ማንቸስተር ሲቲ 2-2 አርሰናል - በድራማ ፤ በጎሎች ፤ በአነጋጋሪ የዳኝነት ውሳኔዎች ፤ በብርቱ የባላንጣነት ስሜት ...የተሞላ ጨዋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 сен 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 210

  • @Surur9829
    @Surur9829 2 дня назад +28

    I didn’t watch the game I’m also Manchester United fan but I wanna appreciate Arsenal effort. 💪🏿

  • @SolomonSol-t8w
    @SolomonSol-t8w День назад +12

    አላዛር ያተ አድናቂነኝ ፋና እያለህ ጀምሮ የኢትዮጵያ ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ በስፓርት ብቻ አደለም ጀነራለ ኖሌጅህም ገራሚሚሚሚሚ❤❤❤❤❤

  • @yidedyademesie9929
    @yidedyademesie9929 2 дня назад +16

    አርሰናል በእንግሊዝ ዳኖች የተጠላበት ምክንያት በ አርሰናል አዲሱ መለያ ነው ። ጥቁ ጠል ነጮች ናቸው ለጥቁ መቆርቆሩ ያበሳጫቸዋል።

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 2 дня назад +82

    የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ የትላንትናዉ የአርሰናሎች ተጋድሎ ከአመት አመት ለማይሻለሁ ዩናይትድ ትልቅ ትምህርት ነዉ።በጎዶሎ 45 ደቂቃ ተጫዉቶ ነጥብ መጋራት የማይታመን ነዉ ምክንያቱም ተጋጣሚዉ የአለም ምርጡ ቡድን ነዉ። የሚገርመዉ ጨዋታዉ ዉድድሩ ሊጠናቀቅ አካባቢ ያለዉ ስሜት ነዉ ያለዉ።ገና አምስተኛ ሳምንት ነዉ

    • @tigrayforever2140
      @tigrayforever2140 2 дня назад +9

      ዋው ሚገርም እይታ ነው ኣንተ ኳስ ታቃለህ የምርር❤❤❤

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 2 дня назад +6

      ግሩም አስተያየት ቅንነት የተሞላበት አስተያየት ነው

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 2 дня назад +5

      እኔም እንደ ዩናይትድ ደጋፊነት እስማማለው

    • @Daniel_ss4
      @Daniel_ss4 2 дня назад

      Ewent arsenal endezi aletbkutem betam kebad kebad team honwal

    • @BrhanuAyen.m
      @BrhanuAyen.m 2 дня назад

      Godelu yemtlew dedeb nehde godolo yemitekmewuk press yemiyareg budn new 16 metr wust 10 techewach komo bemn lay new yemigebawu

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 дня назад +11

    Alazar❤❤❤❤🎉

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 2 дня назад +8

    በውጤቱ ብከፋም በክለቤ እጅግ በጣም በጣም ደስተኛ ነበርኩ ዶኩ ከ ትሮሳርድ በተመሳይ ጨዋታ አዘግይቶ ዳኛው ባላየ ማለፍ መርጧል ከዚ በፊት በሌላ ጨዋታ አርሰናል ጋ ኮቫቺች ዘግናኝ ፋውል ራይስ እና ኦዴጌርድ ላይ ሰርቶ አደለም ቢጫ ስትሬት ቀይ ያሰጥ ነበር ከጫወታ ቡሀላ ግን ጨዋታውን ላለማበላሸት እንደሆነ ነው ያስረዳወ ኢሄወ ራሱ ዳኘ ማይክል ኦሊቨር በግሉ እንደ አርሰናል ቀይ ካርድ የመዘዘበት የለም 7 ለምን ሁልጊዜ እኛን😢

  • @muluyedagnew4356
    @muluyedagnew4356 2 дня назад +22

    አላዛር ምርጡ ተንታኝ

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 2 дня назад +8

    መከላከል የጫዋታው አንድ አካል ነው ዝም ብሎ ሳይሆን በስራ በጥረት በልፋት የተገኘ ነው ለእኔ ትልቅ ክብር የምሰጥበት የእግር ኳስ ጥበብ ኳስ ይዞ መሮጥ መኮመክ ብቻ አለመሆኑን ያየሁበት ነው ፔፕ የከሰረበት ጨዋታ ነው ።

    • @SisayFikadu-s9h
      @SisayFikadu-s9h 2 дня назад

      Indet nw yekeserew yemigebawun nw yzo yeweteaw

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 2 дня назад +8

    ገለልተኛ ነበርኩ አርሰናል ማሸነፍ ይገባው ነበር የሆነ ጥራት ጨምሯል አርሰናል ዳኝነት የጨዋታውን ሚዛን አዛብቷል ።

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 2 дня назад +3

    እናመሰግናለን 🙏

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 2 дня назад +9

    ከ45 ደቂቃ በኋላ.... ሙሉ በሙሉ በሚከላከል እና ሙሉ በሙሉ በሚያጠቃ ቡድን መካከል የተደረገ ልብን ሰቅዞ የሚይዝ ጨዋታ ስለነበር በአርቴታ ታክቲክ በጣም ደስተኛ ነበርሁ። ይህ ስፔናዊ አሰልጣኝ ጨዋታን በፈለገው መልኩ የመቀየር ብቃት ያለው ድንቅ አሰልጣኝ መሆኑን ያስመሰከረበት እና የአሰልጣኝነት ክህሎቱን በእጅጉ ማሳደጉን ያሳየበት ጨዋታ ነበር ማለት የሚቻል ይመስለኛል።

  • @birhanuayelign4399
    @birhanuayelign4399 День назад

    ትክክለኛ የስፖርት ጋዜጠኛ ማለት ለእኔ ምንም እንኳን ሚደግፉት ክለብ ቢኖርም ግሉል ሆኖ መዉራት ያለበትን ብቻ ማዘግብ ነዉ እሱም እኔ በየሁትና በሰማሁት አላዛር ብቻ ነዉ። በርታልን

  • @kerubelfekadu6400
    @kerubelfekadu6400 2 дня назад +2

    Alazar the Goat

  • @Eyobkassa-tx9mu
    @Eyobkassa-tx9mu 2 дня назад +11

    ምርጡ የኢትዮጵያ ስፖርት ተንታኝ........... Alexo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 дня назад

    አላዛር አስኬዶም በጣም የማደግክ ጋዜጠኛ ነክ በርታ

  • @utty3720
    @utty3720 2 дня назад +6

    እዉነትነዉ ሲቲ ምርጥ ቡድነዉ ነገር ግን ሲቲ ዳኞችንም ጭምር በገንዘብ እየገዛ በዳኛ እየተደገፈ ጫወታወችን ያሸንፋል ዋንጫም የሚወስደዉ እደዛዉነዉ

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 2 дня назад +23

    ተባረክ! ያmensure የተባለ ወያላ አብሽቆኝ ነው የመጣሁት፣ አንተ ግን አረጋጋኸኝ

    • @ballekierafrano6802
      @ballekierafrano6802 2 дня назад +3

      ምን ነካህ እንዴት የመንሱርን ዝባዝንኬ ትሰማለህ እንደ እኔ በብሎክ ተገላገል እንጂ

    • @DanielTesfay-yi2hv
      @DanielTesfay-yi2hv 2 дня назад +1

      ተመቸሀኝ bro እሱ እኮ "አቡዳቢ /m. City"=ብ*ግና =አሽቃባጭ መ*ሱር.. እኔ ባንኝበታለው

    • @AkinawWagari
      @AkinawWagari 2 дня назад +1

      Mensure is totally out of this world interms of interpreting football I totally blocked his channel

    • @hajitibe2640
      @hajitibe2640 День назад +2

      እስከዛሬ እሰማው ነበር ዛሬ ግን ስሜታዊነት በልጦበት ነበር ለራሱም አልታወቀውም ትሮያርድ ላይ ነገሩን ሁላ ማላከክ መረጠ ማንኛውም ተጫዋች የሚሰራውን ስህተት አካብዶ ዳኛውን ነፃ ለማውጣት ሲጣጣር ነበር አስጠላኝ

    • @fikralemkebede4220
      @fikralemkebede4220 День назад +1

      መንሱር ሁሌ እንዲህ ነው የግፈኞችን ፍርደ ገምድልነት ለማንፃት ዘውትር የሚታትር፤ አይን ያወጣ ስህተታቸውን ራሽናላይዝ የሚያደርግ፤ በእውቀት ስም ለተላሎችን ስቦ ነውርን ቅቡል የሚደርግ፤ ነፍሱ ከእውነትና ከፍትህ የተጣላች ቅጥረኛ ነው! ስሜታዊ ሆኖ አደለም አቅዶና አስቦ ነው ለማለት ነው።

  • @DannOasis
    @DannOasis День назад

    Thank you Dear.

  • @HamdeMan-l4k
    @HamdeMan-l4k 2 дня назад +8

    ለትሮሳድ ቢጫ ከተሰጠ ለዶኩም ሊሰጠው ይገባ ነበር የእንጊልዚ ዳኞች ቀሽምነት አሁንም ቀጥሏል አርሰናል አርቴታ 11111ኛ ናቸው

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg День назад

    Alizo enamesegnaln mtanesachewn hasaboch des ylalu yaw degafi sthon tnsh semetawinet yameznal gn yannm lmeredat memoker aykefam egna temelkachoch mnm endemanak sntay tnsh yaskefal thanks👏👏

  • @kibretkinfe7866
    @kibretkinfe7866 День назад +1

    የምርጦች ምርጥ

  • @TayeDereje-lp2ez
    @TayeDereje-lp2ez День назад +1

    አሌክስ እናመሰግናለን 🎉❤❤❤

  • @HajiHussen-qw7hh
    @HajiHussen-qw7hh 2 дня назад

    Art of defending amazing tactic from arteta

  • @Wisdom-j3d
    @Wisdom-j3d 2 дня назад +3

    አርቴታ ለትላልቅ ጨዋታዎች ያለ እቅድ ጆዜን ያስቀናል

  • @surafelreta461
    @surafelreta461 День назад

    ግልፅ ነዉ ሲቲን በዳኝነት መደገፍ ክሱን ዉድቅ ማድረጉ ቡዙ መናገር ይቻላል የአረቦቹ እጅ የእንግሊዝን ኳስ እያበላሸዉ እደሆነ አልገባቸዉም ።አርሰናል ግን ጀግኖች ነቸዉ ❤❤❤❤

  • @NaniMuse-ze9xl
    @NaniMuse-ze9xl День назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛ

  • @ShalelaBunkure
    @ShalelaBunkure 2 дня назад

    Thank you Alz❤❤

  • @EndrisNurea
    @EndrisNurea 2 дня назад +2

    ይመች

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 2 дня назад +2

    ዘገባህ ሚዛናዊነት የጎደለው እና የአርሰናል ጀግንነት ያልተዋጠልህ ጋዜጠኛ ነህ። አስተካክል አርሰናል የምንግዜውም ጀግና እና ምርጥ ቡድን ነው።

    • @Adot340
      @Adot340 2 дня назад

      20 አመት የት ነበር፧ 😂😂😂😂

  • @misganadandessa5768
    @misganadandessa5768 2 дня назад

    yemigerm tentenana good wo wow wow 👍👍👍👍👍👍

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 2 дня назад +1

    አሊዝ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ሲቲዝንስ በሜዳው በአቻ ውጤት ሲደሰት ሳየው ለመጀመሪያ ግዜ ነው እርሴናል ግማሽ 45 በጀብደኝነት ተከላክሎ ነጥብ ተጋርቶ መውጣቱ ለእኔ አስገራሚ ነው።

  • @addiskebedekebede
    @addiskebedekebede 2 дня назад +2

    አላዛር ምን እያልክ ነው ከዚህ በፊት ቦታቸው እስኪመለሱ ድረስ ይጠበቅ ነበር ወይስ ዛሬ ጋርድዮላ ስለተናገረ ነው

  • @EstifAsebe
    @EstifAsebe 2 дня назад +5

    North lendon is four ever

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ День назад

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @mikotube460
    @mikotube460 День назад

    I appreciate your overall look for the game I advice hussien Abdulkeni to lesson you report. It’s a lesson for him…. Journalism and support should be independent… respect alex

  • @habtol5184
    @habtol5184 2 дня назад +3

    ዛሬ ደጋፊ ነዉ የመሠልከኝ የጋዜጠኝነት ሙያህን እንዳትረሳዉ

    • @natnaelnatnael1623
      @natnaelnatnael1623 День назад

      ቀሽም

    • @habtol5184
      @habtol5184 День назад

      @@natnaelnatnael1623 ቀሸም ማለት አርሴናልን ነዉ

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 День назад

      ዕይታውን ከሙያውጋር ተነተነልህ 😢ምንድንፈለክ ሻሼ

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 2 дня назад

    Best team madrid newu yemin city beravo guners

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 2 дня назад +1

    ቀይ ካርዱ ከአርሰናል ይልቅ ሲቲን ነዉ የጎዳዉ ትሮሳርድ ባይወጣ ኖሮ አርሰናል 9ሆነዉ አይከላከሉም ነበር ሲቲም ጎል ለማግባት 97ደቂቃ አይቅይም ነበር

  • @SelemunHaile
    @SelemunHaile 2 дня назад +2

    እነት ለመናገር የዚጨዋታ ቀልፉ ነጥብ የሮድሪ መውጣት ነው ምክናቱ እሱ ከመውጣቱ በፍት ፍፁም በልጫ እና አርሰናል ትንፍሽ አጥቶት ነብረ ግን ዶሞ አርቴታ አለመድነቅ ግን አይቻልም ግን ይሄ ጥሎ ማለፍ አይደለም አመቱ መሉ በወጥነት ይዘልቃል ነውወይ ለኔ ሳስበው የሲቲ ትልቁ ተፎካካሪ ለመሁን መዳው ደረስሄደ 3ነጥብ የዙመመለስነው

  • @DaniNesru
    @DaniNesru День назад +2

    አሌ አንተ ሺ አመት እግርኳስን ተንትን እያንዳንዱን የጨዋታውን Moment የምትተነትንበት መንገድ የሚደንቅ ነው ጨዋታውን ያላየ ሰው በትንተናህ ጨዋታውን እንዲመለከት ምታረግበት መንገድ ከሁሉም የተለየህ ያደርግሀል በቃ ትችላለህ የእግር ኳሱ ጋዜጠኛ ሼክስፒር ነህ።እንወድሃለን እናከብርሀለን🙏😍❤❤

  • @habte9575
    @habte9575 День назад

    for those kids who open their big mouth at arsenal , if it is not for this heroic arsenal team the primer league will be boring with the corrupted 12 man Saudi team manshity dominance. so give respect for Arsenal, what a game.

  • @letlhogonolomish3803
    @letlhogonolomish3803 2 дня назад

    You are a king alazere👌👌👌👌👌

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 2 дня назад

    እናመሰግናለን አሊዝ ላሊጋንም ከሌሎቹ በተለየ ስለምትዳስስልን ከቻልክ በስፋት ልክ እንደ ፕሪምየር ሊግ ዘወትር አርግልን።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 дня назад +1

    አርሰናል እንደዚህ በዳኛ እየተበደለ እዴት ዋንጫ ሊበላ ይችላል ? አብዛኛው ጋዜጠኛ እና ገለልተኛ ደጋፊ አርሰናል ዋንጫ ያልበላው በዚህ ቡድን ነጥብ መጣሉ ነው ይላሉ ግን በዳኝነት ድክመት ነጥብ ማጣቱን እደምክንያት የሚያነሳ የለም ለምን ዳኝነትም ዋንጫ ያሳጣል ባይ ነኝ

  • @danielnegat34
    @danielnegat34 День назад

    Alexoooo hulem be RUclips new emadamteh my no 1

  • @ShalelaBunkure
    @ShalelaBunkure 2 дня назад

    ❤❤

  • @MitikuAbebe-f2u
    @MitikuAbebe-f2u 2 дня назад

    alazar the goat

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 День назад

    Pulsating በአማርኛም ጭምር ጻፍልን አሌ🎉

  • @hymeasefa6587
    @hymeasefa6587 День назад

    enamsganalen ❤❤❤

  • @samiibrahim3725
    @samiibrahim3725 2 дня назад +1

    አላዛር አዲሱን የዳኝነት ህግን አንብብ

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 2 дня назад

    ልክ ነው ለገለልተኛ ተመልካች second halfኡ አሰልቺ ነበር, but የአርሰናልን defensive organization ማድነቅ ግድ ይለናል። ያን ሁሉ ደቂቃ በ 10 ተጨዋች ሲቲን መግጠም it’s hard to handle

  • @nattytaddese2815
    @nattytaddese2815 День назад

    ምርጥ ትንተና ነው

  • @Tesfaldetdemsie
    @Tesfaldetdemsie День назад

    የዘንድሮው አልአዛር እና አርሰናል በጣም ይለዩብኛል

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 дня назад

    WE LOVE YOU BIG Gabbie..

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 День назад

    🔴💪

  • @one-107
    @one-107 День назад +1

    አሊዝ ዳኛው እኮ 6 ደቂቃ ጨምሮ ነበር ግን 8 ደቂቃ ነዎ ያጫወተው። ይህ ባይሆን ኖሮ ቀይ ካርዱ ባልተመዘወ ምክንያቱም ሰአት አልቆ ስለነበር። ስለዚህ ዳኛው የሲቲ 12ኛ ተጫዋች ነበር ብንል አይገርምም።

    • @abdilke2005
      @abdilke2005 День назад

      የ ሲቲ 2ኛ ግብ የገባው በ98 ደቂቃ፣ ጭማሪው 97

    • @MahmdeHameza
      @MahmdeHameza День назад

      በሚገባ ቀይ የታየው ዳኛው ከተፈቀደለት ደቂቃ በራሱ ፍላጎት ጨምሮ ነው።ጎሉም የተቆጠረው ሰአቱ አልቋል

  • @ጀሪአይናፋሯ
    @ጀሪአይናፋሯ 2 дня назад

    ምርጥ ሠዉ አሌክሶ ይመችህ❤❤❤

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 дня назад

    Aliz best የስፖርት ተንታኝ🔥😍🙏❤

  • @BiniAdmasu-z3k
    @BiniAdmasu-z3k День назад

    አንተ ምርጥ የኔ ምርጥ ተንታኝ ነክ 👌

  • @abeltafese1113
    @abeltafese1113 День назад

    Alazar የማርሴ እና የሊዮንን ጨዋታ ማብራሪያ ልሰጥበተት

  • @KemalYeshaw
    @KemalYeshaw День назад

    አርሰናል ከሦስት ጭራቆች ጋር ባደረገው ከፍተኛ ተጋድሎ በአቻ መውጣቱ ከማሸነፍም በላይ ነው።ጭራቆቹ ፣መ/ሲ፣ጋርዲዮላና አርቢትሩ ናቸው።

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 2 дня назад

    thanks Alæxø

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 дня назад

    good news

  • @enduabdu8582
    @enduabdu8582 День назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 2 дня назад

    Arsenal meshanef alnebarebetim feligo atekelakelem Arsenal

  • @robelpinijr731
    @robelpinijr731 2 дня назад +2

    Arsenal breaks the record of possession Man city 91% vs Ars 9%🤣😂😂😂😂

    • @melisewworku1277
      @melisewworku1277 День назад

      ARSENAL100 % -0% EVERTON ...ALAYEHAM ENDE LENEGERU ANTE KUAS MAYET YEJEMERIKEW TINANT NEW.

    • @robelpinijr731
      @robelpinijr731 День назад

      @@melisewworku1277 Yeahh,actually that’s your level(Everton),A team with out a trophy…
      I’ve been watching Arsenal bottling trophy’s for the past 20 years😂😂I don’t think that’s yesterday…..

    • @habte9575
      @habte9575 День назад

      ye seven hag ena ye team 7 united degafi ye jil comment. kuas yikirbh lemin ye gena chewta minamin atayim. beka arsenal yichilali atalekakisu ye liverpool degafi negni ene, gin arsenal yichila betam emsekiralew yhen ene.

    • @robelpinijr731
      @robelpinijr731 День назад

      @@habte9575 Perhaps I should stop arguing with you… you should stop watching the game just by emotion see the stats and numbers,this is 21 century and for the past 20 + years we’ve never seen Arsenal winning a major trophy 😂😂(I don’t understand your criteria’s for being a top club…
      And Liverpool we all know what you’ve achieved😂😂😂1p.l in 20 years....I know now you’ll pull the history card😂😂
      “Failure specialists”

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 2 дня назад

    Arteta 👏👏👏

  • @sadatabdela7277
    @sadatabdela7277 2 дня назад

    Barselona Vs Inter milan

  • @AhaduBiniam
    @AhaduBiniam 2 дня назад

    አንደኛ ነህ አሌክሶ

  • @yishakanjulo4244
    @yishakanjulo4244 2 дня назад

    አርሰናል 2ተኛ 45 ደቂቃ ከመከላከል ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አለው ? አብሮ የሚጫወተው ቡድን ሲቲ ነው የአለም ምርጥ ቡድን ይሄውም በሜዳው ነው ። ጨዋታውን የሚያበላሹ የኢንግሊዝ ዳኞች ናቸው

  • @BiniyamTeshome-y2h
    @BiniyamTeshome-y2h День назад

    ለምን ግን አንድ ብድን በ10 ተጫዎች ሲጫወት የሚጫወተው አይነት አጨዎወት እና አቀራረብ እንደነበረው እና ልክ እንደሆነ እየታሠበ እንደሆነ አልገባኝም።ሠዓት እያባከነ ያለ ብድን ላይ ሰአት ይገደላል የሚለውም እንደዛው የማይመስል ነገር ነው።

  • @DagiHaaland-wv4wu
    @DagiHaaland-wv4wu 2 дня назад +1

    አርሰናል ከአቻ መዉጣት ዉጪ ምንም ማድረግ አይችልም በቀይ ተጫዋች ማጣቱ ለመከላከል ምክንያት ሆኖለታል ቀይ ካርድ ብቻ ግን ላለማሸነፍ ምክንያት አይሆንም ማታ ማርሴ ገና በ 5 ኛዉ ደቂቃ ተጫዋች በቀይ አጥቶ አሸንፏል ሲቲ ግን Rodri እና Kdb ቢኖሩ ማሸነፍ ይችል ነበር ለማንኛዉም ሲቲ እንደነበረዉ ብልጫ አቻ ብቻዉን ጥሩ ባይሆንም በተከላካይ ብድን ከመሸነፍ ይሻላል።
    We are Cityzens💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 2 дня назад

    አሊዝ ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
    እንደትናት አይነቱ ጨምሮ ጨዋታዎቹን የሚያበላሹ የእንግሊዝ ዳኞች እስከ መቼ ክለቦች እንደሚቷገሷቸው ይገርመኛል ። የግድ እስኪመስል ድረስ የፍርድ ገምደል አሰራራር ቆሽጥ ያሳርራል

  • @wahibdurri8615
    @wahibdurri8615 День назад

    Fethawi hun

  • @manofthematch491
    @manofthematch491 2 дня назад +1

    ማን ሲቲን በጣም እጠላዋለው ግን ትላንት ሲቲ ብቻውን ነው የተጫወተው በሚለው እስማማለው ።

  • @Morning-d9v
    @Morning-d9v 2 дня назад

    Alazar
    U need to review the recent Gide rule of EPL Refrees

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 День назад

    የማያዳላ የእውቀት ትንተና ማን🎉 አርሴም ይችላል ሲቲም ከባድ ክለብ ነው

  • @selina8513
    @selina8513 2 дня назад +1

    ለአርሰናል መጪዎቹ ዓመታት ብሩህ እንደሆነ ያሳየ ጨዋታ ለሲቲ ትልቅ ማስጠንቀቂያ

  • @yeabsiramessele769
    @yeabsiramessele769 2 дня назад

    Thank you for the deep analysis Alex.

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 2 дня назад

    እኔ በስተሠጨረሻ ልቤ የተሠበረበት ጨዋታ ነዉ

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 2 дня назад

    ዘንድሮ ዳኞች አርሰናል ላይ ትንሽ ጥፋት ሲያገኙ ቀይ ለመምዘዝ ሚቸኩሉበት አመት ነው ለምን እንደሆነ አላቅም ግን ውሳኔያቸው ወጥነት የለውም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ያንን ታክል ካማዳ ላይ ገብቶ ቀይ ማየት ሲገባው በቢጫ ታለፈ ለአርሰናል ሲሆን ግን ትንሿን ጥፋት አጋኖ ቀይ ለመስጠት ችግር የለባቸውም ይሄ ለኔ ደባ ነው

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 2 дня назад

    alexo🙏🙏 አርሰናል ሻምፒዮን ለመሆን የራሱን ስህተት መቅረፍ ብቻ እንደሚጠበቅበት እንጂ ከሌሎቹ ስለሚያንስ አለመሆኑ ያረጋገጥኩበት ጨዋታ ነዉ!! ሲቲ ሲቲ ጋርድዮላ ጋርድዮላ ነዉ የትላንትናዉ ጨዋታ በተመለከተ የሮድሪ ሁኔታ በጨዋታው መሀል የሚያደርገው ሁኔታ አልገባኝም

  • @EYEMAR.8
    @EYEMAR.8 2 дня назад

    አላዛር እኔም እንዳንተ በእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ እንደዚህ አይነት አንድ ቡድን በቻ ሲያጠቃ አይቼ አላውቅም ፕልስቴሽን ነው ሚመስለው ለአቻ ሚጫወት ቡድን

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 День назад

    የሲቲ ተጨዋቾች በሚዳ ሲበለጡ በምላሳቸዉ ተገለጡ እኮ😂😂 ትሮሳር በቀይ ሲወጣ ሀላን እንደፈለገ በነሻሼ እንደለመደዉ እፈነጫለሁ ብሎ ነበር ሀሳቡ አርቴታ ቁልፍ 😂😂 እንደዚህ ከተንጫጬ ተበልጠዋል አርሰናል የምላሳቸዉን ሂሳብ በኤምሬት ቆልፎ መቀጥቀጥ አለበት

  • @mubarikhemid-h6d
    @mubarikhemid-h6d День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 2 дня назад

    👉በፊት በሙስና ዋንጫ ሚወስደው ማ.ዩናይትድ ነበር ዩናይትድ ቢጠፋ ወንድሙ ተተካ ... እጅ ፎሪ እርግጫና መኝታ ስናይ ውለናል

  • @kindieabeje9196
    @kindieabeje9196 День назад

    አላዛር እኔ የእግሊዝ ዳኞች በቅተውኛል። ግን አርሰናል ክእንግሊዝ ውጭ እየመጣ ነው እንዴ የሚጫወተው?

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 дня назад

    እሮዲሪ መወጣት ከብዶት ነበረ

  • @Adot340
    @Adot340 2 дня назад +2

    City እና 10 በረኛ 😂😂አርሰናል ከ ሲቲ ጋር ሲጫወት ሁሌም ፈሪ ነው ለማንኛውም ኳስ ፍትህ አግኝታለች በመጨረሻል ላይ

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 День назад

      ተውእንጂ ኳስአታይም 😂ወዶነው የተከላከለው መከላከል ስትችልነው

    • @Adot340
      @Adot340 День назад

      @@seifutilahun1204 ፈርቶ 😂😂😂

  • @lidiyaalemayehu657
    @lidiyaalemayehu657 2 дня назад

    I will never forget what i fee😅😢

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 2 дня назад +3

    ዳኛው ህጉን ነው የተገበረው ጨዋታውን የማሳመር ጉዳይ የቡድኖቹ አጨዋወት ወይም የአሰልጣኞቹ ተግባር ነው ትሮሳርድ ቢጫ እያለበት ያንን ፉውል መስራት ምን ይባላል ኳሱን ባይጠልዘው ራሱ ለሁለተኛ ቢጫ በቂ ፋዋል ነው ።ግን በቀዩ የተጎዳው ሲቲ ነው ጭራሽ በሙሉ ልብ እንዲከላከሉ በቂ ምክንያት አገኚ

    • @alkadirahmed88
      @alkadirahmed88 День назад

      ዶኮን ባለማሳየቱስ ስራው አይደለም
      አጉል ጥላቻ ጥሩ አደለም ሌላ ደግሞ ልንገርህ
      የዛሬ አመት ኮባቺች ኦዲጋርድ ላይ ራይስ ላይ ያንያህል ጥፋት ሲስራ ምነው ስራው አላልክ ወደድክም ጠላህ ዘንድሮ አርሴ ምርጥ ነው።

    • @alkadirahmed88
      @alkadirahmed88 День назад

      ዶኮን ባለማሳየቱስ ስራው አይደለም
      አጉል ጥላቻ ጥሩ አደለም ሌላ ደግሞ ልንገርህ
      የዛሬ አመት ኮባቺች ኦዲጋርድ ላይ ራይስ ላይ ያንያህል ጥፋት ሲስራ ምነው ስራው አላልክ ወደድክም ጠላህ ዘንድሮ አርሴ ምርጥ ነው።

    • @alkadirahmed88
      @alkadirahmed88 День назад

      ዶኮን ባለማሳየቱስ ስራው አይደለም
      አጉል ጥላቻ ጥሩ አደለም ሌላ ደግሞ ልንገርህ
      የዛሬ አመት ኮባቺች ኦዲጋርድ ላይ ራይስ ላይ ያንያህል ጥፋት ሲስራ ምነው ስራው አላልክ ወደድክም ጠላህ ዘንድሮ አርሴ ምርጥ ነው።

  • @tinaddis
    @tinaddis День назад

    ሚዛናዊነት የጎደለዉ ትንተና = በዳኛ ተበድሎም ተሸንፎ እንዲወጣ የመፈለግ አባዜ + የአንድ ቡድንን ጥንካሬ ብቻ ለማጉላት የተወጠነ ሴራ ጎልቶ የተተነተነበት

  • @mhamaraim
    @mhamaraim 2 дня назад

    Live Live Live....

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 2 дня назад

    የሳምንቱ እይታ
    ላሊጋ እንደተለመደው ለማድሪድ አስቂኝ ፔናሊቲ ተሰቱዋል
    *የያማል አስደናቂ አሲስት
    ቦደስሊጋ
    *የስቱትጋርት አስገራሚ ብቃት በዶርትሙድ ላይ
    *የሙኒኩ ኦሊሲ አስደማሚ 90ደቂቃ
    ፈረንሳይ ሊገ
    * የማርሴይ ድል ማረግ

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 День назад

      አንጎልህ ሲመለጥ ስለማድሪድ ክፉ ያናግርሀል።እንደተለመደው ማለት???

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU День назад

      @@ihateliersdeathforillumina9613 ምኑ ቁርበት ነክ

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 2 дня назад

    እኔ የሁለቱም ደጋፊ አይደለሁም። ለመዝናናት ነበር የገባሁት።
    አርሴናል ቀዩ ካርድ ጠቅሞታል። ሲቲ ነው የተጎዳው። የተጠቀመው የጨዋታ አሰላለፍ ነጥብ ይዞ እንድወጣ አድርጎታል።
    ሲቲ ግን አቋሙ ወርዷል። የዳኛው ስህተት የመጀመሪያው የአርሴናል ጎል ነው። ቀዩ ካርድ ልክ ነበር። ፊሽካ ተነፍቶ ኳስ መጠለዝ አልነበረበትም።
    አርሴናል ግን ለዋንጫ አይመጥንም። ለኔ ምርጡ የአርሴናል ቡድን የነ ቬራ ሄነሪ ቤርካምፕ ቡድን ነው።

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 2 дня назад +1

    Pulsating...ገላጭ።አላዛር ቋንቋ ትችላለህ።

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 2 дня назад

    Alazara atashkabit Arsenal yichlal...Arsenal still alteshenefem so tekatel.
    Why are you mentioning stats this much??? The game was 10 vs 12

  • @babellemma4746
    @babellemma4746 День назад

    ዛሬ አዘጋገብህ አልተመቸኝም ትንሽ የሻሼ የድጋፍ ስሜት ይታይብኃል

  • @yohanesketema6351
    @yohanesketema6351 2 дня назад +1

    አሌክሶ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር ያንተን ትንታኔ ለመስማት

  • @tube9793
    @tube9793 2 дня назад

    መከረኛው የሚል ስም የተሰጣቸውኮ ለዚህ ነው😂😂😂😂
    ትልቁ ታሪካቸው ተፎካክሮ አልቃሻ ተሸናፊ መሆን እንጂ ማሸነፍ አይደለም