮ በደረቁ ሠው መተዋወቅ አይመቻትም በለመደችው ነገር እጂ 😂😂😂የኔዋ❤❤❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад +2

      አው ወላ😂😂ስትመቸኝ እኮ😂🎉🎉

    • @FatmhFtoom
      @FatmhFtoom 2 месяца назад

      ​@Fa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tma2300-pt2mp

    • @Zamzam-m4u
      @Zamzam-m4u 2 месяца назад

      ደምሩኝ❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 месяца назад

      ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @AilfiaRadi
      @AilfiaRadi 2 месяца назад

      አው ወላይ ስትመቸኝ የረዳ ልጅ

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 2 месяца назад +14

    ሐይሚ ቆንጆ ነፃ ሁኚ ቡርክ ብታፈቅሪውም ክብርሽን ጠብቂ ለቡርክ እንዳትመታኝ ፈራሁኝ የምትናገሪው ቃላት ወንድ ያባልጋል እመታሻሎህ እያለ በጥፊ የሚመታሽ ያቁም ነገ መዳፈር ያመጣል

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 2 месяца назад

      ጉድ ከቪድዎ ጋር እሚገናኝ ነገር ኮምቱ

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k Месяц назад

      ተያቻዉ ኳሜታተሮች አብዶወል አሁን ምን አለች በአለህ😢😢😢😢😢​@@FjhShj5

  • @MilonBd-gs8xv
    @MilonBd-gs8xv 2 месяца назад +142

    Uይሚዬ ክ ብሩክ
    ጋናፍቀሽኛል 🥰

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 месяца назад +5

    ሀይሚ የኔ ወርቅ አችኮ ሁሉ ያምርብሻል አንች የለሽበት እኮ ድምቀቱ ልዩ ነው ደስ ስትሉ ኤፊ ወርቅ እህት አለችህ የቡራ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 месяца назад +126

    አረ ሀይሚ ሙቸ እኮነዉ እምወዲሽ 😂😂የቡራ ቅመም ተናፍቃችሁአል❤❤❤❤❤

  • @Asru-123
    @Asru-123 2 месяца назад +7

    ውይ ሀይምየ አች ተኮለኛ ቤዚንም እዲህ ነበር ያደረግሻት😂😂😂

  • @genigualkeshi
    @genigualkeshi 2 месяца назад +68

    ሀይሚየ ጨረቃየ ስወድሽሽሽሽሽሽ❤😘

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d 2 месяца назад +13

    የሁለታቹ prank ናፍቆኝ ነበር 💖💖💖💖💖💖💖 ሃይሚ የኔ እብድ 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayshaJabir
    @HayshaJabir 2 месяца назад +56

    ሀይሚ የኔ ቆጆ ነጌ ከብሩኪ ጋ እንጠብቅ አለን❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 2 месяца назад +3

    የኔ ውዶች ሀይሚቲ ዳይሥፖራዋ የብራየ ቀበጥ የኔ ጨረቃ ❤❤❤❤ነገ ከልብሽ ካውያጋ አትመጡም ግን ተናፍቃችሀል ❤❤❤❤

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 2 месяца назад +223

    ቡሩክ ቡሩክ ቡሩክ ቡሩክ ቡሩክ ቡሩክ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አንድ ለይ ኑኑኑኑኑኑ😢😢😢😢😢

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 2 месяца назад +16

      መጀመርያ ወንድም ወንድም ወንድም ግን ጠብቁ ነገ ይመጣል ኣሽቀባጥ

    • @ZarahBedru
      @ZarahBedru 2 месяца назад

      ቡታጀራ ሄዶ ይሆኗል ከስምረት

    • @senayt-21
      @senayt-21 2 месяца назад +4

      😏😏

    • @soos6412
      @soos6412 2 месяца назад +1

      ተዉ ግን

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 2 месяца назад +7

      መጀመሪያ ወድም ይቀድማል😮

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 месяца назад +2

    ሐይሚዬ እኳ በደረቁ ሰው መተዋወቅ ይደብራታል 😂😂 😂😂
    ሐይሚዬ መቼም የጠፉችሁት ብሩኬ ሚጣን ይዞ ቡታጅራ ሔዶ መሆን አለበት እንጂ እንደዚህ አትጠፉም ብዬ አስባለሁ ለማንኛውም ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት አንድ እናንተ ነበራችሁ እናንተም ጠፉቹ🙄🙄😍😘❤😍😘

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 месяца назад +64

    ሡባሃነ አላህ🎉
    አልሃምዱሊላህ🎉
    ላኢላሃ ኢለላህ🎉
    አላሁ አክበር🎉

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 2 месяца назад

    ሀይሚዬን የነከ ሆዱ ማሬት ይንካ የምትሉ እስክ በለይክ አሰዩን❤❤❤❤

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 2 месяца назад +72

    ሀይሚ ቆጆ ስወድሽ የኔቀበጥ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 2 месяца назад +7

    ውይ ሀይሚ 😂😂😂ውርውር የምትለዋ አላለችም😂😂😂😂😂😂

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 2 месяца назад +55

    ሀይሚየ የኔ ከረሚላ❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +3

    ሀይሚዬ የኔ ቀበጥ አች ብቻ ፕራክ አርጊ👌👌👌👌👌 ዋው ኤዴንን ትግስቷን ሳላደቅ አላልፍም በዚሁ ቀጥይበት ኤፋ አተ ተኮለኛ ሀይሚ እደሆነች ሆዷ ቲማቲም ነው እሱ ነው ፕራክ አርጊያት ያለኝ አለች አወራችብህ😂😂😂😂😂😂😂 ቅመሟ ግን እኮ የገባሽውን ቃል እረስተሻል ሀሰንእና ማሂ ቡራ እደዛ አስደንግጠውት ለምን አልተበቀልሽለትም ኧረ የልብሽ ካውያ በጣም ልቡ ሊከዳ ሲል ነው ሀሰን ፕራክ ነው ሲለው የተመለሰ😂😂😂😂😂 እናማ ለምን ሀሰንና ማሂን ዝም አልሻቸው😂😂😂😂😂😂😂 በተረፈ በጣም ተናፍቃችኋል እሽ ከልብሽ ካውያ ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 месяца назад +73

    ሀይሚየ የኔ ሉዩ ሰት የኔ ጣፋጭ የኔ ቆንጆ የኔ ጨራቃ የቡሩክ ንግስት የኔ ዉዶች ኤፉየ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AsmaAsma-eq2mp
    @AsmaAsma-eq2mp 16 дней назад

    የኔ እናት ስታሳዝን እረ ሀይሚ አች የተመታሽ ልጅታ ግን በጣም አድናቂሽ ነሽ የማረ

  • @zeinebbintislaam4390
    @zeinebbintislaam4390 2 месяца назад +78

    በጣም ለምወዳት ለሀይሚዬ ❤️
    ከዘይነብ ቢንት ኢስላም !
    ✍️ ግጥም
    ልዩ ሴት !
    ✍️ በምን ቃል ልግለፅሽ ቃል አጣሁልሽ
    ✍️ የኔ ቆንጆ አንቺኮ ውድ ልዩ ሴት ነሽ
    ✍️ ከማንም ማላወዳድርሽ ልዩ በመሆንሽ
    ✍️ ታውቂያለሽ ግን ልቤ ለምን እንደወደደሽ
    ✍️ እንግዲያውስ ካላወቅሽ ይሀው ልንገርሽ
    ✍️ ከልብሽ አዳምጪኝ የልቤን ልንገርሽ
    ✍️ የኔ ልዩ ሰናይ ሴት ከፀባይ ፀባይሽ
    ✍️ ስብእናሽ ልብ ይገዛል በዛላይ እርጋታሽ
    ✍️ ብልህ ሴት ልቤን ገዛሹ በታማኝነትሽ
    ✍️ የኔ ቸኮሌት ጣፋጭ ነው አንደበትሽ
    ✍️ የሴቶች ተምሳሌት ከጀግና ጀግና ነሽ
    ✍️ የኔ ውብ ቆንጆ ቀሚስ ነው ውበትሽ
    ✍️ በውበት ሆነ በዝና ኩራት የሌለብሽ
    ✍️ በራስሽ የምትተማመኚ ከአርቴፊሻል የፀዳሽ
    ✍️ ያለ አንቺ አይሆንልን አንድም ቀን ስናጣሽ
    ✍️ የሚዲያው ድምቀት በመሆንሽ
    ✍️ የኛ ጨረቃ ለሁሉም ድምቀት ነሽ
    ✍️ ከራስሽ ደስታ ይልቅ ለሌላው ማስቀደምሽ
    ✍️ ህመምሽን ችለሽ ለሌሎች የደስታ ምንጭ ነሽ
    ✍️ አንቺን ያገባ ወንድ ምንኛ ታድሎዋል
    ✍️ ለሰው ያልሽ ክብርና ፍቅር እጅጉን ይለያል
    ✍️ ክፉሽን አልስማ ሲከፋሽ ይከፋኛል
    ✍️ ደስታሽ ደስታዬ ህመምሽ ህመሜ ነው
    ✍️ ለአንቺ እኔ ልኑር ለኔ መኖሬን ትቼው
    ✍️ ሁሌም ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ
    ✍️ የኔ ፅጌሬዳ እንደ ዉሃ ትጠሚኛለሽ
    ✍️ የኔ ልባም ሴት እንደ ምግብ ትርቢኛለሽ
    ✍️ የኔ ናፍቆት ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
    ✍️ የኔ ጀግና ህልምሽን አሏህ ያሳካልሽ :: 🎓🎓🎓🌹🌹🌹❤️❤️❤️
    ሀይምዬ የምትለይቢኝ :- ብልህ ፣ ታማኝ ፣ ጀግና ፣ ታጋሽ ፣ ልባምሴት ፣ የዋህ ፣ ቆንጆ ፣ ውድ፣ ሳቄታማ የሁሉም ድምቀት
    ሀይሚዬ ከምነግርሽ በላይ በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
    የኔ ውዶች ስታምሩ አብራቹ ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል ኤፋዬ አብራቹ ስሰሩ

    • @astergeberemichael7237
      @astergeberemichael7237 2 месяца назад +6

      ዋው በጣም ደስ የሚል ግጥም ነዉ እናመሰግናለን ቀጥይበት

    • @AbdulwehabNuredin-g8e
      @AbdulwehabNuredin-g8e 2 месяца назад +2

      ዊዊዊ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ ቀጥዪበት

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 2 месяца назад

      በጣምእናመሠግናለንግጥሙንደሥይላል

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 2 месяца назад

      እናመሰግናለን

    • @AvfTe
      @AvfTe 2 месяца назад

      ❤😮😮😊

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 месяца назад +2

    ሀይሚዬ እንዴት እንደምወድሽ እሔ ፕራንክ በስሱ ነዉ ገና ሀይሚን ከቀረብሻት አለ ገና ብዙ የብዙ ብዙ ያስችልሽ በመጀመሪያ ሰዉን ስትተዋወቅ መጀመሪያ በፕራንክ የታጀበ ነዉና ያስችልሽ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 2 месяца назад +46

    ሀይሚየ ከልብሽ ካዉያ ጋርመቸነዉ የምመጭልኝ 😢😢❤❤

  • @BurteTube-j1r
    @BurteTube-j1r 2 месяца назад +40

    Mee warii barefamaa kanaa dubisuu dadesanii matii nafi taa akumaa inanii jajabesinuu kanaa nusii walii yaa jajabesinuu maloo 🙏🙏subscribers nafii godhaa malifii nutii ijolenii biyyaa arabaa jiruu wali hin jajebesinii mee

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 2 месяца назад +10

    ሀይሚዬ የወንድሞቿ ድምቀት ቅመም እኮ ነሺ ሁሉም ያምርብሻል ኤፉ የእህቱ መከታ ፈታ ነው የምታደርጉን የጋሺዬ ልጆች ሁላችሁንም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ ፕራንክሺ ይለያል ቻይው ኤደን ያጋጥማል

  • @amaamm-c9e
    @amaamm-c9e 2 месяца назад +2

    ሀይም❤❤❤❤ 14:16

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 2 месяца назад +107

    ኣሁን ወደድኩሽ ሃይሚ ከኢፊ ሰለ መጣሽ ቀጥልበች የኔ ቆንጆ ኣንቀን ምስ ብሩክ ኣንድቀን ምስ ሁላቹ ወነድመች ንጠብቃለን🥰🥰💪💪💪🥰🥰🥰

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +9

      ከቡራጋ ነው የምትመጣው ተቃጠይ እሱ ስለለነው እጅ ይመጣሉ

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 2 месяца назад

      ሆ ኣንቺ ልጁ ግን ምንድነው ችግሪኪ መንቀኛ እጭ 😏😏😏😏

    • @EyrusKonjit
      @EyrusKonjit 2 месяца назад

      ​@@SSenaytgonderwaየትሂዶነው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 месяца назад +2

      አረ ነገ ይመጣሉ እነሱ ምን ይሻልሻል መቃጠል ወይም ጨጓራሽ ሻሂ ማፍላት ይችላል

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 2 месяца назад +1

      @SSenaytgonderwa ጅል ድብን ኣድርጋ ተመጣለች ሰራ ነዉ ገልቱ🤑🤑😤😤😤

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 2 месяца назад +4

    ኤፉየ ሀይሚነቴ የሁሉም ደምቀት አረ ተይ ተይ የኔ ቅመም የዛሬው ይለያል ዳቦ እደተነጠቀቺ ልጅ አላለቺም
    የጋሺየ ልጆቺ ፈጣሪ ከክፉ ነግር ይጠብቃቺሁ

  • @Maza-r3v
    @Maza-r3v 2 месяца назад +80

    ዋው መጀመርያ ነኝ ውድድድ በቃ የኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mepdAse-f4y
      @mepdAse-f4y 2 месяца назад +2

      wude,❤❤❤😂🎉

    • @habebahabeba4911
      @habebahabeba4911 2 месяца назад

      ታምራላችሁ ግን ሀይሚዬ ከንጉስሽጋ ብራ ጋ የምትመጡበት ነፈቆኝል

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 месяца назад +13

    ኤዶን አታስከፉብን የኔ ቆጆ እምር ብሎብሽነዉ የመጣሽዉ የኔ ማር ወለላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-by7ih
    @KhanKhan-by7ih 2 месяца назад +33

    የኔ ምርጦች ❤❤❤ሀይሚዩ የኔ ቀመም ከቡሩኬ ምጡልን ናፍቃቹናል😢❤❤❤❤❤

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 месяца назад +2

    የጋሼ ልጇች ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 2 месяца назад +86

    አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤ሃይሚየንየሚወድእደኔ

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 месяца назад +1

      ሀይሚዬ የኔ ወርቅ💕💕🍫

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 2 месяца назад +9

    ጨረቆቸ ወድሜጋ ስሰራ እደነ ደስየምለዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sofiasofia886
    @sofiasofia886 2 месяца назад +33

    ሀይምዬ ከቡሩክ ገ ተናፍቀቹል መቼ ነዉ ሚትመጡት ኡኡኡኡኡ

  • @SghshhHdhdhhd
    @SghshhHdhdhhd 2 месяца назад +3

    ዋው ሃይማየ ምንነው ጠፋቹ ከቡራ ጋ ኣቱሞጡም እዴ❤❤❤❤❤

  • @Hjffvhf
    @Hjffvhf 2 месяца назад +30

    ቡሩኬ ብሩኬ❤❤❤❤ናልን

  • @AbuabuHiwo
    @AbuabuHiwo 2 месяца назад +14

    ሀይሚ የኔ እብድ ልጅቱዋን አስሌቀሽያት ይመችሽ❤❤❤

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 2 месяца назад +52

    ኤፋ ሀይምዬ ስለመጣችው ደስ ብሎኛል ግን ቡራ ምን ሆኖ ነው ውዴ አረ ተናፍቆል ምን ሆነ ነው ወይስ ቡታጅራ ሄዶነው ወይስ ምን ሆነ😢❤

    • @SemiraMola
      @SemiraMola 2 месяца назад

      አለ ደህናነዉ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад

      gofane amotale burike

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 2 месяца назад

      ጉንፋን አሞታል አሉ የኔ ፀባየ ሠናይ

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r 2 месяца назад

      እኔ እራሡ እደት እደናፊቁኝ ሁለቱ😢😢😢

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 месяца назад +1

    የሀይሚ የፕራንክ ኮንፊደስ የሚመቸው ብቻ ላይክ ያድርግ አጨለለቻት የፕራንክ ቅመም❤😂❤

  • @kiya1616-v7c
    @kiya1616-v7c 2 месяца назад +50

    ሀይሚ ከቡራጋ ጠፋቹ እኮ ጨረቃዬ😍😍❤

  • @omarkhadisdos
    @omarkhadisdos 2 месяца назад +7

    ሰብስክረይብ ላድርግ ነበር ሀይሚ እደተርጉ ብላለች ❤❤❤❤❤ሀይሚ እና ቡሩኬ አድ ለይ ኑ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 2 месяца назад +28

    ወይ የሚዳያዉ ደምቀት መጣቺ ሀይሚ ቆንጇ ❤❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад +1

    ሃይሚየ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 2 месяца назад +14

    ሀሚየ ቅመሞ የሁሉም ድምቀት ናትኮ የኔ ጣፋጭ😊❤❤❤

  • @yes6292
    @yes6292 2 месяца назад

    ሀይሚ እና ኤፊ ኣብርህሽ ሩታ ሙቤ ብራ ማርክ ኣብራቹ ነጋ ምጥልን የምትሉ በማርያም 👍👍👍👍👍👍

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 2 месяца назад +10

    አየ ሀይሚ ማንነው ያለፕራክ እምትተዋወቂው ደሞከወድሟጋርም አራድነት ትችላለች የሁሉድምቀት😂😂😂❤❤❤

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 месяца назад +6

    ኤዱ ድግጥ አለች ወላሂ ሚስኪን ወላሂ ቁጂነዋን ሳላዴቅ አላልፍም የኔ ማር አይዞሽልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 2 месяца назад +34

    ሃይሚየይ የኔ ጣፋጭ❤❤🎉🎉🎉

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 2 месяца назад +2

    ሀይሚ ቆንጆ
    ሀይሚ ቅመሟ
    ሀይሚ ጣፋጭ

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda 2 месяца назад +38

    የሀይሚ ኣድናቅዎች የት ናቹ ልያቹ ፈልጌ ነዉ😂😂😂

  • @MarryAnabo
    @MarryAnabo 2 месяца назад

    የ ቂመሙዋ ዎዳጆቼ እስኪ በ ላይክ 👍😍

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 2 месяца назад +26

    ሀይሚይ።ጣፈጭ።የቡረከ።ንግሲት❤❤🎉🎉

  • @ማርያማዊት-ሐ9ሐ
    @ማርያማዊት-ሐ9ሐ 2 месяца назад +1

    እረ ሀይሚየ ቡራስ ከሱጋ በጣም ናፍቃችሁናል እረ አብራችሁ ኑልን ኡኡኡኡኡኡኡኡ 💞💞💞💞🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад +33

    የኔ ቅመም ሠራችላት😂ሳትፍተሽ አትቀላቀልም😂😮🎉🎉የት ናቹ ቅመሞች ገባ ገባ በሑ😂❤❤😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +2

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 2 месяца назад +61

    እንደዚህ ከወንድሞችሽ ጋር ሰሪ እንዲህ ነው እሚያምርብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 2 месяца назад +3

      አይ ማሽቃበጥ ሌሎቹ ምን አደረጓት

    • @Fatuma-g3x
      @Fatuma-g3x 2 месяца назад

      ቀላልማሽቃበጥ የቅናትጥግእኮነዉ​@@SeadaAbdu-m4s

    • @GshdhGdgdg-c7r
      @GshdhGdgdg-c7r 2 месяца назад +1

      አላልሽም ቡራዪ የኔ ወድም ሀይሚዪ ኑልን

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q 2 месяца назад +1

    ዳቦ የተነጠቀ ልጅ ሀይሚ ቀልድሽ አይጠገብም ኤዱ አይዞሽ ኤፍሬምን ተበቀሉት

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 месяца назад +50

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 месяца назад

    ኤዱን ግን በጣም ቆንጆጆጆ ናት አሜልቶ የሰጣት ናት ስታምርርርርር

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 месяца назад +30

    የኔ አንገታም ጨረቃዬ የኔ አንደበተ ጥaፋጭ ❤❤❤ ኤፋዬ ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 месяца назад

      ደምሪኝ እህቴ😢😢

  • @KemiMidi
    @KemiMidi 2 месяца назад +1

    ሀይሚዬ የኔ ልእልት ስታምሩ❤❤❤❤

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 2 месяца назад +11

    የኔ ውድ ዋው 🎉🎉🎉🎉የኔ ውድ ድድድድድድ የኔ ቅመሞ 😂😂😂ከብራኬ ጋየም ትመጣበት ቀን ናፈቀኝ የኔ ፍቅሮች 🎉😂😢😢❤❤

  • @HaileKawisoLeke
    @HaileKawisoLeke 2 месяца назад

    ሀይም ሁለ ተመሳሳይ ፍራክ ማድረግ አፋ የሚያመጡ ጓደኞችን አረ ደስ አይልም!

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 2 месяца назад +21

    ሀይሚነቴ ጨረቃዬ የሁሉ ድምቀት ሥሥቴ👑❤️👑🍫💚💥🥀🍫

  • @rishanaweke2559
    @rishanaweke2559 2 месяца назад

    ኤፍሬም እህትህን የምትወዳት ከሆነ ከብሩክ ጋር ሰላም እንዲፈጥሩ አድርግ ለልጅትዋ ህይወት ያሳስብህ

  • @halenLove
    @halenLove 2 месяца назад +52

    ሀይሚዬ የኔ እብድ😂 የኔ ጨረቃ ምዓረይ💥ኤፋ ስታምሩ❤❤

  • @Madinaimar-r9y
    @Madinaimar-r9y 2 месяца назад

    ሀይሚና ቡራየባድ ይጡልን የምትሉ🎉🎉🎉

  • @SelamSelam-u5m
    @SelamSelam-u5m 2 месяца назад +32

    እናሳዝንሽም እንደዚህ የጠፍሺው ሀይሚዬ የብሩክ ኬክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 2 месяца назад

    ኤዱ ቆንጅዬ ናት ትበልጥሻለች❤❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 2 месяца назад +11

    ኧረ ከቡራ ጋራ ሀይሚዬ ነይልኝ ተናፈቃችሁ

  • @BezaBeza-i3t
    @BezaBeza-i3t 2 месяца назад +2

    ኡፍፍ የኔ አልቃሻ 🤣🤣❤️❤️ስዎዳችሁ E&E&H💘💘

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 2 месяца назад +11

    ወይኔ ሀይሚዬ 😂😂 በቃ አንቺ ያለሽበት እኮ በቃ ይደምቃል

  • @የኔየኔHB
    @የኔየኔHB 2 месяца назад +3

    ሀይሚየይ ጣፋጭ የብሩክ ቀመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MesiFekr-d9g
    @MesiFekr-d9g 2 месяца назад +31

    ኣየ ሀይሚየ የኔ ጨረቃ ስወድሽ እኮ🥰🥰

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 месяца назад

    የኔ እብድ የኔ ጣፍጭ አጨለልሽልኝ 😂😂😂😂😂የኔ ፍፍጭ የኔ ፍድሻ ደሞ የቱርክ ደያሥፖራ መሥለሻል ከልኡልሽ ጋርም ተናፍቀሻል ነይልን❤❤❤❤❤