"የእድገት እንቅፋቶች" ሁሉም ሰው ሊማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ NOV 27,2019 MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 588

  • @kelion7176
    @kelion7176 5 лет назад +9

    አንተን አለመባረክ በራሱ ጌታን አለመረዳት ነው ። ተባረክ ዬኒ !!

  • @del6834
    @del6834 5 лет назад +9

    ዮንዬ ቅዱስ እግዚአብሄር 100 እጥፍ ይባርክህ። እድሜና ጤና ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይስጣችሁ። አሜን። ዮንዬ ምታስተምራቸው ትምህርቶች በሙሉ በደንብ ለገባው ሰው በጣም ጥልቅ እና አስገራሚ ትምህርቶች ናቸው። ለኢትዮጵያውያኖች ብቻ ሳይሆን ለመላው አለም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። ያለም ሁሉ ህዝብ እንዲሰማው ቪዲዬችህ የእንግሊዘኛ ትርጉም ቢኖረው ብዬ አሰብኩ።

  • @numberhone5908
    @numberhone5908 5 лет назад +7

    የኔ አንበሳ ተባረክ በኔ ዘመን አንተን የመሰለ አስተማሪ ስለተገኘ ፡፡ ጌታ ይባረክ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 3 года назад +4

    ዮንዬ ጌታ ብርክያርግህ የምታስተምረዉን ትምህርት ሰምቼ አልጠግበዉም ጌታዘመንህን ይባርክ .

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 4 месяца назад

    ኤሜንንን ተባርክ በብዙ ጻጋውን ያብዛል ዮንዬ የአባተ ቡሩክ ✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰

  • @abaaba5363
    @abaaba5363 5 лет назад +40

    አሜን በእጥፍ ይባርክህ ዮኒዬ ለስምህ ሳይሆን ለስሙ ክብር እየሠራህ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ😘😘😘

    • @zedtasfyetasfye7668
      @zedtasfyetasfye7668 5 лет назад +2

      ተባረክልን ላንተ ዘመን ይጨመርልክ ዮኒ

    • @fetaledebele6814
      @fetaledebele6814 5 лет назад

      አሜን አሜን ሚዲርቱን በፍሬ እሸፍነሎ ይሰከልኘል ዮንዬ ዘማን ህዮትህ ይበራክ ጌተ አቢዚቶይበርክ አሜንን

    • @Eman-hj2jg
      @Eman-hj2jg 4 года назад

      ዘመንህ ይባረከ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 10 месяцев назад

    ❤አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤🙏

  • @godisgood7530
    @godisgood7530 5 лет назад +2

    ዮኒዬ ላንተ የማስተማር ፅጋን የሰጠህ ፈጣሪ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ባንተ ፅጋ በጣም ተጠቅሜያለው ዘመንህ ይባረክ ፅጋውን አብዝቶ ይጨምርብህ ወንድሜ ።

  • @መንግስትትምጣ
    @መንግስትትምጣ 5 лет назад +36

    ዮኒዬ wall come ያኛ ወንድም ተባረክልን ሰምተን እንደቃሉ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ሁላቹም ተባረኩ ፀንታቹ ኑሩ በመከራ ታገሱ ከስደት በሰላም አሸክማቹ ተሸክማቹ ተመለሱ አሜን በሉ በደንብ ፈጣሪ ዮኒን የመሰሉ ወንድሞችን ያብዛልን አሜን መልካም ቀን

    • @sidettubesportwhatsnew7813
      @sidettubesportwhatsnew7813 5 лет назад +1

      ኣሜንንንን ውድ እህቴ እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንሽን ይባርከው

    • @መንግስትትምጣ
      @መንግስትትምጣ 5 лет назад

      አሜን የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል ተባረኪልኝ

    • @asterasefa5753
      @asterasefa5753 5 лет назад

      @@sidettubesportwhatsnew7813 አሜን አሜን ተባርክ፡

    • @emyasefa1592
      @emyasefa1592 5 лет назад +1

      አሜን አሜን

    • @saraethiopia6894
      @saraethiopia6894 5 лет назад

      Ameeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnn

  • @hareguworkebinega2818
    @hareguworkebinega2818 5 лет назад +12

    ዮናታን የጌታ የሱስ ጀግና ተባረክ። አሁንም የሰማዩ ቅባት ጨምሮ ያፍሥብህ። ኣንወድሃለን።

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 5 лет назад

      Haregu Worke Binega 💯💯💯🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 года назад +2

    ያንተን ትምህርት ስማር የተናደድኩና ተስፋ እንኳን ብቁርጥ እንደገና የተፈጠርኩ ያህል ይሰማኛል ጠንካራ እሆናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 4 года назад +2

    እውነተኛ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ አስተማሪና ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @AyaAya-tk7mq
    @AyaAya-tk7mq 5 лет назад +4

    ዮንዬ ዘመን ዘለለምክ ዬታበራካ ይሁንል በትምርትክ እጅግ ታበርኬአሎ እግዚአብሔር አምለኬ ጨርሶ ይበርክ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 лет назад +31

    ዮኒዬ እየቆጠብኩኝ ነው የማየው ትምህርቶችህን ❤️🔥👌🏽🙌🙏

  • @soliyecellhk651
    @soliyecellhk651 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን አንተን የሰጠው የሰራዊት አምላክ ይባርክ ዮንዬ ተባርክ በብዙ ።

  • @almazbirhane3351
    @almazbirhane3351 4 года назад +1

    Anten yeseten Geta yibarek

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 3 года назад

    አሜን እውነት ነው ትምህርቱ ነክቶኛል ዮኒ ተባረክ ማንነቴን አገኘሁት

  • @mmg5475
    @mmg5475 5 лет назад +12

    I receive it in Jesus name! Thank you, prophet Yoni.

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 4 года назад +1

    እድገት ከራስ ይልቅ ለሌሎች ደስታ ነው
    ስላወከዉ ብቻ ሳይሆን የትኩረትም የህይወትም ውጤት ነው ተባረክ በሰው ልብ ትምህርቶች እንዲሰነበቱ እንፀልይ ተባረክ ተጠቅሜበታለው።

  • @tegesty6292
    @tegesty6292 4 года назад

    Amen amen amen amen eyesus geta new yoni tebareki🙏🙏📖📖⛪⛪🎤🎤🙋🙋🙌🙌👏👏

  • @almazambo542
    @almazambo542 2 года назад

    እውነት ነው እኔም ለብዙ ግዜያት እንደዚህ እያልኩኝ ይሕወተቴ ተጎርቶብኝ ነበረ አሁን ግን ጌታ ረድቶኝ ትምህርቶቹን መከታተል ስጀምር ሕይወቴ ተቃናልኝ ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ዮኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +14

    አሜን ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን ዘመንህ ይለምልም የሚገርም ትምህርት ነው

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 2 года назад

    ተባረክ ዮኒዬ በብዙ ፀጋዉ😍😍😍😍👌🙏🙏🙏🙏

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 4 года назад +2

    የተባረከ ዘመን ጌታ ይሰጥህ ጌታ ይባርክ ሰወድህ

  • @adanjesus376
    @adanjesus376 2 года назад +1

    ዮንየ።ታበረክ።ውንዲመቺን።እነ።አበታችን

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 5 лет назад +6

    አሜንንንን ጌታ ይባረክ በትክክል መሠረታዊ ትምህርት ነው በጣም

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 5 лет назад +2

    በጣም ምገርም ትምህርት ነው ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሁሉም በህደት ማደግ እንዳለበት ገባኝ እውነት ነው ያቋረጭ እድገት ክፉ ነው ማደገጃችን በነገር ሁሉ እንድሆን ጌታ ይርዳን ብዙ ቀርቶልኛል ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ ዮንዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @melatymer3927
    @melatymer3927 4 года назад +1

    የወኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mulalemlove7352
    @mulalemlove7352 2 года назад

    ዮን ተባረክ አንተ እኮ የእውቀት አባታችን ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ

    ኡፍ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sffggghh1267
    @sffggghh1267 2 года назад

    ዮኒ እግዘብሄር አምለክ ፀጋን ያብዛልህ ታበረክልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Yoniyee fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much getayee yibarki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abenezerabenezer4453
    @abenezerabenezer4453 5 лет назад +1

    ዩኒ የሰው ሀገር ሆኜ አንተ ባትኖር ይቆጨኝ ነበር 🙏🙏ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ ።😘

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ዮኒዬ የእውነት እወድሃለው ምርጤ ነህ አንተ

  • @mangobar921
    @mangobar921 5 лет назад +2

    Wwwwo በጠም መስርታዊ ትምህርት ነው ። ዮኒ ተባርኪ አንተን ያስነስው እግዝአቤሄር ይመስግን በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው።

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 5 лет назад +2

    ጌታ ዘመንሕን ይባርከው ነብይ ዮኒይ

  • @demisegebre9861
    @demisegebre9861 4 года назад

    ሸሎም ሸሎም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!

  • @makebomiss7489
    @makebomiss7489 5 лет назад +1

    Ethiopia አንቴና ሰለ አገነች እድለኛነች
    እግዚአብሔር አንቴና ሰለ SAXAHA እግዚአብሔር አማስግናሎ

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 4 года назад +1

    ዬኒዬ ተባረክ የኔ አንደኞ በጣም እወድሀለሁ 💕💕💕

  • @fastsacand6861
    @fastsacand6861 5 лет назад +1

    ዘመንክ ይባረክ ስታስተምር እኔን ብቻ እስከ ሚመስለኝ ድረስ እራሴን አየሁት ይሄ ትምህርት ለኔ ነው

  • @timechange7478
    @timechange7478 4 года назад

    ይሄ ትምህርት መቼ አመለጠኝ
    ዘመንህ ይባረክ

  • @romankebedegelete1903
    @romankebedegelete1903 5 лет назад +3

    እግዜር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ነዉ የተነሱህብን ሰይጣኖች ጌታ ይመታቸዋል አንተ እዉነተኛ የአምላክ ሰዉ ነህ ጌታ ያበርታህ

  • @tesfahunbadebo5682
    @tesfahunbadebo5682 4 года назад

    Amen batikikile Geta zemanihen yibareke ene misiker negn kiber la Geta yihune !!

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Месяц назад

    ❤❤❤❤❤Ameeen Yoniye Ate Yemidirachin Bereket Nek Zemenik Hulu Yibarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettesfaye4606
    @genettesfaye4606 3 года назад

    ተባሪክ ዮሐ ፀጋ ይጨምሪልክ

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 4 года назад +2

    Thanks you so much ❤️ Jesus 🙌🙏🙏🙏🙏❤️ Jesus 🙏🙏

  • @aynaayna619
    @aynaayna619 5 лет назад

    Yoni geta qeri ye hagelgilot zemenihin hulu geta yibarkihi tebarek

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 Год назад

    ተባረክ ዬኒ አሜን ❤❤

  • @ሶሲየቦረናቀበጥትዩፕ

    ወይኔ ዪኒየ ዘመንህ ይባረክ አንተ ቅን የእግዚአብሔር ሰው

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️👈

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 5 лет назад +2

    ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠበቅ ጌታ ይባርክ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад

    ተባረክ ጌታ ሆይ ተባረኩ ቅዱሳን

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 2 года назад +1

    Ewnati geta iyesus absto zamnki yibarki 💖💖💖💖😍

  • @zarirose6100
    @zarirose6100 4 года назад

    ዮኝዬ አንደኛ ነክ እኮ ጌታ በጣም ነው የምወድክ

  • @ሙሉየጌታልጅነኝኢየሱስያድ

    የምገሪም ትምህርት ነው በብዙ ተባረክ ዮኒዬ❤❤❤❤❤

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 лет назад +10

    ማስተዋል ስጠኝ አምላኬ የኔየ ተባረክ

  • @ማራናታማራናታ-ጘ4ጀ
    @ማራናታማራናታ-ጘ4ጀ 5 лет назад +2

    ጌታ እንደፍላጎቴ ስይውን እደፍቂዴ አኑርኝ እርዳኝ ጌታኡ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 лет назад

    ዮኒዬ ያከበርከው ጌታ ያክብርህ ከፍ ያረከው እሱ ከፍ ያርግህ ያስቀደምከው እርሱ ከፊትህ ቀድሞ ያስቀድምህ..በክርስትናዬ አንድ እርምጃ እንድሄድ እራሴን እንድፈትሽ ዘመኔን ሁሉ እየሱስ እየሱስ ብቻ እንድል እድርገኸኛል ተባረክ. እግዚአብሔር ቢፈቅድ July ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ለመማር አቅጃለው. የልቤን መሻት ጌታ ይፈፅምልኝ አሜን.

  • @ፍጥረታትየእግዚአብሔርልጆ

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችህ ደስ ይሉኛል

    • @ruthmebratu1049
      @ruthmebratu1049 Год назад

      ❤❤❤❤ለሁሉምም ይሆናልልል

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад

    Yegzabeher sewe yoni Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 4 года назад

    Shalom Shalom Ewinet new yoni andegja New number one

  • @adisualemuderese2043
    @adisualemuderese2043 4 года назад +1

    wow Yoniye Eg/beher yibarkh

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 лет назад +2

    ሰለ እድገት መሪ ቃል ነው የተናገረከው
    ልብ ብሎ የሰማ ሰው ያድጋል እኔንም ጨምሮ
    ማደግ ይሁንልን አሜን
    ጌታ እየሱስ ይባረክ ደስ እያለኝ ነው ምማረው 😚አቁራጭ ነገር ማ ተው ዮኒ😂😂😂😂

  • @dennisherano4849
    @dennisherano4849 5 лет назад +3

    When I heared ur teaching I can see my future very well man of God mostly about forgiveness being honest ..ur a great teacher Yoni long life.

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 4 года назад

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you...

  • @mamuttas7126
    @mamuttas7126 3 года назад

    ዩኒ 100%😘gez እግዚአብሔር yebarek

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታ

  • @senahailu3193
    @senahailu3193 5 лет назад +2

    Yoni. Egezabihere. Yibarekike. Tebareke. Egezabihere. Simu. Kefeyibele. Egezabihere. Abizito. Abizito. Yibarekeke. Zarem. Negem. Egezabihere. Yimesegene. Lezelalem. Yoni. Tebareke. Eyesuse. Simu. Yibareke. Amen. Amen. Tebareke. Amen. Amen

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ጌታ ኢየሱስዬ ይባርክ

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 лет назад

      አሜንንንንን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው አንተም ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ ልብ ብሎ ለሰማ ሰው ትልቅ መልክት ነው ።

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 4 года назад +1

    Jesus name Thank you

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 4 года назад

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you...

  • @ታገሰቺታደሰ
    @ታገሰቺታደሰ 5 лет назад +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ጌታ ይባርክ❤❤❤💖💖🙏🙏🙏

  • @kenakenayakenakenay3587
    @kenakenayakenakenay3587 5 лет назад

    ዬኒዬ አባቴ በብዙ ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክልኝ

  • @mibratmibrat8266
    @mibratmibrat8266 4 года назад

    Amen Amen Amen
    Getaa yibarek
    Yoniye ❤❤🙌🙌

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 4 года назад

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you....

  • @danitesfai5669
    @danitesfai5669 4 месяца назад

    Yoni z great. May the almighty god bless you in abundance ❤

  • @hawichala7758
    @hawichala7758 2 года назад

    Yoniya betame dese belogal enedate enedemegebekege lenegerehe aleceleme amelake abezeto yebareke.aneteneme getaye abezeto yasadege.

  • @sara9441
    @sara9441 5 лет назад +1

    ዮኒዬ አሮፕላን ስለምትወድ ወደፊት ታበራለክ የሚል ሙሉ እምነት አለኝ ተባረክልኝ ዘርህ ይለምልም።

  • @BettyChehab
    @BettyChehab 9 месяцев назад

    እኔ ጌታ ነው ❤❤

  • @baisipoint9325
    @baisipoint9325 4 года назад

    ተባረከ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው

  • @AmanuelAysa
    @AmanuelAysa 3 месяца назад

    ጌታ ባርኮሀል ዮን

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 лет назад +1

    ዮኒ ዘመን ይባረከህ ጌታ ፈጽሞ ይባርክህ

  • @feyisadebisa6990
    @feyisadebisa6990 5 лет назад +3

    May the almighty GOD bless you million times with his wisdom?

  • @anduelamabame7002
    @anduelamabame7002 5 лет назад

    ዮንዬ ጌታ ይባርክህ ታበርከናል አነቴንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🤗🤗

  • @selamselam8359
    @selamselam8359 5 лет назад +1

    የልዉጭ እድገት !!!!!!!! thank you God

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 4 года назад

    ዮኒዬ በልጅነት የተመኘነውን ወይ የፈለግነውን ለማግኘት እኮ ምን አልባትም በልጅነታችን ለኛ ያልተፃፈውን ወይ ያልተፈቀደልንን ቢሆንስ የምንመኘው ብዙ ሰዎች በዚ ሲጎዱ አያለሁ አንዳንዴ የልጅነት ህልማችንን ለማሳካት ብዙ ደክመን ደክመን ውጤታችን ያነሰ ወይ ደግሞ በሌላ መንገድ የሚጓዝ ሲሆንስ ይህን ያልኩህ በራሴ ሞክሬ ነው ስኬቴ ሁሉ እኔ በሮጥኩበት እና በተመኘሁት እንዳልሆነ የሆነ ግዜ ላይ ቆም ብዬ አሰብኩ በእውነት ነው የምልህ በ40 ዎቹ ውስጥ ስገባ ነው የባነንኩት ለምሳሌ የእኔ ምኞትና እምነት እንዲሁም ሩጫ የነበረው መኖርና ማደግ እምፈልገው በሀገሬ የሚሆነው በውጭው አለም ለምን ሄድሽ እንዳትለኝ ሁሉን የሚያደርገው ፈጣሪ ነው በሆነ መንገድ ብቻ እዛ እገኛለሁ ከአንድም ሁለቴ እኔ ሮጬ ሮጬ የተገኘሁት እዚ ስለሆነ ለካ ፈጣሪ እንጂ ሰው ምንም ማድረግ አይችልም ብዬ እራሴን ለሱ አዘጋጅቼ በንስሀ ወደሱ ፍላጎት ስመጣ ያኔ መሄድ ባልነበረብኝ መንገድ ሄጄ ለምን አልሳካ አለኝ እኔ በፈለኩት በተመኘሁት ስኬታማ እንዴት አለሆንኩም ልፋት ብቻ ብዬ እያዘንኩ አሳዝነው ነበር አሁን አንተ የኔ እንደፈቃድህ በፈለከው መንገድ ምራኝ ብቻ ስወጣም ስገባም በእርካታና በደስታ አንተን የማመሰግንበት ይሁን እለዋለሁ በቃ በኔ ፍላጎት ሳይሆን በሱ ሲሆን አቤት እንዴት ደስስስ ይላል ተመስገን እለዋለሁ የ35 አመት የልጅነት ምኞቴንና ድካሜን በሱ መንገድ ቀይሮ እዚ ያደረሰኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад

    Amen Amen Amen yonye yabate beruke leberket hune girum temhert newe yebzalhe

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ

    • @bienygyhfjgtgg11
      @bienygyhfjgtgg11 5 лет назад

      #AMEN 🙏 🙏 #TABARAKI Iovely ♥️ ♥️

  • @ethiopiafeker8376
    @ethiopiafeker8376 5 лет назад +1

    ዮኒ ተባረክልን እኔ ሀገሬ ገብቼ ያንተን ትምህርት መማር ነው ምፈልገው

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 3 года назад

    አሜንንንንን ተባረክክክ ዩኒ

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 лет назад +1

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ብርክ ያድርገው

  • @TamiratHabte
    @TamiratHabte 7 месяцев назад

    ዮኒ ተባረክ

  • @bazenhaile7742
    @bazenhaile7742 4 года назад +4

    Just when I need it!! Thank you for the clarity, with love, and respect.

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 4 года назад

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @yosefkelbi5052
    @yosefkelbi5052 5 лет назад +14

    Wow. This Actually Changed my Life. Blessed. We Love you so much, From Canada.

  • @aleesauae6668
    @aleesauae6668 4 года назад

    Amen Amen Geta yebarki Tabarki wodmchin 👍❤

    • @bibliasembalela3604
      @bibliasembalela3604 4 года назад

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you....

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 5 лет назад +4

    ተባረክ ብቻ

  • @EthiopiaIsrael
    @EthiopiaIsrael 2 месяца назад

    Thanks yoni LOVE you so much 💯

  • @shewaadane5066
    @shewaadane5066 5 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 4 года назад

    You are number one ☝️

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Год назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @tegegndamiyo3157
    @tegegndamiyo3157 5 лет назад +6

    I love you yone, God bless you more, appreciate! Amen!

  • @hawitalesa9008
    @hawitalesa9008 2 года назад

    Thank you yoni ammeeeeeen 🙏💕