Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ትምህርት ነው ሀሳብሽን ቪዲዮውንም በአጭሩ ብታረጊውስ እህታችን
እሺ ውዴ
ጄሪዬ ምክርሽ ስራሽ ትህትናሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ በጣም እናመሰግናለን
አለ ማብራሪያ ዝም ብሎ ይሄን አድርጉ አታድርጉ አይባልም። ጄርዬ አንቺ ትክክል ነሽ ሁሉ ነገር የራሱ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ለሁሉም ነገር አክብረሽን ጠቅለል አድርገሽ ስለምታስረጂ እናመሰግናለን። ጄሪዬ የምታውቂውን ማካፈልና ማስተማር ቅንነትና መታደል ነውና እናመሰግናለን ።
ምርጥ እናት ተባረኪ ንግግሮችሽ በጣም ይማርካል ❤🎉❤🎉
ለፊት ቆዳ ብዬ ከ20ደቂቃ በላይ።አስጠብቅሽኝ።ለምክሩ ሌላ ቪድዬ ብትሰሪ ባይ ነኝ።በርእሱ ሽፋን ዳታዬን 😅
አይዞሽ ውዴ ምክሩም ከመዳኒቱ እኩል ያድናል ተባረኪ
ማሳለፍ የሚባል ነገር አለ እኮ😂😂 ዳታ ....
@@tsigeredagetachew6342 እሱማ አለ።አንዴ ወደፊት አንዴ ወደኋላ ስወዛወዝ ራሱ ጊዜው አለቀ እንጂ።
እናመሰግናለን ጄሪዬ❤❤❤
የሽንበራ ዱቄት ከወይራ ዘይት በመቀላቀል ተቀቡ ከሰላሳ ደቂቃ እስከ አንድ ሰዓት መቆየት በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ:: 22:26
ከመቀባቱ የበለጠ ምክሩ አንጀት ያርሳል ይሄኔ ስድብና አሉባልታ ቢሆን 1 ሰዓት እንቀመጣለን ንግግሯ ማር ነው አዳምጪ ይጠቅምሻል
የኔ ቆንጆ ልመክር ለውጥ ይሰጣል
ለምን ይጠቀማል? የቆየም የሸምብራ ዱቄት ይሆናል ?
😂
@@debbietefera3718 ሹፊ ክክክክክ
Thanks for advice yena konjow God blessing 🙌 🙏 ❤️ 💖 💕 🙏 ❤️ 💖 💕 🙏 ❤️
ምክርሽ. ጥሩ ነዉ. ግዜ. ወሰድሸ
@@teg22345ይሄ ወሬ አይደለም ላንቺ አይነቷ የሚጠቅም ነው አዳምጪ
ቻይው ማሬ ምክር የግድ ነው
ተበረኪ ሀሳብሽን ቀረጥ አድርገሽ ጠቃሚ ግባቶችን ጠቆም አድርጊ ጊዜ አትዉሰጂ ጊዜ የለንም።
What is she using 😳😳
ጄሪዬ በጣም እናመሰግናለን
ጄሪ እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪልን❤❤🎉
You are blessed GOD bless you more thank you so sweet ❤
በጣም ነኝ ምያስደንቅሽ ተባረኪ እድሜን ጤና ይስጥሽ ተብረኪ ❤❤❤፡
ተባረኪ ምክርሽ ደስ ይላል
አመሰግናለሁ ። እባክሽን የማድያት መድኃኒት ንገሪን የብዙ ሰው ችግር ነው
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እናመሰግናለን አሪፍ የዉበት መጠበቂያ ነዉ ያጋራሽን ከቤት ሳንወጣ በቀላሉ የቆዳችንን ዉበት እንድንጠብቅ ሪኮመንድ ስላረግሽልን በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ምክርሽ በራሱ ከምንም በላይ በቂ ነዉ ❤ 👌👍😍❤🙏🙏🙏❤
እባክሽ.ግዜ. አታባክኝ. ወደገደለዉግቢ
አዳምጪ ከዚህ የበለጠ ምን ታገኛለሽ
ለተሽበሽበ የሆድ ቆዳ መፉትሄ ካለሺ የኔ ውድ
አሜን አሜን ለአንችም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በረከት በቤትሽ ይግባ
🙏💕
ተባረኪ
እውነትሽን ነው እእታችን እናመስግናለን ስለምታበረታችን እጠቀመዋለው ውጤቱን አሳውቅሻለው
ደጋግመሽ ሞክሪውና አሳውቂኝ
@@jerytubeEthiopianfood እሺ ይገርምሻል አሁን ስርቼው ተቀብቼዋለው የለቀቅሽውን ካየው በዋላ አሳውቅሻለው አመስግናለው
እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተባረኪ❤❤❤❤
አናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀሪዬ እባክሽ ለስኳር እና ለታይሮድ ስሪልኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ😢😢😢😢
እሺ ማሬ
በርቺ እህቴ እናመሰግናለን እውቀትሽ ይጨምርልሽ ለ ማይሆን ጥያቄ እሚፁፉልሽ አትስሚያቸው
ሳላም ጀሪዬ ለወገብ ህመም ምን ባደርግ ይሻላል ምክር እስቲ ለግሽኝ
ወደገደለው ግቢ
ታግሰሽ አዳምጪ ተገቢ ምክር ነው
Thank you
Thank you very much for sharing ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much
ተባረኪ🙏🏾
Thank you my dear sisters ❤❤
waw mikrsh mamaye wededklish edme tena ystlin enku enat bewnet🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ስወድሽ እኮ
እንዴት ነሺ አራስ ህፃናት አለኝ ቁርጠት አለበት ግን 4 ወሩ ነው ምን ላድርግ መፉትሄ ካለሺ
Thank you betam new yenadenksh.❤❤❤
እናመሰግናለን እህቴ የኔ ፊት በጣም ስስ ነው እና ከታጠብኩ በኋላ ምን ልጠቀም በጣም ይደርቃል እባክሽ
ብዙ የተሰሩ ቻናሉ ውስጥ አሉ
❤❤❤❤❤ተባረኪ
የኔ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው ግን ደግሞ በጣም በዛ እኛ የመዳም እስትፋስ ነን ራጅም ቪዲዮ መየት አንቺልም በተቻለ ማጣን አጠር ብተደርግ እላለው በተረፈ ቆንጆ ነው በርቺ ማር ነሺ
እቤት ነይና ስሪ ትሉኛላችሁ ያልሽው ያስቃል 🤣🤣ግን እውነት ነው ፍንጭ ከስጠሽ እነሱ ሪስርች ማረው የና ስራ ነው :: እናመስግናለን እህቴ በርች
Tebareki idimena xena yisxish
እኔ እደዚ አይነት ቢድዮ ደሥይለኛል ግን እውነት በጣአም ደብሮኝ ነበር ኮሜት ሣይ ሣቄን መቆጣጠር አቃተኝ በርቺ እናመሠግናለን
Thank you for sharing, but I don’t understand if you don’t share why you should make
ከአይን በታች ለምን ለይቶ ያብጣል ምን ልጠቀም እናትዬ
የት ለመሂዱ ነው ተረጋጉ ሁሊ መቸኩል ማዳመጥ አለብን ይሂ ሁሉ ጥፋት የጠፋው ባለማዳመጥ የሚመጣው አንቸኩል
❤ur correct
Jerry Dr.nesh beayatesh New yewetashew yehew hezb eyakemsh New Tebareki❤brav.
እንደው le shint banba chgir sirlin tnx...❤
ያላ ተናገሪ❤❤
የአልማዝባለጭራ መድሀኒት የምታውቂ ከሆ
ሰላም እንዲት ነሸልኘ በጣም እወድሻለዉ በርቸ አህቲ
Tebareki Ewnet new 😊
እኔማዲያት ብቻ ነዉፊቴምን ላርግእባክሺንገሪኝ
እባክሸንእርዳታሸያሰፈልገኛልጄርዬ
ጄሪዬ እንዴ ነሽ እንኮን ለእኩለ ፆም አደረስሽ ስለምክርሽ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
ለጡት፣እብጠትእናመጀመርያቆሻሻ፣ወጥቶከዛበሃደም፣ከዛ፣የሚሸት፣ፈሳሽ፣ይወጣል፣ይሸታል፣በጣም፣አማታል፣ምንድንነው፣መፍትሄው፣ሰው፣አገር፣ነንተጨንቀናል፣መልስሽንበተስፋ፣ጠብቃለው፣እህቴ
እኔ ከቻልሽ ፉቴ በጣም ከሲታ ነው ትንሽ ቢወፍርልኝ ደስ ይለኛል ምን ትመክሪኛለሽ እእቴ ስለምታበረታችን እናመስግናለን
እሺ የኔ ውድ በቅርብ ለፊት ውፍረት እሰራለሁ
@@jerytubeEthiopianfood እሺ አመስግናለው እጠብቃለው እህቴ
እባክሽ
ኡፍፍፍፍ ስወድሽ እኮ ❤
ሰራሸ ድንቅ ነው ጊዜ ሰለሌለን ንግግርሸን አጠር አድርጊው ውዴ
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ጄሪዬ
Mashaallah 🥰🥰👍
ወደገደለው በትገቤ ማብራሬያው አይብዛደ
እማ ፍቴ ክስት ያለ ነው
Ewnteshnw ye embat tekekelnash endanch shi eaw yebza❤
❤❤ሠላምሺንያብዛው፡በርችልን
Endiy ymiwedh
olive oil ለፊታችን የማይስማማን ሰዎች በምን እንጠቀመው የሽንብራ ዱቄቱን ?
በቫዝሊን ውዴ
እባክሽ ለሐሞት ጠጠር ካወቅሽ ሥርልኝ
Danke
እባክሽ ከጨጓራ ህመም አድኝኝ አግዥኝ ከእግዚሐብሔር ጋር አድኝኝ
❤❤❤❤
10 q le sensitive feac yehonal ?
Degamew menena mendenow yaleshew
ብርክ በይልኝ ❤❤❤❤
አሜን
አረ እባካችሁ የብጉር መዳኒት ተባበሩኝ ጠባሣዉ አበላሸኝገናበ19አመቴ
Please do for melasema
Amen amen amen ❤❤❤
Please to the point
Wereawen teyew benatesh
Jerriya lemin ba Mesihafi (book) melik atazegagilinim
አይናችን ስር ስንስቅ ይሸበሸባል ለዚህ ስሪልኝ እህእቴ
Bewer seatun chereshew
ወደ ገደለው
pleass tell us
❤️🙏
ሰላም አባክሽ የብርድ መዳኔት ንገሪኝ 12:04
ወፍራም ነገረ መልበስ ዱብዱብ ማለትና/ሙቅ ውሃ መጠጣት ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
enamsgenalme
Why you said Eshetu
ጎበዝ ነው
እሸ
❤❤❤🥰🌹👏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለማዲያት እና ለሚበልዝ ፊት
💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷
በእናትሽ ስልክ ቁጥር በውስጥ
💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️
jerrye wedea sewedshz❤❤
WOr
ጥሩ ትምህርት ነው ሀሳብሽን ቪዲዮውንም በአጭሩ ብታረጊውስ እህታችን
እሺ ውዴ
ጄሪዬ ምክርሽ ስራሽ ትህትናሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ በጣም እናመሰግናለን
አለ ማብራሪያ ዝም ብሎ ይሄን አድርጉ አታድርጉ አይባልም። ጄርዬ አንቺ ትክክል ነሽ ሁሉ ነገር የራሱ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ለሁሉም ነገር አክብረሽን ጠቅለል አድርገሽ ስለምታስረጂ እናመሰግናለን። ጄሪዬ የምታውቂውን ማካፈልና ማስተማር ቅንነትና መታደል ነውና እናመሰግናለን ።
ምርጥ እናት ተባረኪ ንግግሮችሽ በጣም ይማርካል ❤🎉❤🎉
ለፊት ቆዳ ብዬ ከ20ደቂቃ በላይ።አስጠብቅሽኝ።ለምክሩ ሌላ ቪድዬ ብትሰሪ ባይ ነኝ።በርእሱ ሽፋን ዳታዬን 😅
አይዞሽ ውዴ ምክሩም ከመዳኒቱ እኩል ያድናል ተባረኪ
ማሳለፍ የሚባል ነገር አለ እኮ😂😂 ዳታ ....
@@tsigeredagetachew6342 እሱማ አለ።አንዴ ወደፊት አንዴ ወደኋላ ስወዛወዝ ራሱ ጊዜው አለቀ እንጂ።
እናመሰግናለን ጄሪዬ❤❤❤
የሽንበራ ዱቄት ከወይራ ዘይት በመቀላቀል ተቀቡ ከሰላሳ ደቂቃ እስከ አንድ ሰዓት መቆየት በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ::
22:26
ከመቀባቱ የበለጠ ምክሩ አንጀት ያርሳል ይሄኔ ስድብና አሉባልታ ቢሆን 1 ሰዓት እንቀመጣለን ንግግሯ ማር ነው አዳምጪ ይጠቅምሻል
የኔ ቆንጆ ልመክር ለውጥ ይሰጣል
ለምን ይጠቀማል? የቆየም የሸምብራ ዱቄት ይሆናል ?
😂
@@debbietefera3718 ሹፊ ክክክክክ
Thanks for advice yena konjow God blessing 🙌 🙏 ❤️ 💖 💕 🙏 ❤️ 💖 💕 🙏 ❤️
ምክርሽ. ጥሩ ነዉ. ግዜ. ወሰድሸ
@@teg22345ይሄ ወሬ አይደለም ላንቺ አይነቷ የሚጠቅም ነው አዳምጪ
ቻይው ማሬ ምክር የግድ ነው
ተበረኪ ሀሳብሽን ቀረጥ አድርገሽ ጠቃሚ ግባቶችን ጠቆም አድርጊ ጊዜ አትዉሰጂ ጊዜ የለንም።
What is she using 😳😳
ጄሪዬ በጣም እናመሰግናለን
ጄሪ እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪልን❤❤🎉
You are blessed GOD bless you more thank you so sweet ❤
በጣም ነኝ ምያስደንቅሽ ተባረኪ እድሜን ጤና ይስጥሽ ተብረኪ ❤❤❤፡
ተባረኪ ምክርሽ ደስ ይላል
አመሰግናለሁ ። እባክሽን የማድያት መድኃኒት ንገሪን የብዙ ሰው ችግር ነው
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እናመሰግናለን አሪፍ የዉበት መጠበቂያ ነዉ ያጋራሽን ከቤት ሳንወጣ በቀላሉ የቆዳችንን ዉበት እንድንጠብቅ ሪኮመንድ ስላረግሽልን በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ምክርሽ በራሱ ከምንም በላይ በቂ ነዉ ❤ 👌👍😍❤🙏🙏🙏❤
እባክሽ.ግዜ. አታባክኝ. ወደገደለዉግቢ
አዳምጪ ከዚህ የበለጠ ምን ታገኛለሽ
ለተሽበሽበ የሆድ ቆዳ መፉትሄ ካለሺ የኔ ውድ
አሜን አሜን ለአንችም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በረከት በቤትሽ ይግባ
🙏💕
ተባረኪ
እውነትሽን ነው እእታችን እናመስግናለን ስለምታበረታችን እጠቀመዋለው ውጤቱን አሳውቅሻለው
ደጋግመሽ ሞክሪውና አሳውቂኝ
@@jerytubeEthiopianfood እሺ ይገርምሻል አሁን ስርቼው ተቀብቼዋለው የለቀቅሽውን ካየው በዋላ አሳውቅሻለው አመስግናለው
እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተባረኪ❤❤❤❤
አናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀሪዬ እባክሽ ለስኳር እና ለታይሮድ ስሪልኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ😢😢😢😢
እሺ ማሬ
በርቺ እህቴ እናመሰግናለን እውቀትሽ ይጨምርልሽ ለ ማይሆን ጥያቄ እሚፁፉልሽ አትስሚያቸው
ሳላም ጀሪዬ ለወገብ ህመም ምን ባደርግ ይሻላል ምክር እስቲ ለግሽኝ
ወደገደለው ግቢ
ታግሰሽ አዳምጪ ተገቢ ምክር ነው
Thank you
Thank you very much for sharing ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much
ተባረኪ🙏🏾
Thank you my dear sisters ❤❤
waw mikrsh mamaye wededklish edme tena ystlin enku enat bewnet🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ስወድሽ እኮ
እንዴት ነሺ አራስ ህፃናት አለኝ ቁርጠት አለበት ግን 4 ወሩ ነው ምን ላድርግ መፉትሄ ካለሺ
Thank you betam new yenadenksh.❤❤❤
እናመሰግናለን እህቴ የኔ ፊት በጣም ስስ ነው እና ከታጠብኩ በኋላ ምን ልጠቀም በጣም ይደርቃል እባክሽ
ብዙ የተሰሩ ቻናሉ ውስጥ አሉ
❤❤❤❤❤ተባረኪ
የኔ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው ግን ደግሞ በጣም በዛ እኛ የመዳም እስትፋስ ነን ራጅም ቪዲዮ መየት አንቺልም በተቻለ ማጣን አጠር ብተደርግ እላለው በተረፈ ቆንጆ ነው በርቺ ማር ነሺ
እቤት ነይና ስሪ ትሉኛላችሁ ያልሽው ያስቃል 🤣🤣
ግን እውነት ነው ፍንጭ ከስጠሽ እነሱ ሪስርች ማረው የና ስራ ነው :: እናመስግናለን እህቴ በርች