"በለሊት ይመጣል" ልንማረው የሚገባው ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 457

  • @lubuselgen8185
    @lubuselgen8185 2 года назад +103

    ለመናገር ቃለት አጠረኝ የሚገርመው 5ጊዜ ደግሜው ብሰማውም እንኳን መተንፈስ ትነፋሽ እስኪያጥረኝ ነው ዝምታዬን ያሸነፈው ከስራ ገብቼ በሬን ዘግቼ ያለውበትን መፈተሽ ጀመርኩ የእውነትም ዮናታን እየተናገረኝ እንዳልሆነ ጌታ አንደበቱን ተጠቅሞ ከእንቅሎፌ እየቀሰቀሰኝ እንደሆነ ገባኝ ለካም አምላኬ ለቀኖችም ቀን አለው ለአመታትም ጊዜ አለው ።ምንም ለማለት ቃላት ያጥረኛል አምላኬ ይባርክህ መግለጽም አቅቶኛል🙌🙌🙌👏👏👏🙏🙏🙏

  • @Alemitu5888
    @Alemitu5888 2 года назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 года назад +4

    ጠላት እሄንን አይቶ ነው በሀይለኛ ተነስቶብህ የነበረው ነብይ ዮናታ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ።

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው 2 года назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏😇😇🤲🤲🤲🤲

  • @davidtemiru6510
    @davidtemiru6510 2 года назад +2

    የአባቴ ቡሩክ ዮንዬ ዘመንክ ይለምልም ተባርክ በብዙ ጸጋ

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 2 года назад +6

    Amen Amen Hallelujah🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ belelitu seats yimtali 😍😍😍Yoni Tesga yabzalik

  • @bt3738
    @bt3738 2 года назад +21

    ዮኒዬ አንተ 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 года назад +4

    Ayi Yoniye Geta yibarkh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 года назад +7

    ዮኒዬ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ በእውነት እግዚአብሔር አምለክ ይባረክ ተባረክ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 2 года назад +9

    ዮኒዬ ትምህርቶችህ ሁሉም ያው ከ እግዚአብሔር አፍ የወጣ ቃል ስለሆነ አጥንትን፥ጅማትን ቅልጥምን ዘልቆ ሰንጥቆ ያልፋል።
    ምን ልበል አንተን የሰጠን አባታችን ይባረክ። we Love you 😊

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b 2 года назад +11

    እግዚአብሔር በለሊት መጣልኝ
    ታሪኬን ሊለውጥ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ዮንዬ እንዳ ገና አሁን ገና ገባኝ መኖር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሳራእግዚአብሔርአባቴነው

    Ere ወይኔ 😭😭😭 ምን ልበል ጌታ ያውቃል ሁሉንም abrehegn endalek awikiyalew የኔ ጌታ የተባረክ ነክ ዮንዬ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዀ6ሠ

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ቀሉን ሰምቺ በጣም ተባርከዋል my good Pleased you always

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 2 года назад +12

    ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @yordanosbekele8204
    @yordanosbekele8204 2 года назад +2

    አንተን የፈጠረህ እግዚያብሄር ይባረክ

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 2 года назад +15

    Yoni እግዚአብሔር አምላክ እብዝቶ ከጠላት ፍላፃ ይጠብቅህ ከፍ በል ተባረክ በእየሱስ ህያው ስም አሜን

  • @hanafashion3571
    @hanafashion3571 2 года назад +12

    አዲስ ህይወት ዛሬ ጀመርኩ ጤናዬ ተመለሰ ህመሜ ዳነ የምስጋና ውጤት ቤቴን ትዳሬን እንደ አዲስ አለመለመው ተባረክ ዮኒ ምንም ሌላ አልልህም ተባረክ ተባረክ ተባረክ…

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 2 года назад +2

    Amen Amen
    Egzbiher amlak behulu yibarek yoni

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 2 года назад +44

    የኔ ጌታ ልክልኬን ነገረኝ😭 ባንተ ሆኖ ዮኒዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!! በነገር ሁሉ ለምልም💙
    ሃሌሉያ!!!የኔ አባት እወድሃለሁ!!🙏😭

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 2 года назад +1

    ዮኒ የዛሬውም ት/ት የኔ ነው ተባረክ እንሰማሀለን ይጨምርልህ።

  • @genetgenethaile3832
    @genetgenethaile3832 2 года назад +8

    ዮኒ የፀጋህ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አይነት አሸንዳ እንደሆንክ ታውቃለህ የምለው ቃል ስላጣሁ ነው ነፍሴ እንዴት እኖደምታርፍ ኡፍ በቃ በጣም ረስርሻለሁ እግዚአብሔር የሌለበት ለሊት አሳልፌለሁ ለሊቱ አሁንም አለ ግን አንተ እንዳልከው ለሊቱን ያባባሱትን ከዙሪያዬ ገለል አደረገ እነሱን ሳጣቸው ስላልገባኝ የነፍሴ ጭንቀት ባሰ ለካ የሚያየኝን አለማየቴ ነበር አሁን ግን አይቼዋለሁ ደስተኛ ነኝ ሌሊቱም ተራ ሆኖብኛል የኔ ጌታ እርሱ ለዘላለም ትልቅ ነው ከዚህ ውጪ ምንም አይገባኝም ዮኒ በጣም በብዙ ተባረክ እድለኛ ነህ የእግዚአብሔር አፍ ነህ ከክፉ ክፋት ያስመልጥህ ጆሮችህ አብዝተው ይከፈቱ

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 2 года назад +2

    ክብር ለእርሱ ይሁን ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬሃሎ ለምልም አሁንም ጸጋና መንፈስ ይጨማርብህ

  • @tarikdebosh227
    @tarikdebosh227 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው 😥😭😭😭
    እሱ ደግ እኮ ነው ስሙም እየሱስ ይባላል😭🥹🙏
    ትግስትን የሚያበዛለን አምላክ ስሙ ይባረክ
    ዩኒዬ እግዚአብሄር ይባርክህ 😥🙏❤️✝️✝️

  • @abebechneri1890
    @abebechneri1890 2 года назад +5

    ዘመንህ አምላኬ በመባረኩ አብዝቶ
    አብዝቶ ቤትህ አገልግሎትህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ተባርኬአለሁ

  • @natnaelaweke777
    @natnaelaweke777 8 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ እግዚሀብሄር ይመስገን ስለ አገልጋይ ዮናታን ለምን ሰው የሚሰጥ አገልጋይ የሚሰጥ እሱ ነውና እና ጌታ ይመስገን በብዙ በብዙ ፀጋ ይብዛለት መጨመርና መጨመር ይሁንልህ ዮኒዬ እወድሀለሁ እንወድሀለን አንተ በረከታችን ነህ.

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ዮኒዬ እግዚአብሄር ዘመንህን ያለምልም ስለአንተ እግዚአብሄር ክፍፍፍፍ ይበል ብዙዎቻችንን መከረን አጥንቶቻችንንአለመለመልን ክብር ይሁን ለአምላካችን🙌🙏😍

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 года назад +10

    የዛሬዉ ትምህርት ለእኔ ነዉ ጌታ ይባረክ

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 2 года назад +20

    እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ለዘለዓለም ይባርክ ዉድ ዮናታን አክልሉ💖

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አባት ሆይ፣ስሜታዊ እንዳልሆን እርዳኝ 🙏

  • @asilassoul1553
    @asilassoul1553 2 года назад +7

    📖📖📖📖🙏🙏🙏 Amen Amen amen amen 💕💕💕 Zanachn yibarki

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 года назад +6

    ጌታ ሆይ ስም ለዘላለም ይባረክ አመሰግንሃለው ልክልኬን በባሪያክ አልፈ ስለነገርከኝ ና ስላስተማርከኝ ♥♥♥♥ዮኒ ዘመንክ አገልግሎትክ ይለምልምበጌታ ስም

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ለየቀኑ የቃሉን መገለጥ የሰጠ መንፈሰ ቅዱሰ ይባረክ ዘርህ ይባረክ።

  • @ivomobile6626
    @ivomobile6626 2 года назад +5

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ተባረክልኝ

  • @cellmalak7029
    @cellmalak7029 2 года назад +2

    አሜንንን አሜንንን ታባራክ ታባራክ

  • @eyerusyisihak4548
    @eyerusyisihak4548 2 года назад +26

    የሰማዩ አሙላክ ይባርክ♥️♥️♥️

  • @freecell3270
    @freecell3270 2 года назад +4

    Amen.Amen Amen amen.yon Geta Eyesus abzito ybarek zaman ylamalim lagna basidat lalenew lawondim Ehitochachin yemtakiman enam yemyabatan yemyatsinan kalinrw tabarek babizu

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 2 года назад +8

    My Dear brother yonyyy you are already blessed.

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 2 года назад +7

    Amen🙏, Geta Yesuse bebezu yibarke #Yoniy we love you so much ❤️❤️❤️

  • @SeniSeni-vo4hl
    @SeniSeni-vo4hl 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዮናታል አክሊሊ ዘመናሁሉ የተባረከ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልክ 🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 2 года назад +5

    አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ዮኒዬ በብዙ ተባረክ ድንቅ ትምህርት ነው በብዙ ተፅናናው ጌታ ይባረክ🥰🥰❤🙏

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 года назад +4

    ዮኒዬ የዘመናችን ክስተት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ! አንተ ትለያለህ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።

  • @bt3738
    @bt3738 2 года назад +23

    እግዚአብሔር ይመጣል የጨለመባችሁ ለመሰላችሁ ተስፋ የለኝም ላላቹ እግዚአብሔር ይመጣል አሜን ይመጣል🙏

  • @ramerane5880
    @ramerane5880 2 года назад +5

    እኔ ናባርኩን ያልግብን ያውርን ናባር 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖ዮን እግዚአብሔር ዛምንክን ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 2 года назад +5

    የእግዚአብሔርን ደግነት በአንተ አየሁ ተማርኩ አባቴ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @burtukaniasfa9305
    @burtukaniasfa9305 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ ጌታ ይባረክ ማርቄ አልሻግብም ጌታ ችርሶ ይባረክ ❤🌹❤🌹❤❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 года назад +17

    ((ኑሮ ሲኖር ደስ የሚለው እየሱሴ ከአንተ ጋር ነው
    ምኑን ተኖሮ ተሞተ ሁሉም ከንቱ ነው ያለአንተ))
    ዘመንህ ብርክ ይበል ዬኒዬ ❤🙏

    • @ramerane5880
      @ramerane5880 2 года назад

      እድ እየሱስ ያሎ ማንም የላም እየሱስ ካለል ሂዎት ባዶ ናት 😭😭

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 2 года назад

      እውነት ነው ወንድሜ አይቼአለው አሁን አዲስ ሰው ነኝ ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን አሜን😍😍😍

  • @amanuelababa9544
    @amanuelababa9544 2 года назад +5

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemalemu489
    @alemalemu489 2 года назад +2

    ልልክ ልኬን ነገረኝ ጌታ በሆንዬ ተጠቅሞ ዮንዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @zawdituhabtemariam122
    @zawdituhabtemariam122 2 года назад +2

    Yoneya tebarke

  • @beyene.handebohandebo538
    @beyene.handebohandebo538 2 года назад +10

    ጌታ ይባሪክ ዮን

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 года назад +1

    GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN.

  • @Al-KharifTrading
    @Al-KharifTrading 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክው የቃል ብርሃን ሙላት ይብዛልክ ተባረኪ አምላክ አብዝቶ ይባርክ ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ሁሉ ለኢየሱስ ይሁንልት 😭😭😭📖📖📖💔💔💔💔💔💔💔💔💔ዮኒዬ በክርስቶስ ስም ዘርክ ይልምልም

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 2 года назад +25

    "ታዋቂ ሰው ሰው ሳይሆን ጠቃሚ ሰዎች እንድትሆኑ እግዚአብሄር የሚፈልገው።" ነክቶኛል በጣም

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይበራክ ዮንዕ ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💯💯💯💯👍👍👍👍😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tseganesh2368
    @tseganesh2368 4 месяца назад

    😢እግዚአብሔር መልካም ነው 😩😩❣️ተባረክ yone

  • @abebabelay1075
    @abebabelay1075 2 года назад +3

    ዬኒዬ ጌታ መንፈሰቅዱስ በአንተ ያለፉትን ጊዜ እና እንዴት መኖር እንዳለብኝ አስተምሮኛል ጌታኢየሱስ ይባርክ።

  • @tarikuarega5781
    @tarikuarega5781 2 года назад +6

    Amen Amen God Is Good All the time!!!!!!!!!!!!!!God bless you Yon!!!!!........

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 года назад +14

    አሁን የኔን ሁኔታ አወራክ😢😢😢😢😢በስዳት ኑሮዬ ብዙ ነገረ አስተማርኝ መከርኝ እግዚአብሔር አወቅ ነው ሁሉንም ከልክሎኝ አስተማርኝ ዮኒ አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልህ

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ ዮኒዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ተባርኬበታለሁ እራሴንም አይቼበታለሁ በዚህ ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mentiwabiwondimagani595
    @mentiwabiwondimagani595 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን ተበርክ ፃጋ ያበዛልክ
    የሰማይ አምላክ ይባረክ እውነት ነው 😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @مناديالشمري-ت7ر
    @مناديالشمري-ت7ر 2 года назад

    አሜንን አሜንን ዮኒ እግ/ር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ፋጰሞ ጨረሶ ይባረክህ ታባረክ በብዙ🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @kababash5554
    @kababash5554 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበረኪ ተበርኩ

  • @shalombini28
    @shalombini28 2 года назад +3

    God bless you and your ministry please pray for me
    in

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 года назад +2

    አሜንንንንንንን የእደገና አምላክ በወደኩበት ሊስቅብኝ ሳይሆን እንደገና የወደቀነገሬን ያነሳዋል 😭😭😭😭😭😭 አሜንንንንንንን መነሳት ይሆነልኛል 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ርብቃተካ
    @ርብቃተካ 2 года назад +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው😥🙏🙏🙏

  • @matusalmesfin5070
    @matusalmesfin5070 Год назад +1

    Ameen yoniyee tebarek iniwodalen

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 4 месяца назад

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ተባረክ ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад +1

    እግዚአብኤር አባት ጌታ መንፈሥ ቅዱስ እየመጣ ስላለው ቃል ባርያውስጥ አንተ ብቻ እየተናገርክ እንደሆነ ውስጤ ይሰማኛልና ጌታ ኢየሱስስስስ በለሊት ጌታ አሜንንን አባብላታ ለው ወደምድረሀበዳም እወስዳታለው ልቦ የልቢን እነግራታለው ጌታ አተ ለምን ይእንን አረሀክ አትባልም በስራ ፃዲቅ ነነእ ለእኔ ልጅ የከበረ ነገር እንዳየእልኝ ካተጋር መሆኔ መረዳት አግኝቻለው ኢየሱስስስ አሁን ወጥቼ የምዘምርበት የማመልክበት ሊሎች የምተርፍበት እንደህሆነ ገና መጀመርያ ገብቶኛል ከፍል

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒዬ 🥰
    We love you ❤️🙏

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 месяцев назад

    ❤ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ 👍😥😥✊😍📖📖🙏

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏ጌታ የብራክ ዮኒዬ

  • @nebunebuwelday5450
    @nebunebuwelday5450 Год назад +1

    ውይይይይ ዮኒዬ ጌታ ኣንተን ተጠቅሞ እያስተማረ እያፅናና ጌታ ብዙ የጨለማ ረሀብ የጦርነት ጊዜ ኣሻገረኝ ይሄ ጦርነት ረሀብ ጨለማ ያጠፋኛል ስል ጌታ ኣንተን ተጠቅሞ ጌታ ርቀት የማይገድበው ኤልሻዳዩ ጌታ ኣበረታኝ እጄን ይዞ እየመራ ኣሻገረኝ እዚህ ኣደረሰኝ ።ኢየሱስ ጌታ ነው።ኢየሱሴ እወደዋለው።

  • @bireewaaqayyooguddaadha3463
    @bireewaaqayyooguddaadha3463 2 года назад +1

    Yoniyee geta yesus yebarki Egzabeher yematel haleeluyya 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SelamTilahun-r9u
    @SelamTilahun-r9u Год назад

    ዮኒዬ እኔስ በግታ ቃል አጠውልክ እድሜህ ዘላለምህ ይበረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +3

    ይሄ ቃል ለእኔ የተነገረ ነው እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ ዮኒዬ የእንደገና አምላክ እንደገና ዕድል ስለሰጠሀኝ አመሰግናለሁ

  • @abebaabeba7031
    @abebaabeba7031 2 года назад +3

    Ameeenn🤲🤲🤲🤲

  • @hslhsk6598
    @hslhsk6598 2 года назад +1

    ameeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 года назад +1

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @rozegede423
    @rozegede423 2 года назад +3

    ጌታ እግዚአብሔር ይባራክህ✋❤❤❤❤🙏

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 года назад +1

    አንተ የእግዚአብሔር መልክተኛ ተባረክልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 года назад +1

    አሜንንንን ተባረክ ዮኒዬ ጌታ ይባረክ 🙏💞💞💞💞

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Год назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን በጌታ ስም ተባረክ ፀጋዉ ያብዛልክ

  • @bnabna666
    @bnabna666 2 года назад +1

    yoniye geta yiberki 🥰🥰🥰📖💪❤️

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 года назад

    ጀግናው ኢየሱስ ይባረክ
    ዮኒዬ ዘመን ዘለአለምህ ይባረክ
    በብዙ ፀጋ ከዚህ የበለጠ የጠላት
    እሳት ያድርግህ የምድር ጨው
    ሁን በደሙ ተሸፈን ሰወድህ
    ክብሩ እግዚያብሔር ጠቅልሎ
    ይውሰድ

  • @daameefayisa9069
    @daameefayisa9069 2 года назад +1

    Ameeen ameeen ebifami ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wardawarda3201
    @wardawarda3201 2 года назад +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️tabarak yoniye💕💕💕💕💘💘💘

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Год назад

    ታምር ነው የሚገርም ቃልነው በኑት በዝህ ቃል ውስጥ የእግዝያቤር እልውና አግኝቶኛል ጌታ ይክበር አሜንንንንንን ዮንዬ ተባረከሰልኝ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ አሜንንን

  • @ferewotferewot451
    @ferewotferewot451 Год назад

    እረ ሀሌ ሀሌ ሉያ ምን አይነት አስደናቂ ትምህርት ነው ዬኒዬ ተባረክ

  • @bezaalemu6832
    @bezaalemu6832 2 года назад +2

    yoniye btm new yemiwedih yene wud wendim tebarekilign zemenih yibarek

  • @marosell2322
    @marosell2322 2 года назад

    አሜንንን ዋውውውው
    አሜንንን አሜንንን
    ተባረኪ ተባረኪ 🤲🏻🤲🏻📖📖📖🍇🍇🍇👏🏻👏🏻🔥🔥🔥👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🏻🍒🙏🏻

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Год назад

    ዩኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትምህርት በጣም ነው የምወደው የሚነፁው ተባረክ

  • @metiworku8338
    @metiworku8338 2 года назад +2

    May the Lord bless you more!

  • @nasaratl9931
    @nasaratl9931 2 месяца назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Год назад

    ዮንዬ የሁሉም አበት ጌታ አብስቶ ይበራክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад +1

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @portoeth1114
    @portoeth1114 Год назад

    አሜንንን 🤲 አሜንንንንን 🤲 አሜንንንንን ብዬ ውሲደኩት በእምነት ተቀበለኩት 🗣️📖🍇 በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተበርኩልኝ ዮንዬ

  • @deringuler6731
    @deringuler6731 Год назад

    አሜን የግዚያብሔር ሰዎ ው ተባረክ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +8

    ከዛሬ አምስት አመት በፊት እኔን ወደ ፈለገበት ከሚመራኝ ስሜተኝነት አፋቶኝ ወደ ስደት አገር አምጥቶኝ በምህረቱ እያባበለኝ የልቡን ለልቤ እያወራኝ እኔን ከእኔ አተረፈኝ ስሙ ይባረክ ዛሬ ትዝ አለኝ 😭 ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እድል የሚሰጥ አባት ነው🙏🙏ዮናችን ጌታዬ ጸጋውን ያብዛልክ ስንቅ የሚሆን ትምህርት ነው።❤❤👏

    • @rakzeyada7905
      @rakzeyada7905 2 года назад

      ትክክል ነው

    • @rakzeyada7905
      @rakzeyada7905 2 года назад +1

      እኔንም እንዳዚያው ነው እንዳ ጌታ ማን አለ ከፊቴ እየቆመ የይቻለው እየቻለ የሆናውን እንድሆን የማይታለፈን እየሰልምፈ

    • @rakzeyada7905
      @rakzeyada7905 2 года назад

      😭በእሰት ውስጥ መንገድ አለው በውኃ ላይ የምረማድ ጌታ ስሙ ይበረክ

  • @temesgenabraham6675
    @temesgenabraham6675 2 года назад +6

    My God! What a message!!! Thank you my Pastor.