Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግኖች በጣም በርቱ እኔ የዩኒቨርሲቲ ተማሪነኝ በተለይ ከ መኪና ስርቆቱ ጋር በተያያዘ የፈጠራ ስራ ላመጣ ብዙ ጊዜ እየጣርኩ ነበር የናንተ ሀሳብ ምርጥዬና የሚበረታታ ነው ወደፊት ቀጥሉበት
ጅፒኤሱን ሰትገጥሙ በየመዳዉ የምትገጥሙት ነገር በፍፁም የድርጅታችሁን ጥራት ያሳንሰዋል መገጠም ያለበት እንደ ዉጭዉ አለም በስወር መሆን አለበት አልቆ ከመጣ በኋላ ነዉ ባለቤቱም ማወቅ ያለበት አስቡበት አመሰግናለሁ
ለ ኮሮላ ለቪትስ እና ለያሪስ ዋጋ ስንት ነዉ ?
Mnin gelts aladergachutem
Eraschu ke gon teserkalachu keza meftehe aln belachu endegena tezerfalachu
ስልካቹ የት አለ
PEOUTE 2008 megtem ychalal
Selk eflglhu
አዎ ሌባ ከወሰደው ብኀላ ነቅሎት ቢጥለው እንዴት ንብረቱ እናገኘዋለን? መፍትሔው ምንደነው? ፃፍልኝ አስረድኝ ባለንብረት ነኝ
ሌቦቹ ቢነቅሉትስ ?
ድብቅ ቦታ ነው የሚገጠመው
Systemu disconnect sihon notification selemilek chegr yelewm
ጀግኖች በጣም በርቱ
እኔ የዩኒቨርሲቲ ተማሪነኝ በተለይ ከ መኪና ስርቆቱ ጋር በተያያዘ የፈጠራ ስራ ላመጣ ብዙ ጊዜ እየጣርኩ ነበር የናንተ ሀሳብ ምርጥዬና የሚበረታታ ነው ወደፊት ቀጥሉበት