ነፍስን የሚያረሰርስ አጫብር ( nefsn yemiyaresers achabir)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 46

  • @dannytube7523
    @dannytube7523  Год назад +6

    በገና ክራር በ online ወይም ቤት ለቤት መማር የምትፈልጉ telegram @dannybegena አናግሩኝ

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub Год назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ክብራችን ልዩ ትልቅ ፀጋችን

  • @Kalkidanamare
    @Kalkidanamare Год назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
    ቂርቆስ ሕፃን ለጽሕርት ነጐድጓዱ ዘኢያፍርኀከ \፪\
    ከመ ባረኮ አብርሐም ለይስሐቅ ወልዱ ማኅበረነ ባርክ ለለ፩ዱ ፩ዱ ማህበራኒሃ ለቤተክርስትያን \፫\

  • @mulugeta-yo6re
    @mulugeta-yo6re Месяц назад +1

    ከቤተ ክርስቲያን ወረቦች እንደ አጫብር ወረብ የምወደውና ስርአት ያለው አቀራረብ የከበሮ አመታት ቃለ እግዚአብሔር የሚያርፍበት ቦታ አጫብር በአለመማሬ ተፀፀትኩኝ የኔታ እድሜዎትን ያርዝመው

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሃገርችን ሰላም ያርግልን✝️✝️✝️✝️✅✅🇪🇹🙏😍😍😍

  • @mizanworkmezgebu9444
    @mizanworkmezgebu9444 Месяц назад +1

    ደስይላል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rdtube4779
    @rdtube4779 Год назад +1

    በጣም ሀሴት ያደረኩበት ወረብ...ማህሌት እንዳድር እየገፋፋኝ ነው❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @utopiamanifesting3249
    @utopiamanifesting3249 2 года назад +6

    Betam lbn ymestal hulum liyayew yemigeba nw...

  • @achamyeleshdemissie3697
    @achamyeleshdemissie3697 2 года назад +6

    ሰማይ ተከፈተ በዝማሪ እልልልልልልልከ ሰማይ የሰማሁ ያክል ተሰማኝ

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 2 года назад +4

    ባጭሩ ድንቅ ነው🙏

  • @brookeabera7934
    @brookeabera7934 Год назад +2

    am watching this for 1000 times now tnx

  • @_zeradawit_
    @_zeradawit_ Год назад +6

    1,000,000 gizie like madreg bichal adergew neber

  • @KidistSibket
    @KidistSibket Год назад +2

    Truly underrated❤

  • @hrjr9298
    @hrjr9298 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @rahelteklehaymanot7408
    @rahelteklehaymanot7408 2 года назад +3

    Bteam new yenafekey i sm from Eritrea

  • @alexandermarkus9587
    @alexandermarkus9587 2 года назад +3

    Beautiful 😍 😍 😍

  • @fffme9427
    @fffme9427 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልል በኡነት በጣም ደስ የምል ያሬዳዊ ዜማ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኣቦቶቻችን ፡

  • @mulugeta-yo6re
    @mulugeta-yo6re Месяц назад +1

    የኔታ ዲበ ኩሉ ይባላሉ የአጫብሩ አምድ ናቸው አመስግኑልን

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад +1

    አባቶቻችንንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ አባት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 2 года назад +4

    I am lucky told you lam lucky in every thing

  • @asmamawcherkosse5704
    @asmamawcherkosse5704 2 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለአገልጋይ አባቶችና ለቅ/ቤተ ክርስትያናችን ይስጥልን በረከታቸው ለሀገራችን ሰላምን ለእያንዳንዳችን ፈቅርን ይስጠን፡፡

  • @achamyeleshdemissie3697
    @achamyeleshdemissie3697 2 года назад +3

    i fill AMIZING live in the sky

  • @FikaduGetachew-ep8cw
    @FikaduGetachew-ep8cw Год назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @dannytech2768
    @dannytech2768 6 месяцев назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @rdtube4779
    @rdtube4779 6 месяцев назад

    የነፍስ መድኃኒት 😊

  • @mizanworkmezgebu9444
    @mizanworkmezgebu9444 Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏

  • @mulugeta-yo6re
    @mulugeta-yo6re Месяц назад +1

    ልዑል እግዚአብሔርንም አመስግኑ እናተ ኦርቶዶክሳውያን መርጣችሁ ሳይሆን ለክብሩ የተመረጣችሁ አመስግኑት

  • @Emuyaassefa875
    @Emuyaassefa875 Год назад

    ❤❤ ያሳደገኝ አባቴ የጎፋው ቅዱስ ገብርኤል በስንት አመቴ ይህን ወረብ አየሁት ❤❤ በጣም ደስ ነው ያለኝ ❤❤ ውስ በደስታ ተሞላ ❤❤ ዝማሪ መላዓእክት ያሰማልን አባቶችዬ በእድሜ በጤና ያኑራቹ ቸር የሆነው እግዚአብሔር ❤❤❤

    • @dannytube7523
      @dannytube7523  Год назад

      Egziabher lebetu yabkash...degmo lela sewm endiyayew share adrgilgn ke yiketa gar

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 2 года назад +2

    ዋውደሰስልእግዚአብሔርይክበርበት

  • @-_tube5935
    @-_tube5935 2 года назад +3

    ነፍስን ሃሴት የሚደርግ ድንቅ ወረብና ዝማሬው

  • @sinidufantaye2633
    @sinidufantaye2633 3 года назад +2

    ኑሩልን

  • @Berhanee7
    @Berhanee7 Год назад +1

    የሚዘምሩትን ብትፅፉልን በጣም እናመሰግናልን

  • @derejeasfaw6723
    @derejeasfaw6723 Год назад +3

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ

  • @hemrewtdad1404
    @hemrewtdad1404 2 года назад +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እደኔ የታደለ ማን አለ ኦክቶዶስ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @Inpursuitof
    @Inpursuitof 3 года назад +1

    ይነዝራል

  • @sinidufantaye2633
    @sinidufantaye2633 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እናተን አያሳጣን

    • @tesfayezewdiehabtemariam9100
      @tesfayezewdiehabtemariam9100 3 года назад

      አባቶቻችንን እግዚአብሔር እደሜን ጤናን ሰጥቶ ይጠብቅልን ተተኪ አያሳጣን ከበረከቱ ይክፈለን

  • @fk3365
    @fk3365 2 года назад +2

    እንዲህ ሲረጋጋ ይሻላል ተገቢውም እንቅሥቃሴ ይህ ነው መንፈሰ እግዚአብሔር የረበበበት ሽብሸባ ማለት ይህ ነው ። የተረጋጉ ከበሮ መቺዎች እነዚህ ናቸው የሚቀርበው ለማንና እንዴት ነው መሆን ያለበት እንጂ ወጣ ያለውን ባታቀርቡት ይሻላል ። ጭፈራ መሠል ነገር ን አታዳንቁ የሌላው ይበቃል እየተሥተዋለ ።

    • @dannytube7523
      @dannytube7523  2 года назад

      አዎ የኔም አላማ ይሄ ነው...ሌሎች ጋር እንዲደርስ ሼር ቢደረግ እኔም በርትቼ እሰራበታለሁ....አመሰግናለሁ እመብርሃን ትስጥልኝ።

  • @mahletbantihun4832
    @mahletbantihun4832 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልል በኡነት በጣም ደስ የምል ያሬዳዊ ዜማ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኣቦቶቻችን ፡