ዘማሪ ጥሩሰው ሺበሺ Terusew Shibeshi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 32

  • @abiygebrehywet8348
    @abiygebrehywet8348 8 месяцев назад +15

    ይሄ መዝሙር ሲታተም ካሴቱን የምሸፍነው coverage ሌሊቱን እነጥሩሰው ቤት አድረን ነበር የሰራነው ጥሩ ስው ብዙ የአዳር ፕሮግራሞችን የፀሎትና የቃል የሰንሰለት ፀሎትና የጥቅስ ጥናት ከ2አመት በላይ በሙሉ ወንጌል ቤ/ን በ1975 እና 1976 1977 ድረስ አገልግሎኛል እጅግ የሚናፈቅ የፍቅር ግዜ ነበር ወንድሙም ፓስተር ሸዋንግዛው ያገለገለኝ ያጠመቀኝ እሱ ነው ቤተሰቡ ሁሉ በጌታ ናቸው በደርግ ዘመን በስደት ብእስራት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ብዙ ቅዱሳን በንሱ ቤትና አገልግሎት ተጠቅሞ አል ጌታ በሁሉ ይባርካቸው ተጠቅሜአለው እወዳቸዋለው

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 6 дней назад

    ከእውነተኞች ዘማሪያን አዳነው ጥሩ ሰው።በትክክል የዝማሬ ፀጋ ነበረብህ የትጠፋኸብን?ከመርካቶነኝ!!!

  • @kasayekelkay6579
    @kasayekelkay6579 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቀደሙትን ድንቅ ድንቅ ኦሪጅናል መዝሙሮችን ስለሚታካፍሉን !!
    እባካችሁ የአአ መሰረተ ክርስቶስ መዘምራን አልበም ቁ.2 እና ቁ.5 ኦሪጅናል ቅጅዎች ካላችሁ ሙሉ ትራኮችን አስደምጡን/ አካፍሉን!!
    ጌታ እግዚአብሔር እጅጉን አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

  • @dawitmemhir1538
    @dawitmemhir1538 Год назад +7

    ሙሉ መዝሙሩን Pls

  • @mamedeneke7298
    @mamedeneke7298 Год назад +1

    የልጅነቴን ጊዜ ነው የሚያስታውሰኝ በጣም ነው የምወደው ተባረክልኝ የኔ ወንድም

  • @alemneshbekele9644
    @alemneshbekele9644 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤በጠም የምወድ ጥሩሰው ስለሽ ታበረክ

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 Год назад +2

    No doubt we need old golden age anointed songs

  • @Shalamagetachew-z8y
    @Shalamagetachew-z8y Год назад +1

    Please ful album❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshbekele9644
    @alemneshbekele9644 Год назад +2

    አሜን አሜን ጡርዬ ተበረክ ❤❤❤❤

  • @akliluaklilu7094
    @akliluaklilu7094 9 месяцев назад

    Tebarekilgn enezihin mezmorch yemitametulin sawoch❤❤❤. ye tintu kirstina❤❤❤❤👈

  • @desta5885
    @desta5885 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እሰይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsedekselashi3677
    @tsedekselashi3677 9 месяцев назад +1

    እባክህን ሙሉ አልበም?!! ተባረኩ

  • @no-oy9sw
    @no-oy9sw День назад

    የወላይታ ሶዶ ቃሌሕይወት ሀ መዘምራን ቅጥር 1እና 2 ካገኛችሁ እባካችሁ

  • @Shalamagetachew-z8y
    @Shalamagetachew-z8y Год назад +1

    Ye berhanu kebede #1 ye danel yohanes #1 asdemxun begeta feker enxeyikalen??????

  • @Lili-oc5ff
    @Lili-oc5ff 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechhunde4447
    @zenebechhunde4447 Год назад +1

    Amen

  • @አገሬበሰማይዜግነቴሰ-ቘ4ጀ

    አሜን አሜን አሜን

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 Год назад

    God bless you

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Год назад

    Ye meserete kiristos kutir 3 yedrow kasset kalachu please share argun kasetu embi blogn eyetechegerku nw(አንተ ታላቅ ነህ)

    • @yetintukristina6002
      @yetintukristina6002  Год назад +1

      እሺ በምቀጥለው ጊዜ እና ቀርባለን

    • @amanenoro1567
      @amanenoro1567 Год назад

      @@yetintukristina6002 አመሰግናለሁ 🙏

    • @amanenoro1567
      @amanenoro1567 Год назад

      @@yetintukristina6002 እናም ከተቻለ
      የሽብሸባ መዘምራን ቁ 1 አዎ እንደ አይን ብሌን
      መሰረተ ክርስቶስ መዘምራን ቁ 4 ጌታ ክበር

    • @eteneshtefera2582
      @eteneshtefera2582 Год назад

      ♥️🙏♥️♥️✝️

    • @amanuelkibret9327
      @amanuelkibret9327 Год назад

      @@amanenoro1567 የቴሌግራም አድራሻህን ስጠኝ @Amanu_El_kib

  • @antoniofinello6025
    @antoniofinello6025 Год назад

    የዘማሪት ፈለቀች መዝሙር ካገኛችሁ!

    • @yetintukristina6002
      @yetintukristina6002  Год назад

      የትኛዋ ፈለቀች የአባቱዋን ስም ብትጠቅስ? ተባረክ

    • @antoniofinello6025
      @antoniofinello6025 Год назад

      የአባትዋን ስም ባላውቀውም ዘማሪት ፈለቀች ወደ ጌታ የሄደች የባፕቲስት ዘማሪት ነበረች

    • @kingdomvoice2553
      @kingdomvoice2553 Год назад

      እባክህ ሙሉ አልበሙን? ተባረክ