wow! one of the most beautiful and peaceful songs I have come across!...it's surprising that i get carried away to a time that i have never experienced! My soul longs for such pure and true heavenly worship songs! i wish we could get back to those golden times!! blessings to you for uploading it! keep it going!!💞💓🙏🙏
Brother I've two and more old songs with cassette. Can you print it on CD,so that it'll be easy to release on RUclips. I'll cover the expense. Blessings

❤❤❤
ስዩም ገብረየስ የጦር ሰራዊት ኦርኬስትራ በዘመኑ በሀገሪቱ ውስጥ አንደኛ የተባለ ሳክስፎኒስት ነበር።ይህም በንጉሰነገስቱ ከዚያም በመጀመርያው የደርግ ዘመን አካባቢ ድረስ ታዋቂ ሙዚቀኛ የነበረ በሗላም ጌታን አግኝቶ ወደዘላለም ህይወት የተሰበሰበ ወንድም ነው። ይህን ካልኩ በሗላ እባካችሁ የጽዬን ህላዌን ማለዳ ተነሳሁ ስምህን ልጠራ ኢየሱሴ ልልህ ምስጋናን ልሰዋ የሚል 1983 EC አካባቢ
የወጣ ካሴት ነው ፈልጋችሁ ፖስት አድርጉልን።
Thank you for remembering Tsion Hilawe. I remember her at Bethel Mekaneyesus church.
አቤት ድንቅ ዝማሬ መንፈስን የሚያረሰርስ የማን እንደሆነ እና መች እንደተዘመረ ባላውቅም " ኢየሱሰ ሆይ ወደር የማይገኝልህ ከሞት ያድናል ስምህ" የሚለውን መዝሙር አውቃለሁ ድንቅ ዝማሬ የጌታችንን ሀያልነትን እና ስሙን የሚያከብር ዝማሬ !! አንድ ቀን በዘላለሙ ቤታችን ከቀደሙት አባቶቶቻችን እናቶቻችን ወንድሞቻችን እህቶችና ጋር እንገናኛለን 🙏🏽 እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ! ተባረኩ በርቱልን
🙏
ነፍስን ከእግዚአብሔር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚያገናኝ ድንቅ መዝሙር ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ የድሮ ዘማሪዎች እባካችሁ መዝሙራችሁን እንደዚህ በዩቲዩብ ልቀቁልን ትውልድ ይታነፅበታል ከእናንተም ስለመዝሙር ያልገባው ይገባዋል . ተባረኩልን እንወዳችዃለን ❤
እሽ እናመሰግናለን
እንዲህ ጣዕም ያላቸውን መዝሙሮች እባካችሁ ልቀቁልን ጌታ ይባርካችሁ ።
መንፈሳዊ መዝሙር ናፍቆኝ ነበር።ጌታ ይባርካቹ።
በጣም እናመሰግናለን 😢😢ጌታ ይባርክህ/ሽ ሼር ስላደረጋችሁን::
የሰማይና የምድር ጌታ
የነገር ሁሉ ምንጭ አየሱስ
ይክበር ይክበር ኢየሱስ
ይንገስ ይንገስ ይንገስ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢነሱ
ብዙ የተጽናናንበት ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ thank you so much for sharing!
Betam tegrimayalew belginta 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 amta
Enata setsemaw ena ekka sechawet eysemaw yadkubet mezmure zare hiwota tades amen.
AMEN endet dhnkh new የእግዚኣብሔር ምሕረቱ ቸርነቱ
Great songs ❤❤❤ Glory to God Hallelujah 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
እግዚአብሔር በብዙ ደስታ ይባርካችሁ የጥንቱ ክርስትና !!!
ዋው መንፈስ ያለበት ዝማሬ
Wow mezemureune madamet makome lachalekum Enedet deneke mezemure new tebareku enamesegnalen Eyesuse hoye kefekefe bele lebeleh.......Wedere yemayegenleh kemot yadenale Simeh simeh hayele alew aganetene yeketeketale........Haleluya
Endeh aynet mezmure neber nefsen yetemat...bless you
Wow Halilujhaa, praise God !!!
Wow praise God !!!!!
amennn kemoti yadinal simihi yen geta Eyesus
Thank you for uploading . God bless you.
ተባረክ
Amen Amen!!
Brother I've two and more old songs with cassette. Can you print it on CD,so that it'll be easy to release on RUclips. I'll cover the expense. Blessings
የት ሀገርነው የምትኖረው?
🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
God bless you brother
❤wowwowwo
Brave ending life on this planet brother!!
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር
Amen Amen Amen Amen