የምርጫ ቅስቀሳቸው ከሸፈ/የጥንቆላው መፅሐፍ ermias abebe/ተናገር እውነቱን/elkal/faithline/wongel/bekalu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 20

  • @BettyGebremichal
    @BettyGebremichal 2 дня назад +2

    አየሱስ ጌታ ከስንቱ አውጥቶናል🎉🎉🎉
    🎉
    ❤❤❤❤

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 16 часов назад

    ጉዳቸዉ እግዚኦ የአጋንት መጽሐፍ

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 2 дня назад +2

    ጠቅላላ የጥንቆላ መፅሐፍት በአብ በወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለው ወደዉስጥ ሲገቤ አስሜት ጥንቆላ መተት ነው ትክክለኛው የእግዚአብሔር ቃል ብቸኛውን የመዳን መንገድ እየሱስን የሚያስተዋዉቀን 66ቱ መጽሐፍ ወቅዱስን ማጥናት (ማንብ)ነው የዮሐንስ ወንጌልን ወገኖቻችን ሆይ አንብቡ ቅራቅምቦ መፅሐቶች ገድሎች ከገሐነም አያድኑም

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 День назад

    በጌታ በኢየሱስ ሥም ምንድነው የምንሠማው የምንጉድ ነው ጌታ ሆይ አመሠግንሀለው ከእንደዚህ አይነት ኮተት ስላወጣህኘ ክብር ላንተ ይሁን እናንተ የወንጌል አርበኞች ብዙዎችን ወደወንጌል ብርሀን እያመጣችሁ ስለሆነ ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በደሙ ተሸፈኑ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 дня назад

    " ጌታ የሚድኖትን እለት እለት እያበዛ ነው " ያልታደለ ዛሬም የወንድሞች ከሳሽ ነው ወንድምቼ ፈጣሪ በምህረት ያስባችሁ :: ከከሳሽነት መንፈስ ይፈውሳችሁ ::

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 День назад +1

    ደግሞኮ ያለማመናቸውን አይቀበሉም ወንድሜ ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 16 часов назад

    ፈለገንና ዘማሪያምን አስገቧቸዉ እስኪ በዚህ ጉዳይ

  • @Merameron
    @Merameron 2 дня назад +2

    ይሄ ጉዳቸዉ እንዳይወጣ ነው ለካ የሚንጫጩት በስድብ የሚገለጠት ወደዉ አይደለም ለካ ዉስጣቸዉ ተተክሎ ተቸግረዉ ነዉ ።እንፀልይላቸዉ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 16 часов назад

    ሲኖዶሱ አላወገዘዉም። ወፍ የለም ጉዳቸዉን ሲያዝረከርከዉ

  • @BettyGebremichal
    @BettyGebremichal 2 дня назад +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 2 дня назад +2

    ወንድሜ ነገሩ ቀላል ነ ው ደብተራውንም ጠንቋዩንም ለማባረር ቤተክርስቲያኒቱ ሁሉን ትታ እየሱስን ብቻ ማንገስ ነው
    ኢየሱስ ሲኖርህ ደብተሪ ጠንቋይ አስማት ሰይጣን ምንም የሚደርስብህ የለም እንዲያውም አንተ ትፈራለህ
    ውድ ኦርቶዶክስያውያን ህይወት ለማግኘት ነፃ ለመውጣት ፈጥናችሁ ወደ ኢየሱስ ኑ !!

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 2 дня назад

    oooooorrttttooooeeeel ,,.....wayine geta oyh erdan

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 дня назад +2

    ለካ ኦርቶዶክስ የሰይጣን ልሳን ትጠቀማለች ። ወጣቱን አደንዝዞ በየጎዳናው ተሰፋ አሳጥቶ የሚያንከራትተው ይሄ የድግምት እና የአስማት ልሳን ነው ። ጉድ እና ጅራት ከወደ ኋላ ነው አሉ ?

  • @Merameron
    @Merameron 2 дня назад

    😂😂😂😂😂ወይ አባታችንን😂😂

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 16 часов назад

    እነ ልደት የት ገቡ?

  • @ጌትነትአንዳርጌ
    @ጌትነትአንዳርጌ 21 час назад

    እረ ሳቄ መጣ ፊደሎቹ ያስቃሉ ።በተለይ ቄሱ ሲናገሯቸው 😅😅

  • @Merameron
    @Merameron 2 дня назад +3

    የምን ውሸት ነዉ. የሚለዉ ኦርቶዶክሰ. እያየነዉ የምን መሸምጠ ጥ ነዉ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 дня назад

    Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut Metsehaf kidus Anbebu

  • @alazartewolde1171
    @alazartewolde1171 2 дня назад +1

    "ዮ ዮ ዮ ዮ ዮ ዮ ዮ" በተደጋጋሚ ሲሉ ጃሉድ መስለውኝ ነበር 😂😂
    ደግሞ "ሿ ሿ ሿ" አለበት ለካ 😂😂
    እንዲህ ድግግሞሽ ያለበት የድግምት መጽሐፍ ይዘው "በልሳን ጸሎት ላይ ሲሳለቁ ሳይ" ገረመኝ።
    ደግሞ "አስማት" እያሉ (ለነገሩ አንዳንዴ አስማት ብለው ከመጽሐፉ ያነቡትና ወይም ይጠሩትና መልሰው አስማትነቱን ይክዱታል 😂😂) ከተዓምራት ጋር ለማመሳሰል ይሞክራሉ።